Diinii kee Anaakara (Md Ali)
1.63K subscribers
944 photos
197 videos
214 files
1.42K links
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية
★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat
Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol
Download Telegram
👆Asaaku Addis Abbak addal doolat tiggile masjiidi ‼️
😭😭
Forwarded from 🇪🇹 ኮሮና ሰበር ዜና 🇪🇹 Corona Update🇪🇹
Watch "በዛሬው እለት ለአመታት የአከባቢው ሙስሊሞች ሲገለገሉበት የነበረው አሊፍ መስጂድ ፈርሷል፤ video ን ይመልከቱ" on YouTube
https://youtu.be/103Q8Ykv7Hg
https://youtu.be/103Q8Ykv7Hg

Share
Essero.

Inkih kah naaxigennah, addat akak nan qarfah alsak 9heele ayro soomaanam kaxxa galtoleeh, 2sanatih zambi cabsuleh yan soom kinni.

Tonnah kaaduk, Yallih fatmoyti QSW " fardi soom akke waytek, sabti ayro soomina" iyye.

Away alsak 9heele ayro kaaduk sabti ayro kinni.

Tohih taagah, a soom mannal abnam xiqnaah?



Gacsa

Qimboh naaxagu faxximtam, gersi ayroorak baxsaluk, sabti ayro dibuh soomaanam waasole,

Tonnah kaaduk, Meqe NABI QSW “ sin inkitti, Jumqatti saaku soomewaay, naharat kak tan ayroo soomee kee lakat kak tan ayro soomeh akke week ” iyye


A cadiisik baritnam, sabti saaku soomaanam xiqtaama..

Kalah kaaduk, sabti ayrot waasolem, sabti soomih migaaqal wali sabab sinnim aban soomukkal, annah yan soomuy, Yallih FARMOYTI QSW amriseeh, "soome numuh 2sanatih zambi cabsule" kak iyye soomih innah yan soom hinna.

Kalah akkel cubbusnam faxximtam, a soom sabti ayro kah yekkem, makkook 9hattoh ayro sabtih takkem faxximta iyyeenih abeenim hinnay, alsi loowo isih elle yemeete.


Tohih taagah, Yallih farmoytih QSW sunna kinnim asmatukuuy, tonnah kaaduk 2 sanatih zambi cabsu edde loowitak, soomaanam faxximta.


👆 Mango qolomak gaabosne fataawa.


@httpsDiiniKeeAnaakara
የስምንተኛው ቀን ውሎና ተግባራት
የዙል ሒጃ ስምንተኛው ቀን "የውም-አትተርዊየህ" የሚባል ሲሆን እርሱም የመጀመሪያው የሐጅ ቀን ነው:: ወደ ሐጅ ተግባራት ውስጥ ከመግባት በፊት ተመቱዕ የሚባለውን የሐጅ ዓይነት የመረጠ ሰው ገላውን መታጠብ፣ ጥፍሩን መቁረጥ፣ ብብትና ሀፍረተ-ገላ አካባቢ ላይ ያሉ ጸጉሮችን ማንሳትና ነጭ የኢሕራም ልብሱን መልበስ ይጠበቅበታል:: ተመቱዕ ያለደረጉ ደግሞ ቀድሞውኑ ባደረጉት ዝግጅት ወደ ሐጅ ተግባራት ይገባሉ:: እንደ ሙተመቲዕ ጸጉርና ጥፍርንም ማንሳት አይፈቀድላቸውም::

