Diinii kee Anaakara (Md Ali)
1.61K subscribers
996 photos
210 videos
216 files
1.47K links
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية
★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat
Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol
Download Telegram
Forwarded from Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ (Wasu Mohammed)
ይዘቱና የአገልግሎት ዘመኑ የማይታወቅ መጠጥ በቁጥጥር ስር ውሏል

በኮምቦልቻ ከተማ አብሻገር ክፍለ ከተማ የቅመማ ውህደቱና የአገልግሎት ማብቂያው የማይታወቅ፣ "ዱባይ" የተባለ ፈሳሽ መጠጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል።

የክፍለ ከተማው ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኢንስፔክተር ሁሴን መብራቱ እንደገለጹት፤ መጠጡ በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ (ገንቦ በር) አካባቢ የሚመረት ሲሆን፣ በኮምቦልቻ ከተማ የተከማቸ ከ4,870 በላይ (406 ደርዘን) ምርት ከተጠርጣሪዎች ጋር ተይዟል ብለዋል።

ምርቱ በሌሎች አካባቢዎችም በስፋት መሰራጨቱ ተገልጿል።
ህብረተሰቡ የአገልግሎት ዘመናቸውና ይዘታቸው በትክክል የማይገልጹ ምርቶችን በመለየትና ለፖሊስ በመጠቆም፣ በተለይም የህፃናትን ጤና ከአደጋ እንዲጠብቅ ኢንስፔክተር ሁሴን መልዕክት አስተላልፈዋል።
መረጃው የኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ነው።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
1
Tama duyye qafar baaxo fan mango makmak maqab uwwayti kak culta kombolichah magaalal yibbixen maqabay kak bicseenim kee gabâ kaltih uddur(expire date) kak amixxige sinni kinniimih taagah, qafar baaxo cultaamak cubbi geya.
3
Forwarded from Kassis Faage
🌸🍃 Yallih farmoyti(ﷺ) Madiina cule uddur qimboh edde yaabem macaay?
Tamaa gubal yan cadiisit yaabe ⬇️
عن عبدِاللَّهِ بنِ سَلاَمٍ رضي الله عنه، أَنَّ النَّبِيَّ ﷺ قالَ: أَيُّهَا النَّاسُ أَفْشوا السَّلامَ، وَأَطْعِمُوا الطَّعَامَ، وَصَلُّوا باللَّيْل وَالنَّاسُ نِيامٌ، تَدخُلُوا الجَنَّةَ بِسَلامٍ.
رواهُ الترمذيُّ وقالَ: حديثٌ حسنٌ صحيحٌ.
Qabdillaah Salaam baxak baahak Yalli kaa oggolay, Yallih Nabii(ﷺ) iyyeh: ❝Sinaamey Salaamaqle fixixisaay, maaqo oskomaay, bar sinam xiinit anuk salat aba, jannat nagayna luk culettoonuk ❞ iyye . [📕Tirmiizi xaagise Saciicik yan cadiisi].

Ta cadiisik baritnam:
1. Salaamqale yasmaggeenimiiy,
2.Qulule maraay kalah yan mara maaqo yaskameenimiiy,
3. Bar sinam xiinit tan uddur salat abaanam
Tama sidiicam edde geytimte mari jannat digaalak salaamah anuk culaanamih qideyta geyaanam baritna.
Yalli a abtoota abaanamih saami neh yacaay, sarrak jannat digaala sinnim culaanamih qideyta neh yacaay siinih yacaay
#Join ⤵️⤵️ Telegram channel
https://t.me/Kassisfaage
https://t.me/Kassisfaage
تزوج "القاضي شريح" بامرأة من تميم يقال لها "زينب بنت جرير"، فيقول عنها:

فلما خطبتها من عمها ندمت! وذكرت غلظة قلوب نساء بني تميم، فأردت أن أطلقها قبل أن أدخل عليها، ولكني قلت لن أطلقها الآن وإنما أتزوجها وإذا رأيت منها ما أكره أطلقها.

