Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage M.Nur G)
ባልና ሚስት ሆይ! !
እህት ሆይ!! ዘመናዊው አፈንጋጭ አመለካከት ልብሽን አደፍርሶት ባልሽን በመልካም ከመታዘዝ አይከልክልሽ ‼ ባለቤትሽን ከሚገባሽ ወይም ከሚችለው በላይ በመጠየቅ ናላውን የምታዞሪ አስደንጋጭና አስጨናቂ ከመሆን ተቆጠቢ! ! ሰርግ ቤትና ዘመድ ዘንድ ጎራ ለማለት ባሰብሽ ግዜ ያለ የሌለን እየለበስሽ ፣ ባልሽን ደብዝዘሽና አጨፍግገሽ የምትጠብቂ ግድ የለሽ አትሁኝ ባክሽ! ! አላህን ፍሪ!!
ሱና በጉልህ የሚታይብህ ወንድሜ ሆይ ! ትዳርህ ላይ የነብዩን ሱና መከተል አልሆን ብሎህ ለባለቤትህ መልካም ባል መሆን ቢሳንህ ፣ አስቸጋሪና ዋልጌ የትዳር ጓደኛ በመሆን ሰዎች ከሱና እና ከሱና ባለቤቶች እንዲሸሹ ምክንያት አትሁን ‼ ዟሂራቸው የተጌጠ አንዳንድ ወንድሞች በሚያሳዩት የሻከረ ክፋት የሱናን በር እየዘጉ ይገኛሉና ተቀላቅለሃቸውና ቁጥራቸውን አበርክተህ ፊትናው እንዲበዛ ሰበብ አትሁን! ! አላህን ፍራ! ! በረባ ባልረባው ክፉን እያሰብክ በክፉ ንግግር ሚስትህን የምታቆስልና የምታሳቅቅ አትሁን! ! በተለይ መልካም ሚስትን! !
አላህን እንፍራ! !
ተገቢውን ፣ የሚጠበቅብህን ካደረግክ በሇላ ግን የከሳሽ ክስ ፣ የወቃሽ ወቀሳ አያስፈራህ!
t.me/Muhammedsirage

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሂጃብ ላለመልበስ የተለያዩ ምክኑቶች ከሚያቀርቡ ሴቶች ጋር የተደረገ ውይይት
•
እርሷ:- እኔ ሂጃብ ባለብስም አሏህን እወዳለሁ ስለዚህ አላህን መውደዴ በቂየ ነው።
•
መልስ:-
" ﻗُﻞْ ﺇِﻥ ﻛُﻨﺘُﻢْ ﺗُﺤِﺒُّﻮﻥَ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻓَﭑﺗَّﺒِﻌُﻮﻧِﻰ ﻳُﺤْﺒِﺒْﻜُﻢُ ﭐﻟﻠَّﻪُ ﻭَﻳَﻐْﻔِﺮْ ﻟَﻜُﻢْ ﺫُﻧُﻮﺑَﻜُﻢْۗ ﻭَﭐﻟﻠَّﻪُ ﻏَﻔُﻮﺭٌ ﺭَّﺣِﻴﻢٌ "
"በላቸው አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ አላህ ይወዳችኋልና ኀጢኣቶቻችሁን ይምርላችኋልና።
አላህም መሓሪ አዛኝ ነው።" 【ዒምራን 31】
አላህንማ ብትክክል የምትዎጅ ከሆነ መልእክተኛውን ባግባቡ ትከተይ ነበር
•
እርሷ:- በሙቀትና በፀሃይ ሰአት ሂጃብ ስለሚያስቸግረኝ መልበስ አልፈልግም
•
መልስ:-
"ِّۗ ﻗُﻞْ ﻧَﺎﺭُ ﺟَﻬَﻨَّﻢَ ﺃَﺷَﺪُّ ﺣَﺮًّﺍۚ ﻟَّﻮْ ﻛَﺎﻧُﻮﺍ ﻳَﻔْﻘَﻬُﻮﻥ "
"የጀሃነም እሳት ተኳሳነቱ የበረታ ነው በላቸው የሚያውቁ ቢኾኑ" 【አት–ተውባህ 81】
በመገላለጥሽ ምክኒያት ነገ በአኼራ በእሳት ከመቀጣት ዛሬ በአዱኒያ ያለውን ሙቀት ተቋቁመሽ ጀነት መገባት አይሻልሽምን?