ሴቶች ከኒቃብና ከጓንት በስተቀር ሸሪዓውን እስካልተጻረረ ድረስ ማንኛውንም ዓይነት ልብስ መልበስ ይችላሉ:: በዚህ ቀን ረፋድ ላይ የሐጅ ተግባራትን ለማከናወን በሚል ኒያ (እቅድ) ካረፍንበት ቦታ  "ለበይከ- አላሁምማ ሐጀን"  በማለት ኢሕራም እናደርጋለን:: ምናልባት ሐጄን እንዳላጠናቅቅ ሊያደርገኝ ይችላል የምንለው የሚያሰጋን ነገር ካለ ( ህመምና መሰል ነገሮች ) (ፈኢን ሐበሰኒ ሓቢሱን ፈመሒሊ ሐይሡ ሐበስተኒ) ማለትም፥ "ኢሕራሜን እንዳላጠናቅቅ የሚያደርግ ነገር ከገጥመኝ ከኢሕራሜ የምወጣው (የማፈርሰው) እዛው ቦታ ላይ ነው" ማለት ሲሆን ምንም ዓይነት ስጋት የሌለበት ሰው ይህን ማለት የለበትም:: ስጋት ኖሮበት ይህን ብሎ ስራውን የጀመረ ሰው የሰጋው ነገር ቢከሰት ችግሩ የተከሰተበት ቀንና ቦታ ላይ ከገባበት ኢሕራም (ዑምራም ይሁን ሁሉም የሐጅ ዓይነቶች ) ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ትቶ መውጣት ይችላል:: ቀዷ ማውጣትም ይሁን ካሳ መክፈል ግዴታ አይሆንበትም::

** ኢሕራም ካደረግንና የሐጅ ተግባራትን ለመጀመር ከወሰን በኋላ ኢሕራም ላደረገ ሰው የሚከለከሉ ቀደም ሲል ከላይ የተዘረዘሩ ነገሮችን በሙሉ መራቅ ይጠበቅብናል::

* ከዛም በሚከተለው መልኩ ተልቢያ ማድረግን ማብዛት ይመከራል

لبيك اللهم لبيك, لبيك لا شريك لك لبيك, إن الحمد والنعمة لك والملك لا شريك لك

"አቤት ጌታዬ አቤት (እሺ አሁንም እሺ) አቤት ጌታዬ ለአንተ አጋር የለህም አቤት ጌታዬ ምስጋናና ውዳሴ ላንተ ይገባህ ጸጋዎች በሙሉ ካንተው ናቸው የተሟላው ንግስና ባለቤትም አንተ ነህ አጋርም የለህም"

ከዚህ ሰዓት ጀምሮ አስረኛው ቀን ላይ ጀምረቱል ዓቀባ ጉርጓድ ላይ ጠጠር መወርወር እስኪጀመር ድረስ ከተልቢያ አለመቋረጥ ተገቢ ነው::
* በዚህ መልኩ ከተዘጋጀን በኋላ ተልቢያ እያደረገን ወደ ሚና እንጓዛለን:: እዛም ደርሰን ዙህር፣ ዐስር፣ መግሪብ፣ ዒሻና ፈጅር ሰላቶችን ባለ አራት ረክዓዎችን ሁለት ረክዓ እያደረገን ሁሉንም ሰላቶች በየወቅቶቻቸው በጀማዓ እንሰግዳለን:: ባለ አራት ረክዓዎችን ሁለት ረክዓ አድርጎ አሳጥሮ መስገዱን በተመለከተ የመካ ነዋሪ የሆኑ ሑጃጆችንም ጭምር ያካትታል ወይስ እነሱ ሙሉ መስገድ ይጠበቅባቸዋል? በዲን ሊቃውንት መሀል ኺላፍ ያለበት ጉዳይ ሲሆን (እነሱም ቢሆን ሐጅ ላይ እስከሆኑ ድረስ አሳጥረው መስገድ ይችላሉ ) የሚለው አስተያየት የተሻለ ነው:: እዚህ ጋ ሰላት የሚያሳጥሩት መንገደኛ (ሙሳፊር) በመሆናቸው ብቻ ሳይሆን በሐጅ ስራዎች ምክንያትም ጭምር ነውና ረጅም መንገድ ስላልተጓዙ አያሳጥሩም አይባልም:: "ወላሁ አዕለም"
ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙሳፊር (መንገደኛ) በሚሆኑበት ጊዜ ከፈጅር ሰላት ቀብሊያ ሁለት ረክዓና ከዊትር ሰላት በስተቀር ቋሚ ሱና ሰላቶችን ይሰግዱ እንደነበረ አልተዘገበም (አልተነገረም):: ሰላት አድዱሓ፣ ተሒየተል መስጂድ፣ ለይልና ልቅ የሆኑ በክፍት ሰዓት የሚሰገዱ ተጨማሪ ሱንና ሰላቶችን ግን መስገድ እንደሚቻል የሚያሳዩ መረጃዎች አሉ
* ከሰላቶች በኋላ፣ በእንቅልፍ ሰዓት፣ ምሽትና ማለዳ ላይ የሚደረጉ ዚክርና ውዳሴዎችን መዘንጋትም የለብንም::
* የስምንተኛውን ቀን ሌሊቱን ሚና እናሳልፋለን::