فيحكي القاضي شريح قصة دخوله على زينب، ويقول:
فلما دخلت عليها صليت ركعتين فسألت الله خيرها وعذتُ به من شرها، فلما سلمت وجدتها خلفي تصلي معي.. فلما انتهينا من الصلاة، دنوت منها، فقالت: على رسلك يا أبا أمية، ابق كما أنت! ثم قالت: "الحمدلله أحمده وأستعينه، وأصلي على محمد وآله؛ وبعد:
إني امرأةٌ غريبة عنك، لا عِلم لي بأخلاقك، فبيِّن لي ما تُحب فآتيه، وما تكره فأزدجر عنه.. وقالت: وقد ملكتني فاصنع ما أمرك الله به: ﴿إمساكٌ بمعروف أو تسريحٌ بإحسان﴾، أقول قولي هذا واستغفر الله لي ولك.

فيقول شريح: فقلت لها:
الحمدلله أحمده وأستعينه، وأصلي على النبي وآله وأسلم، وبعد:
فإنكِ قد قلتِ كلاماً إن تثبتي عليه يكن ذلك حظّكِ، وإن تدعيه يكن حجة عليكِ، فإني أحب كذا وكذا وأكره كذا وكذا، وما رأيتِ من حسنة فانشريها، وما رأيتِ من سيئة فاستريها.

فيقول القاضي شريح: فمكثتْ زينب معي عشرين سنة لم أعتب عليها في شيء! إلا مرة واحدة، وكنت أنا لها ظالماً!

ويقول: كان لي جارٌ يضرب امرأته، فقلت عن ذلك:

رأيتُ رجالاً يضربون نساءهم
فشُلّت يميني حين أضرب زينبا
فزينبُ شمسٌ والنساءُ كواكب
إذا طلعت لم تُبدِ منهُنَّ كوكباً

المستطرف في كل فن مستظرف ٤٥٩/١
t.me/Kunizewjeten2
1
Audio
ስለ ቁርኣኒዮች

በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ


የዛሬ የሮም መስጅድ ኹጥባህ
Update

ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት

በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ 06 ቀበሌ (መነንተላ) ሀሰተኛ የለስላሳ መጠጦችን ሲያመርቱ የነበሩ 3 ተጠርጣሪዎች (ሁለት ወንዶች እና አንድ ሴት) እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አሳውቋል።

የሀብሩ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት ሀላፊ ኢንሰፔክተር መሀሪ ደጉ ለወረዳው ኮሙኒኬሽን እንደገለጹት:-

📌የተያዙት ምርቶች:-"ዱባይ ሶፍት ድሪንክ" እና "ፎር ኦል ጆልጁስ" የተሰኙ የለስላሳ መጠጦች፣ ከ10 ሺህ በላይ የታተሙ ሀይላንዶች እና ማሸጊያ ስቲከሮች።

📌የተቀላቀሉ ኬሚካሎች፦ሶድየም ቤንዞኔት፣ ሌሞን የሎው፣ አሴቲክ አሲድ (አችቶ) እና እርድ ሲሆኑ፤ እነዚህም በኩላሊትና በጉበት ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያደርሱ ናቸው።

📌ወንጀሉ ሊጋለጥ የቻለው ሰኔ 2 ቀን ምርቶቹን ጭኖ ወደ ኮምቦልቻ ከተማ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ መኪና በከተማው አቢሻገር ፖሊስ ጣቢያ በመያዙ ነው።

ፖሊስ ህብረተሰቡ የታሸጉ ምግቦችንና መጠጦችን ሲገዛ የአገልግሎት ዘመናቸውን እንዲያይ እና አጠራጣሪ ነገሮችን ሲመለከት ፈጥኖ ጥቆማ እንዲሰጥ አሳስቧል።

✍️Wasu Mohammed
3
Forwarded from HUDA SOFT
ـ﷽

የሶላት መማሪያ አፕ

ሶላት የዲናችን ምሰሶ፣ የውስጥ ሰላማችን መገኛና በቀጥተኛው መንገድ ላይ ለመፅናት ከአላህ የተሰጠን ታላቅ ስጦታ ነው። ይህንን ታላቅ አምልኮ ደግሞ ነቢያችን (ﷺ) ባስተማሩንና በተገበሩት መንገድ መፈፀም  ግዴታችን ነው።
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"አሰጋገዴን አይታችሁ ስገዱ…" (ቡኻሪ ዘግበውታል)


ይህን ታላቅ መመሪያ በተግባር ለማዋልና የሶላት አፈጻጸማችንን ከነቢዩ (ﷺ) ሱና ጋር ፍጹም የተጣጣመ ለማድረግ የሚረዳ አጋዥ አፕ ይዘንላችሁ ቀርበናል!

