Forwarded from HUDA SOFT
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን
ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦
ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች።
እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው።
አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦
• ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።
• ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።
• በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።
• የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።
• የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።
• ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።
• አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።
• ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር።
የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT
https://t.me/hudasoft
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን።
አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦
🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app

🥰1
Forwarded from Kassis Faage
♦️Yallih farmoyti (ﷺ) iyyeh:
Yalla mafaatita, Sehda faatite sinni num.
[📚Abii Daawuud xaagise(4811) Albaani racimahullaah Saciici kak iyye Saciic Attirmiizi(2031)].
Tah yaanam sehda faatitaanamih qaada aalle sinni num Yalla kaaduk ma faatita yaanama. Maqaane faatitaanam meqe caalatat loowoh tan meqem abe marah duudeenik maqaane keenih gacsek aw dooqa keenih abek aw dagnal afak meqem keenih axce yakkeenim qaada nek takkay.
Inki inki mari isinnih Qarab edde ane sinni kaxxa caagidit yaniinim ceelan, Qarab kaxxaam ilaaqaanam keenik tambulluye, Laakin numma cubbusnek Qarab ilaaqaanam hinnay ken faatitnaamih cakki nel le, baxsa luk Saquud Qarabiya Qaalam Muslimiinil Yallih muxxok wadiril cakki diini yaysexeexegeenimil kaxxa doori le.
Tawak ninnih edde catne udduurul baaxol tanim wagitnek Mangom Ahlû Sunna Waljamaaqah gita (cakki gita) katayya haa mari mangih Saquud Qarabiya faatit keenil elle lenni mangoh,
Ken baaxol Qilmi barte mara akki, ken baaxol baritte Qolomal barite mara akki, ken baaxoh Qolomak miixiyah caddol yastefeede mara akki, Oson yitbiqeenih ruuban kutuubul yagriye mara akki, oson sinni maalut bicisen maraakizil barta mara akki, dagnal Fardih yan Cajji amaanah abiteenih yadaaroonah ken baaxoh amni caylitte Yallih dacayriik ciggiilak cajji meqennal abitoonah sabab kah takke mara akki, ken gaddaloola xisse Masaajidil salat aba mara akki, ken baaxol gaqammoyta goransita mara akki w.w.w...
قال العلامة الإمام ابن باديس رحمه الله:
"لولا العــرب ما انتشر الإِسـلام، ولولا العربيـة ما فُـهـم القرآن، ولولا هذان؛ لانقطعت سلسلة الـمدنية؛ فالـعـرب والعربِيـة شُكرهما فرض على الإنسانية."
الآثار: 361/6.
قَالَ الشَّيْخُ إِبْنُ بَاز رَحِمَهُ اللهُ:
«السَّعُودِيَّةُ أَفْضَلُ دَوْلَةٍ سَلَفِيَّةٍ مِنْ أَلْفِ سَنَةٍ لَا يُوجَدُ دَوْلَةً بَعْدَ الْقُرُونِ الْمُفَضَّلَةِ، نَشَرَتْ التَّوْحِيد وَالْعَقِيدَة السَّلَفِيَّة أَفْضَلُ مِنَ السَّعُودِيَّةِ، السَّعُودِيَّةُ بِلَادُ الْحَرَمَيْنِ وَمَأْزَرُ التَّوْحِيدِ وَمُنْطَلَقُ الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّة».
• |[ الْفَتَاوَىٰ ١/٣٨٠ ]| ..
#Join ⤵️⤵️ Telegram channel
https://t.me/Kassisfaage