•
አርሷ:- አሁን ገና ልጅ ነኝ ትልቅ ስሆን ሂጃብ እለብሳለሁ
•
መልስ:- ሞት ልጅና ትልቅን አይመርጥም ትልቅም ትንሽም ይሞታል
ትልቅ ሳትሆኒ ብትሞችስ?
•
እርሷ:- እባክህ የኛ ማሃበረሰብ ሴቶች ሁሉም ተገላልጠው ነው የሚሄዱት እኔ ብቻየን ሂጃብ ስለብስ ይደብረኛል
•
መልስ:- ወላሂ አሁን ያልሽው በጣም የከፋ የጀሃነም ሰዎች ንግግር ነው። እነርሱ በርግጥ እንዲህ ይላሉ
" ﺑَﻞْ ﻗَﺎﻟُﻮٓﺍ ﺇِﻧَّﺎ ﻭَﺟَﺪْﻧَﺎٓ ﺀَﺍﺑَﺎٓﺀَﻧَﺎ ﻋَﻠَﻰٰٓ ﺃُﻣَّﺔٍ ﻭَﺇِﻧَّﺎ ﻋَﻠَﻰٰٓ ﺀَﺍﺛَٰﺮِﻫِﻢ ﻣُّﻬْﺘَﺪُﻭﻥَ "
"ከቶውንም እኛ አባቶቻችንን በሃይማኖት ላይ አገኘናቸው እኛም በፈለጎቻቸው ተመሪዎች ነን አሉ።" 【አዝ–ዙኽሩፍ 22】
አርአያሽን የሰፈርሽን ሴቶች ሳይሆን እነዚያን ብርቄየ ሱሃቦች አድርጌ!
•
እርሷ:- በቃ ካገባሁ በሗላ እሸፈናለሁ
•
መልስ:- ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ "አንድ ባሪያ በሚሰራት ወንጀል ሪዝቅን ይከለከላል" 【አህመድ ዘግበውታል】 ጥሩ ባል ከአላህ የሆነ ሪዝቅ ነው በወንጀልሽ ምክኒያት እንዳይከለክልሽ ተጠንቀቂ
ግን እመትሸፈኒው ለአላህ ነው ወይንስ ለባል? በዚህ አባባልሽ መሰረት ካገባሽ በሗላ ባልሽ መሸፈንሽን ባይፈልግ እርሱን ላለማጣት ስትይ አትሸፈኒም ማለት ነው?
ስለዚህ አንች ጌታሽን አምላኪ ሳትሆኒ ባል አምላኪ ነሽ ማለት ነው!
•
እርሷ:- እባክህ ዋናው የልብ ንፅህናነው ልቤ ንፁህ ከሆነ ከመሸፈኑ ምን አለኝ
•
መልስ:- ወስጥሽማ በተስተካከለ አካልሽም ይስተካከል ነበር ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ:- "ንቁ በሰውነት ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች እርሷ ከተስተካከለች አካል ሁሉ ይስተካከላል እርሷ ከተበላሸች አካል ሁሉ ይበላሻል ንቁ እርሷ ቀልብ ነች"
በነቢዩ ምስክርነት የውጫውይ ገፅታሽ እንዲህ መበላሽቱ የውስጥሽን መበላሸት ይጠቁማል!
ደግሞም ውስጥሽ ቢስተካከል ኑሮ እንዲህ ባልተገላለጥሽ ነበር እንዲህ የተገላለጥሽው ውስጥሽ ስለተበላሸ ነው።
•
ከተወሰነ ጭማሬ ጋር ከአረበኛ የተዞረ
ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድዘይን

📢Essero.
☪ Assalaamu qaleykum waracmatullaahi wabarakaatuh.
☂ Inkih kah naaxigennah away qafar mangih saqi zakaat edde yaceenih yanin waktit geytimna, tohih taagah, esseroh tu gactek, masalan wadar morootom (40) tekkek inki lac kak yawqem naabbe, laakin yaceenim faxximtam lab lac kinnim kee say lac kinnim nasmitem fanxa, tonnah kaaduk yaceenih yanin lac qumrik magidet yanim faxximtaah?
Gacsa ‼️
➡️ Qimboh naaxagu faxximtam, yaceenih yanin lacak nado wagsiisak cadiisil tanim say lac kinni, takkay immay zakaat gaaboosah yan num, zakaat kah yaceen numih maslacatah taysem yable lac yayyaaqem faxximta.