በ8ኛው ቀን የሚታዩ የተወሰኑ ስህተቶች
1: ብዙ የማያውቋቸው ነገሮች እየገጠሟቸው እንዴት ማድረግ እንዳለባቸው እውቀት ያለውን ሰው ፈልገው መጠየቅ ሲገባቸው በመሰላቸው የሚጓዙ ወይም ደግሞ ልክ እንደራሳቸው ጃሂል የሆኑ ሰዎችን አማክረው እርምጃ የሚወስዱ ወይም ደግሞ ተራ ሰው ስላደረገ ብቻ ብለው ያሚያደርጉ ብዙ ሰዎች አሉ:: ይህ ተገቢ አይደለም:: ዲናችን እውቀት ላይ የተመሰረተ ዲን ነውና ያልገባንንና የማናውቀውን ልንጠይቅ ይገባናል::
2: ብዙ ሰዎች የኢሕራም ፎጣቸውን ሲለብሱ ከዚህ ቀን ጀምረው ሐጃቸውን እስክያጠናቅቁ ድረስ የቀኝ ትከሻቸውን ይገልጣሉ ይህም ስህተት ነው:: የቀኝ ትከሻ የሚገለጠው የመጀመሪያው ጠዋፍ ሲደረግ ብቻ ነው::
3: አንዳንድ የውስጥ ልብሶቻቸውን (ትሸርትና ፓንት) የማያወልቁ ወንዶች፣ ኒቃብ የሚያስሩና የእጅ ጓንት የሚጠቀሙ ሴቶች አሉ ይህም ስህተት ነው!::
ሴቶች ካልሲ ቢያደርጉ ምንም ችግር የለውም::
ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ በጥንቃቄ ጉድለት በምንም መልኩ መገለጥ የማይገባውን የሰውነት አካላቸውን (ታፋና እምብርት አካባቢ ወዘተ ) የሚገልጡ ወንዶችንና ፊታቸውን በልቅ ጨርቅ መሸፈን ሲገባቸው ገልጠውት የሚሄዱ ሴቶችም አሉ ይህም ስህተት ነው::
4: ለሐጅ ሲነሱና ለኢሕራም ሲዘጋጁ አላህ በከለከለው መልኩ ሲቆነጃጁ የሚታዩ ወንዶች አሉ:: ለምሳሌ ፂምን በመላጨት እንደዚሁ ደግሞ ሴቶች በመቀንደብና የጌጥ ልብሶችን በመልበስ ስህተት ላይ የሚወድቁ አሉ::
እነዚህና መሰል ነገሮች የሐጁን ምንዳ (አጅር) ይቀንሱታል::
5: ስምንተኛውን ቀን ሚና ማደር ትተው ወደ ዓረፋ ሜዳ የሚሄዱ ሰዎችም አሉ:: ይህም ከነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተግባርና ሱንናቸው ጋር ይጋጫል::

 

 

ምንጭ፦ "ዑምራና ሐጅ ከቤት እስከ መካ ከመካ እስከ ደጅ (መፅሐፍ)"