Telegram
Kassis Faage
★Baxaabaxsale diini kassiisitte Qafár afat elle geytoona waytan faage.
Ni faagel arciba!
👉Join us:https://t.me/Kassisfaage
Ni faagel arciba!
👉Join us:https://t.me/Kassisfaage
❤2👎1
Forwarded from مركز الإمام أحمد الإسلامي
ኢስላም
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
ኢስላምን ስታውቅ.....
አላህ ካልመለሰን ነገራችን የሚያሰጋ ሁኔታ ላይ ነው
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
ከ" ሙራቀባ " ደርስ የተቆረጠ ....
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
አላህ ካልመለሰን ነገራችን የሚያሰጋ ሁኔታ ላይ ነው
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
ከ" ሙራቀባ " ደርስ የተቆረጠ ....
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
ዝና-
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ ኑር
ስለተናገርክ፣ስላስተማርክ ብቻ አንተ የተሻልክ ነህ ማለት አይቻልም !!
በዚህ ዘመን መለኪያ እየሆነ ያለው ዝና፣ የ"ተከታይ" ብዛት እና የመሳሰለው ከንቱ ነገር ነው....
አፈር ይብላ ዝና !
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
በዚህ ዘመን መለኪያ እየሆነ ያለው ዝና፣ የ"ተከታይ" ብዛት እና የመሳሰለው ከንቱ ነገር ነው....
አፈር ይብላ ዝና !
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
የሶላት ታላቅነት
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
ሰላት ትልቅ ስራ ነውና መገላገልን ፈልገን ልንሰግድ አይገባም !
ነቢዩ ከሰላት ለማረፍ ሳይሆን በሰላት ለማረፍ ነበር የሚቻሉት !
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
ነቢዩ ከሰላት ለማረፍ ሳይሆን በሰላት ለማረፍ ነበር የሚቻሉት !
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
የድብቅ_ወንጀሎች
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
የድብቅ ወንጀል 2
የድብቅ ወንጀል መልካም ስራዎችን ያጠፋል !!
ስልኮች ፣ታብሌቶች እና የመሳሰሉት ነገሮች የብዙ ሰዎች የሚስጥር ጓደኛ ሆነዋል ! ....
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
የድብቅ ወንጀል መልካም ስራዎችን ያጠፋል !!
ስልኮች ፣ታብሌቶች እና የመሳሰሉት ነገሮች የብዙ ሰዎች የሚስጥር ጓደኛ ሆነዋል ! ....
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
👍2
Forwarded from 𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚 (Afar kassis Media)
Gubal tanim doorne ux-daqwa kee fatwa elle takarna you tube kinnuuk #subscribe abaay, absiisa!!
👇
https://youtube.com/@afarkassismediaakm?si=NBG07IzkubjpSkgF

❤4
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አላሁል ሙስተዓን‼
«ሑሴን ባይኖር ኖሮ አላህም አይመለክ፣ ነብዩም አይታወቁም ነበር ይላል ይሄ ሺዒ።
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
إياكم والغلوَّ في الدينِ فإنما أهلَك مَن كان قبلَكم الغلوُّ في الدينِ
"በሃይማኖት ውስጥ ድንበር ማለፍን ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ከእናንተ በፊት የነበሩትን ያጠፋቸው በሃይማኖት ውስጥ ያለው ድንበር ማለፍ ነው።" [አን-ነሳኢይ፡ 3057]»
©: Ibnu Munewor

Forwarded from Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ (Wasu Mohammed)
ይዘቱና የአገልግሎት ዘመኑ የማይታወቅ መጠጥ በቁጥጥር ስር ውሏል‼
በኮምቦልቻ ከተማ አብሻገር ክፍለ ከተማ የቅመማ ውህደቱና የአገልግሎት ማብቂያው የማይታወቅ፣ "ዱባይ" የተባለ ፈሳሽ መጠጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ አስታውቋል።
የክፍለ ከተማው ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኢንስፔክተር ሁሴን መብራቱ እንደገለጹት፤ መጠጡ በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ (ገንቦ በር) አካባቢ የሚመረት ሲሆን፣ በኮምቦልቻ ከተማ የተከማቸ ከ4,870 በላይ (406 ደርዘን) ምርት ከተጠርጣሪዎች ጋር ተይዟል ብለዋል።
ምርቱ በሌሎች አካባቢዎችም በስፋት መሰራጨቱ ተገልጿል።
ህብረተሰቡ የአገልግሎት ዘመናቸውና ይዘታቸው በትክክል የማይገልጹ ምርቶችን በመለየትና ለፖሊስ በመጠቆም፣ በተለይም የህፃናትን ጤና ከአደጋ እንዲጠብቅ ኢንስፔክተር ሁሴን መልዕክት አስተላልፈዋል።
መረጃው የኮምቦልቻ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ነው።
#WasuMohammed
video 👇Like + Follow👇
https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

❤1