➡️ Tonnah kaaduk, zakaatah yaceenih yanin lacih qumrih tu gactek, idâ baxa tekkek 6 alsaak daga takkem faxximta, reytâ baxa tekkek kaaduk 1 sanatak daga takkem faxximta.
➡️ Edde yaceen waktih tu-gactek, naharsi sanatak saqi loowo edde gufeh yan alsi nammeytah yadaare saaku kinni.
➡️ Toh akke waytek yemeexege waktiy zakaat edde yaceeni miyan, laakin takkay immay, inki inki baaxooxal kah aban innah, saqi loowo gufam yubleenik, #Ramadhaan muxxo edde loowitak, Ramadhaan uddur yaceenim kaaduk taqabi mali.
~~~~~~~~~~~\\~~~~~~~~~
🌂Mango qolomak essereeh, gaabisne fataawa !🎙🎙
t.me/httpsDiiniKeeAnaakara
☪Md Ali
➡️ Esseroo kee tû mabul teelleenik...👇
🤝 @Anaakar 📩
🔀share

Telegram
Diinii kee Anaakara (Md Ali)
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية
★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat
Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Forwarded from ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Telegram
SadatKemal Abu Meryem
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
Urgent Notice!!!
Adigrat University, the Department of Architecture has launched a vacancy for 15 Assistance Lecture and Lecturer positions.
Requirements:
⁃ Minimum GPA 3.0 for female and 3.25 for male candidates
⁃ Original or temporary Degree/MSc
⁃ Application letter
⁃ CV
⁃ Recommendation Letter
⁃ 0 year experience
⁃ BSc. and above in Architecture or Architecture and Urban Planning
⁃ Deadline is within 3 days until Friday 06-09-2019
Priority will be given for Masters Degrees holders.
For further information please contact:
Cell phone: +251914013344 or +251914723178
E-mail: beletehagos@gmail.com

የረሳነው መስታዎት
~~~~~~~~~~
°
አካልህ ተውቦ
ገፅታህ አብቦ
ሰውነትህ ደምቆ
መልክህ አሸብርቆ
•
መደነቅ ያማረው፣
መኮፈስ ያጓጓው፣
መስታወት ያሰኘው፣
‘እየኝ’ ያለህ ’ለታ፣
እፍኝ አፈር ዘግነህ ተመልከት በጌታ!!
ተመልከት በአላህ!
ተመልከት በቃሉ
ቋንቋ ብሄር ሰጥቶ ቢያግባባህ ጀሊሉ
ዘር እየመነዘርክ ትጎራለህ አሉ!
•
ወንድማለም!
እስኪ
ተመልከት ከጭቃው፣ ተመልከት ከምድሩ
አንተን አንተን ይላል፣
ዘመድ ከዘመዱ ሰውም ከ አፈሩ!
•
መልክህ ረጋፊ ነው፣
ቀለምህ ጠፊ ነው፣
ቋንቋህ አላፊ ነው፣
ብሄርህ ትርፍ ነው፣
አካልህ ፈራሽ ነው፣
ዋናው ማንነትህ አፈር ነው ጭቃ ነው።
•
ወንድሜ!
እስኪ አትንጠራራ
አትደርስም ተራራ!
እስኪ አትንገዳገድ
ምድር ላትሰረጉድ
አፈር ነህ ያ’ፈር ልጅ
የግም ጭቃ ውላጅ!
•
አፈር ነው መነሻህ
አፈር ነው መድረሻህ
አፈር መጀመሪያህ አፈር መጨረሻህ
ነገም ከ አፈር ነው ዳግም ’ምትወጣ
እንደተበተነ እንደ መንጋ አንበጣ!!
•
ከጭቃ ተሰርቶ፣
ከጭቃ ተነስቶ፣
በቆሻሻ መውጫ ሁለት ጊዜ ወጥቶ፣
መሬት አይንካኝ ሲል
በኩራት ሲፏልል፣
በትእቢት ሲሸልል፣
አይደንቅም ወይ ከቶ!!
አይ የሰው ልጅ!!
(ኢብኑ ሙነወር፣ ነሃሴ 29/2011)
~~~~~~~~~~
°
አካልህ ተውቦ
ገፅታህ አብቦ
ሰውነትህ ደምቆ
መልክህ አሸብርቆ
•
መደነቅ ያማረው፣
መኮፈስ ያጓጓው፣
መስታወት ያሰኘው፣
‘እየኝ’ ያለህ ’ለታ፣
እፍኝ አፈር ዘግነህ ተመልከት በጌታ!!