© የሐጅና ዑምራ መማሪያ

አፕልኬሽኑ በ google play የሚገኝበት አድራሻ

https://play.google.com/store/apps/details?id=appinventor.ai_nesiha_org.Hajj
🕋Cajji gexeh yan marak 13 num rabe



Beera Qhiyaamah ayro
“ Lebbeyka Allaahumma Labbeeyk, Labbeyka Laa Shariika laka Labbeyk..... ” axcuk ugutelon

Inshaa Allaah
🕋 Asaaki, axcih 8 hattoh ayro "yawmû tarwiyah " kak iyyan ayro kinni.

🕋 Cajji taamak qimboh ayro kinni.

🚐🚐 Asaaku cajji mari
(( لبيك اللهم لبيك, لبيك لا شريك لك لبيك, إن الحمد والنعمة لك والملك لا شريك لك)) axcuk mina fan oobaanaah, elle asaanaah, elle xiinan.


🕋 Cajji Yalli keenih oggolay, neh kaaduk saami Yalli yacaay ☝️


@httpsDiiniKeeAnaakara
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሶስት ተከታታይ ኹጥባዎች
① ዛሬ የጁሙዑ ኹጥባ
② ነገ ቅዳሜ የዐረፋ ኹጥባ ዐረፋ ላይ
③ ከነገ ወዲያ እሁድ የዒደል አድሓ ኹጥባ
ለጉራ ከሚውል እውቀት ይልቅ መሀይምነት ሺህ ጊዜ ይሻላል።

ተውሒድ ቀራህ፤
ፊቅህ ቀራህ፤
ኡሱል ቀራህ፤
ነሕውና ሶርፍ ቀራህ፤
ቁርኣን በተጅዊድ ሐፈዝክ፤



አካዳሚ ተማርክ፤
መማርህ ትህትና ካላላበሰህ፣ አላህን መፍራትን ካላወረሰህ አንተ የሰው ትንሽ ነህ! ከንቱ ፍጡር!!

http://t.me/IbnuMunewor
🕋 Asaaki Islaaminnâ diinih addal kaxxam naba ayo kinni !!


🕋 Yalli SW Asaakih ayrot aban dooqa oggolaamih taagah away qafar baaxoo kee baadal yanih yan taqabitteetah dooqa abnam faxximta.


🕋 Asaaku soomuh aseh yan marak soom Ylli raabitay.

🕋Muslimiin nasrii kee maysole qarfa neh abay.


Aamiin

@httpsDiiniKeeAnaakara
“ الله أكبر، الله أكبر، الله أكبر
لا إله إلا الله
والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد “
🕋 Cajji mari asaaku # Ardul_qarfal assa iyyeenih, orba muzdalifa fan abelon.
ken cajji Yalli raabitay, neh kaaduk saami yacaay.


Aamiin.


t.me/httpsDiiniKeeAnaakara
عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!


Qiid Mubaarak

Meqe taamoomik abitneeh, abiteenim, Yallih neh oggolay !


t.me/httpsDiiniKeeAnaakara
Qiid Mubaarak

A chanalih addal yan massakaxxle qunxaaneytaw, Qiddi diyaara sin Taafay !

“ Lebbeyka Allaahumma Labbeeyk, Labbeyka Laa Shariika laka Labbeyk, Innal-camda, wanniqmata, laka walmulk, Laa Shariika laka, Labbeyka ....”


🕋 Unkaq 1440 H.L qiidul adhcal-mubarak salaamah sin gufseeh, nee gufsem !!


🕋 ለበይክ አላሁመ ለበይክ
ለበይከ ላሸሪከ ለከ ለበይክ
ኢነልሐምደ
ወንኒዕመተ
ለከ ወልሙልክ
ላሸሪከ ለክ!!

ለ1440ኛው የኢድ አል~አድሃ {አረፋ}በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🌙🌙


t.me/httpsDiiniKeeAnaakara