ይህ መተግበሪያ ሶላትን ገና ከጅማሬው (ከአስገዳጅ ቅድመ-ሁኔታዎችና ከውዱእ) ጀምሮ እስከ ማጠቃለያው (እስከ ዚክርና ዱዓዎች) ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት እጅግ በቀላልና ግልጽ በሆነ መንገድ ያስተምራል። ጀማሪም ይሁን የሶላት አፈጻጸሙን ይበልጥ ማስተካከል ለፈለገ አካል፣ ይህ አፕ ተስማሚ ነው።

𑁍 የአፑ ዋና ዋና ጠቃሚ ባህሪያት፦
⌕ ደረጃ በደረጃ መመሪያ፡ እያንዳንዱን የሶላት እንቅስቃሴ (ሩኩዕ፣ ሱጁድ፣ ቂያም) ከትክክለኛ አቀማመጥ መግለጫዎች በምስል እና በድምፅ ከፅሁፍ ጋር ያብራራል።
⌕ የውዱእ አደራረግ ሥርዓት: ሶላት ከመጀመሩ በፊት የሚደረገውን የውዱእ አደራረግ በዝርዝር ያሳያል።
⌕ እያንዳንዱ ሂደት በነቢዩ (ﷺ) አስተማማኝ ሀዲሶች ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው።
⌕ በየርዕሶቹ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዋች እና መልሶቻቸው፣ በተጨማሪም የአጫጭር ሱራዋች ማብራሪያ።
⌕ ለማንበብ የሚስብ፣ ፈጣንና ቀለል ባለ ዲዛይን የተዋቀረ።

𑁍 ለምን "የሶላት መመሪያ" ያስፈልገናል?
ሶላትን በትክክለኛው መልክ መስገድ የዱንያም የኣኺራም ስኬት መረጋገጫ ነው። ይህ አፕ በተለይ፦
1. ሶላትን አዲስ ለጀመሩና ለሰለምቴዎች፣
2. በሶላት ውስጥ የሚባሉ ዚክሮችንና ዱዓዎችን በደንብ ማጥናት ለሚፈልጉ፣
3. የልጆቻቸውን ሶላት በሱና መሰረት ማረም ለሚሹ ወላጆች እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው።

"ሶላታችንን ልክ እንደ ነቢያችን (ﷺ) አሰጋገድ በማሳመር የዱንያ ሰላምና የኣኺራ ስኬትን እንጎናጸፍ።"


📲 አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.salatguide.hudasoft.app

አፑን ለሌሎችም በማጋራት (Share በማድረግ) የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! ጀዛኩሙላሁ ኸይረን።
🥰1
Forwarded from 𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚 ((أحمد على) Abu Jaefar)
Cubbusa!! Cisaabisa!!

Beera elle aninnaanah ikkel ifeq salaatah/istis-qhâ salatah yawqeenim kulli numul dirki taniimi. Yallih racmat akah rade waam ní zambiiy ní gaba bahteemiiy wohuk amakkaquk bahaayim digaalimak geytinta.

Too waqdi beera ittah qafu inxeccaay yalla kallacca haynuh dagoo imaan baxa sorkocô baxat akak tan mari, tanim cubbusa mari beera yallah uqunxuyya iyyeh robti esseroh aracal yacdurem faxxinta!!

اللَّهُمَّ اسْقِنَا غَيْثًا مُغِيثًا مَرِيئًا مَرِيعًا نَافِعًا غَيْرَ ضَارٍّ عَاجِلًا غَيْرَ آجِل
اللَّهُمَّ اسْقِ عِبَادَكَ وَبَهَائِمَكَ، وَانْشُرْ رَحْمَتَكَ، وَأَحْيِ بَلَدَكَ الْمَيِّتَ
اللَّهُمَّ اسْقِنَا رَحْمَةً، وَلَا تَجْعَلْنَا مِنَ الْقَانِطِينَ
🤲🤲🤲🤲

Afar Kassis Media