ተመልከት በአላህ!
ተመልከት በቃሉ
ቋንቋ ብሄር ሰጥቶ ቢያግባባህ ጀሊሉ
ዘር እየመነዘርክ ትጎራለህ አሉ!
•
ወንድማለም!
እስኪ
ተመልከት ከጭቃው፣ ተመልከት ከምድሩ
አንተን አንተን ይላል፣
ዘመድ ከዘመዱ ሰውም ከ አፈሩ!
•
መልክህ ረጋፊ ነው፣
ቀለምህ ጠፊ ነው፣
ቋንቋህ አላፊ ነው፣
ብሄርህ ትርፍ ነው፣
አካልህ ፈራሽ ነው፣
ዋናው ማንነትህ አፈር ነው ጭቃ ነው።
•
ወንድሜ!
እስኪ አትንጠራራ
አትደርስም ተራራ!
እስኪ አትንገዳገድ
ምድር ላትሰረጉድ
አፈር ነህ ያ’ፈር ልጅ
የግም ጭቃ ውላጅ!
•
አፈር ነው መነሻህ
አፈር ነው መድረሻህ
አፈር መጀመሪያህ አፈር መጨረሻህ
ነገም ከ አፈር ነው ዳግም ’ምትወጣ
እንደተበተነ እንደ መንጋ አንበጣ!!
•
ከጭቃ ተሰርቶ፣
ከጭቃ ተነስቶ፣
በቆሻሻ መውጫ ሁለት ጊዜ ወጥቶ፣
መሬት አይንካኝ ሲል
በኩራት ሲፏልል፣
በትእቢት ሲሸልል፣
አይደንቅም ወይ ከቶ!!
አይ የሰው ልጅ!!
(ኢብኑ ሙነወር፣ ነሃሴ 29/2011)
Forwarded from ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
የ12ኛ ክፍል ውጤትን የተመለከተ መግለጫ!‼️
የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በትምህርት ሚኒስትሩ ሚኒስቴር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ፣ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገ/እግዚአብሔር ምክትል ዳይሬክተሮች ዶ/ር ዘሪሁን ዱሬሳ እና አቶ መሳይ ደምሴ፣ እንዲሁም የየክልሎች የትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች የሆኑት ዶክተር ጌታሁን ጋረደው የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣ ዶ/ር ቶላ ባሪሶ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ እንዲሁም ዶክተር ይልቃል የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች በተከታታይ ውጤቱን በተመለከተ በጋራበተላለፈው ውሳኔ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል።
በዚሁም መሰረት በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ያጋጠመ ችግር መኖሩን በተለይ በደንብ ጥሰት ዙሪያ በማረጋገጫ የተያዘባቸው ተማሪዎች ውጤት መሰረዙ እና በደንብ ጥሰቱ ተሳታፊ የሆኑ አካላት በየደረጃው ተጠያቂ የሆኑበት ሁኔታን እንዳለ ሆኖ፤ ፈተናዎቹ ከሰጡባቸው ቀናት ሀሙስና አርብ ማለትም በ6 እና 7/10/2011ዓ.ም ከተሰጡት ፈተና ውጤቶች በተለየ ከቅዳሜና እሁድ በኋላ ሰኞ እና ማክሰኞ ማለትም በ10 እና 11 10/2011ዓ.ም በተሰጡት ፈተናዎች በግልጽ የታየ የውጤት ግሽበት መኖሩ በመረጋገጡ የዩንቨርስቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥቡ በአራቱ የትምህርት ዓይነቶች ላይ መሰረት ያደረገ እንደሚሆን መወሰኑን ገልጸዋል፡፡
እነዚህም እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ አፕቲቲዩድና ፊዚክስ ለተፈጥሮ ሳይንስ ሲሆኑ እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ አፕቲቲዩድና ጂኦግራፊ ለማህበራዊ ሳይንስ ይሆናሉ፡፡ ይህም ሲሆን ተማሪዎች እንዲሁም የተማሪ ወላጆች ሊገነዘቡ የሚገባቸው ተማሪዎቹ ያስመዘገቡት ውጤት በመምህርነት ሙያ ለመማር ከመረጡ ተማሪዎች ውጪ ለዩንቨርስቲ መግቢያ ብቻ የሚያገለግልና የተፈጥሮና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ተብለው ዩንቨርስቲ እንደሚገቡና ከአንድ ዓመት የፍሬሽማን ኮርሶች በኋላም በሚያስመዘግቡት ውጤት መሰረት የፈለጉትን የትምህርት ፊልድ መርጠው መማር የሚችሉ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡
የተከሰተውን ግሽበት በተመለከተም የማጣራት ሂደቱን የሚያካሂድ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሆነ ኮሚቴ መቋቋሙን የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጌታሁን ጋረደው ያሳወቁ ሲሆን ተጠያቂው አካል አስተማሪና የማያዳግም እርምጃ የሚወሰድበት መሆኑን አሳውቀዋል፡፡ በመግለጫው ማጠቃለያም የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ እንደገለጹት የመቁረጫ ነጥቡን በተመለከተ ከጸጥታ ጋር በተያያዘ ችግር የነበረባቸው አካባቢዎች የተፈተኑ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ የሚታይላቸው መሆኑንና በጥቂት ቀናት ውስጥ በኤጀንሲው የሚገለጽ መሆኑን እንዲሁም በታየው የውጤት ግሽበት ምክንያት የተያዙት የተማሪዎች ውጤቶች እንደሚለቀቅ ጨምረው አሳውቀዋል።
@Esat_tv1

Forwarded from Ewunet Media(እውነት)
🇪🇹የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት
ፈተናዎች ብቻ ይወሰናል ተባለ🇪🇹
👉 የዩኒቨርሲቲ
መግቢያ ውጤት የሚወሰነው በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት
ፈተናዎች ብቻ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
👉ሚኒስቴሩ በ12ኛ ክፍል ፈተና እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
መግቢያ ውጤትን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል።
👉በዚህም ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ
በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት በተሰጡ ፈተናዎች ብቻ የሚወሰን
ነው ብሏል።
✅በዚህም እንግሊዝኛ፣ አፕቲቲውድ፣ ሂሳብ፣ ጂኦግራፊ እና
ፊዚክስ ውጤቶች የተማሪዎቹን መግቢያ ይወስናሉ ተብሏል።
👉ምክንያቱም በቀሪዎቹ ሁለት ቀናት የተሰጡት ፈተናዎች የውጤት
መጋሸብ የታየባቸው ናቸው ተብሏል።
👉በውሳኔው መሰረት ውጤቱ ወደ መንግስት ከፍተኛ የትምህርት
ተቋማት ለመግባት ብቻ የሚያገለግል ሲሆን ፥ ምንም
የሚያመጣው ተጽዕኖ አለመኖሩንና ትክክለኛና ፍትሃዊ ውሳኔ
መሆኑም በመግለጫው ተመላክቷል።
👉ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብም
ይፋ ይሆናል ነው የተባለው።
@Waltatv @Waltatv_bot
ፈተናዎች ብቻ ይወሰናል ተባለ🇪🇹
👉 የዩኒቨርሲቲ
መግቢያ ውጤት የሚወሰነው በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት
ፈተናዎች ብቻ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
👉ሚኒስቴሩ በ12ኛ ክፍል ፈተና እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
መግቢያ ውጤትን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል።
👉በዚህም ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ
በመጀመሪያዎቹ ሁለት ቀናት በተሰጡ ፈተናዎች ብቻ የሚወሰን
ነው ብሏል።
✅በዚህም እንግሊዝኛ፣ አፕቲቲውድ፣ ሂሳብ፣ ጂኦግራፊ እና
ፊዚክስ ውጤቶች የተማሪዎቹን መግቢያ ይወስናሉ ተብሏል።
👉ምክንያቱም በቀሪዎቹ ሁለት ቀናት የተሰጡት ፈተናዎች የውጤት
መጋሸብ የታየባቸው ናቸው ተብሏል።
👉በውሳኔው መሰረት ውጤቱ ወደ መንግስት ከፍተኛ የትምህርት
ተቋማት ለመግባት ብቻ የሚያገለግል ሲሆን ፥ ምንም
የሚያመጣው ተጽዕኖ አለመኖሩንና ትክክለኛና ፍትሃዊ ውሳኔ
መሆኑም በመግለጫው ተመላክቷል።
👉ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብም
ይፋ ይሆናል ነው የተባለው።
@Waltatv @Waltatv_bot
ESAT (ኢሳት🇪🇹)®
የ12ኛ ክፍል ውጤትን የተመለከተ መግለጫ!‼️ የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በትምህርት ሚኒስትሩ ሚኒስቴር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ፣ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ገ/እግዚአብሔር ምክትል ዳይሬክተሮች ዶ/ር ዘሪሁን ዱሬሳ እና አቶ መሳይ ደምሴ፣ እንዲሁም የየክልሎች የትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች የሆኑት ዶክተር ጌታሁን ጋረደው የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣ ዶ/ር ቶላ ባሪሶ…
👆Kaxxam qaybik tan maybalaalaqa ‼️🙊
Ni qunxaaneytak Yalli taysem siinih yacaay👌

☪ Sahdayti baxi...
➡️ Maqaane kaa geytek, shukri dago !
➡️ Umaane kaa geytek sabri dago !
(( Qolomâ maxco))
🌂 الإنسان
⬅️ قليل الشكر عند النعمة
⬅️ وقليل الصبر عند البلاأ
☂ قول العلماء
➡️ Maqaane kaa geytek, shukri dago !
➡️ Umaane kaa geytek sabri dago !
(( Qolomâ maxco))
🌂 الإنسان
⬅️ قليل الشكر عند النعمة
⬅️ وقليل الصبر عند البلاأ
☂ قول العلماء
Essero.📞
Mohammed Edris:
★ Assalaamu qaleykum Waracmatullaahi Wabarakaatuh.
📞 Anu esseroh liyom "Yalli (سبحانه وتعالي) Isi qhur-aanih addal ,yalli inkih yan dambi caba rabbi kinni" iyya, takkel geynam faxe zambi cabam toobiteenik,
Kaadu gersi aayatal iyyaamah, Yalli(سبحانه وتعالي) " umman dambi caba Rabbi kinni,immay shirki yot hee num koh raaquh"iyya , massakaxxaluk addaffakoot neh Abtam koo essera.
🔗 Gacsa.
🔎🔗 YALLI (سبحانه وتعالي) shariika (bagulleyta, agleyta) kaat hee kal, gersi zambitte luk yemeeteenik aw shirki haak sugoonay immay, sarrak illacabol woo shirkik towbitta iyyeenih, towbâ bagul rabeenik, woo zambitte YALLI (سبحانه وتعالي) #isih_racmattah_muxxoh sinaamah cabah, tonna hinnay, Yallalih shariika haak ( Yallak kalah gersih marah qibaada abak) suggaay, akak towbitekal rabeenik Yalli toh sinaamah macaba !! “
~~~~~~~~~~~~~
🎙 Dr Macammad saani
📝 Kutbe: Md Ali
t.me/DiiniKeeAnaakara

01 Essero....
Abu Bilal...📞.
★ Assalaamu qaleykum Waracmatullaahi Wabarakaatuh.
📞“ Anu esseroh liyom, maaqô buxa takkuu kalah tan caagiidah tasaawirle kutbe bicsaanam Diinil mannaleeh?
Roocileemih taswiir takkay, kalah khamri tasaawir takkay, kalah kaaduk makmak-maqab tasaawir takkay, tannah tan caagiida bicsaanam mannaleeh? “
🔗 Gacsa.
🔎 “ Qimboh naaxagu faxximtam, khamri caagiida bicsaanam mafaxximta, woh ken umaaneh aysaxxaagee kee wohul ken cataanamak loowimtaamih kinniimih taagah annah tanim abe waanam faxximta.
🔗 Tonnah kaaduk , roocileemih tasaawir kaaduk fotoghraafiyyah tasaawiir ugsaanamal siita waytaamih taagah, abe waanam aysuk raqta !!
🔗 Kalah tan maaqoo kee wonnah taniimik bicsaanamaay taqabi mali ”
~~~~~~~~~~~~~
🎙 Dr Macammad saani
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️
[[ Computer ixxigaleeh, maysaxxagaa kee matbaqat taama aba qunxaaneytaw, tannah taniimik cubbi geya !! ]] { Md Ali } 🖥🕹
⬇️⬇️⬇️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
➰ Macammad.
02, Essero....📞.
📞 “ Anu esseroh liyom, abba baxà salootam faxeeh, woo awki ginô salot luk sugek maca abam faxximtaah? “
🔎 Gacsa.
🔗 “ Isih ginok salot luk sugek qusba salootuh faxximtam maliy, toh salot kaah takke ”
~~~~~~~~~~~~~
🎙 Dr Macammad saani
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
📝 Kutbe: Md Ali
t.me/DiiniKeeAnaakara
comment:• 👉 @Anaakar
Share

☪Assalaamu qaleykum waracmatullaahi wabarakaatuh
📢📢Kassiisi
°°°°°°°°°°°°
☂Qaashuura ( Mucarram ) alsak 10 heele ayro soomaanam, Yallih garil kaxxa ajrile.
➡️ Soomaanam faxximtam kaaduk 10heele ayro, kalah kaaduk naharat tan 9hatto ayro.
☂ Meqe NABI ﷺ isih cayaatal anuk soomem 10 hattoh ayro kinni, takkay immay, “ ciggiiluwaa sanat sugek 9 hattoh ayro soomeliyo” iyyeh suge, laakin too sanat adaare kal rabeemih taagah masoominna !
⤵️ Tohuuhk ugutak, nel bictek beera maacisa caadah soomanam faxximta, akke waytek 10 hattoh ayro soomnam faxximta.👌
➡️ Beerih caad:- 9
➡️⤴️Itleen:- 10
🤝 Yalli net koobaahisay
Share
t me/httpsDiiniKeeAnaakara

መስቀል ያለበት ልብስ
~~•°~~•°~~•°~~•°
* በሃገራችን በገጠር አካባቢ የመስቀል ጥልፍ ያለበት ባህላዊ ልብስ የሚለብሱ ብዙ ሙስሊሞች አሉ።
* በአሁኑ ሰዓት እንዲህ አይነት የመስቀል ጥልፍ ያለባቸው ባህላዊ አልባሳትን የሚሸጡ ሙስሊሞችን አሉ።
* የተለያዩ መስቀል ያሉባቸው የአውሮፓ ቡድኖች አርማዎች ያሉባቸው ማሊያዎችን የሚለብሱ ልጆችና ወጣቶችም ብዙ ናቸው።
ነገር ግን ለሙስሊሞች የሌሎች ሃይማኖቶች የእምነት መገለጫ ምልክቶችን መጠቀም ፈፅሞ አይፈቀድም። እናታችን ዓኢሻ – ረዲየላ፞ሁ ዐንሃ – እንዲህ ትላለች: –
لم يكن رسول الله صلى الله وسلم يترك في بيته شيئا فيه تصاليب إلا نقضه
"የአላህ መልእክተኛ – ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለም – ቤታቸው ውስጥ መስቀሎች ኖረውበት ሳያበላሹት የሚተውት ነገር አልነበረም።" [ቡኻሪ]
°
ስለዚህ መስቀል ያለበት ልብስ መልበስ አይፈቀድም። በማይፈቀድ ነገር መነገድም አይፈቀድም። ሶላት ሊሰገድበትማ ጭራሽ አይሆንም።
★ ሳናውቀው ከገዛንስ? ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል:–
من ابتلي بشراء شيء من ذلك فإنه يطمس الصليب إن أمكن، وإلا رمى بالثوب وترك لبسه .
"እንዲህ አይነት (መስቀል ያለበት ልብስ) በመግዛት የተፈተነ ሰው የሚቻል ከሆነ መስቀሉን ያጥፋው። ካልሆነ ግን ልብሱን ይጣለው፤ እንዳይለብሰው።"
ምንጭ:– http://fatawa.alukah.net/content/1714
°
እዚህ ላይ አንዳንድ በባህል ሽፋን ወደ እምነታቸው የሚጣሩ ብልጦች ይህንና መሰል ትምህርቶችን እንደ ማክረር ሊቆጥሩ ይችላሉ። አክራሪዎቹ ግን እነሱ ናቸው። በሌሎች እምነት ውስጥ ገብቶ ብይን ለመስጠት ማንጋጠጥ ፅንፈኝነት ብቻ ሳይሆን ብልግናም ጭምር ነው። እኛ "ኮፍያ ወይም ጂልባብ ልበሱ" አላልንም። "እንደኛ ካለበሳችሁ አካራሪዎች ናችሁ" የምንል አጉል ደፋሮች አይደለም። ስለዚህ እባካችሁ በማስተዋል ተባበሩን።