Forwarded from 𝐃𝐈𝐈𝐍𝐈 𝐆𝐎𝐎𝐑𝐈 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀
Kassiisi
Meqe nabi ﷺ Ciggiila sanat sugga excek sagal heele ayro soomeyyo iyye 📚 muslim 1134
Too ayro beerâ may ( 9/1/1448 هـ)
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በያመቱ ሙሐረም አስርን እየጠበቁ አካላቸውን በስለት እየተለተሉ፣ ጥቁር ለብሰው "ሑሴን" እያሉ ሙሾ የሚያወርዱት ሺዐዎች የታላቁን ኸሊፋ፣ የዑመር ብኑል ኸጧብ 7ዳይ ለሆነው ለአቡ ሉእሉአ የጀግና መታሰቢያ የገነቡ ናቸው። "አቡ ሉእሉአ አልመጁሲ ማለት ዑመር ብኑል ኸጧብን የሱብሕ ሶላት እያሰገዱ እያሉ በመርዛማ ሰይፍ የ7ደላቸው ሙሽሪክ ነው። በእለቱ ከዑመር በተጨማሪ ወደ ሰባት ሶሐቦችን የ7ደለ ሲሆን ሌሎች በርካቶችንም አቁስሏል።
የተያያዘው ምስል ኢራን ውስጥ የሚገኝ የአቡ ሉእሉአ ዶሪሕ መግቢያ በር ነው። ቀብሩ ላይ ትልቅ ቤት ገንብተው ይዘይሩታል፣ ይመላለሱበታል። አቡ ሉእሉአ አልመጁሲ የመጁሳ (እሳት አምልኮ) ሃይማኖት ተከታይ የነበረ ቢሆንም ኢራኖች ዘንድ ትልቅ የአላህ ወሊይ ነው። ለዑመር ያላቸው ጥላቻ ነው በዚህ ርቀት የወሰዳቸው። ዑመርን በየ ሶላታቸው የሚራገሙ፣ ጣዖት ነው የሚሉ፣ እሱ ብቻ ሳይሆን ለሱ "ረዲየላሁ ዐንሁ" እያለ ዱዓ የሚያደርግም ሙሽሪክ እንጂ ሙስሊም አይደለም የሚሉ እነዚህ መጁሳዎች ለመጁሲው ግን ማስታወሻ ዶሪሕ አቁመውለታል። ታላቁን ኸሊፋ ዑመርን አውግዞ፣ ለሙሽሪኩ አቡ ሉእሉአ አልመጁሲ ሀውልት የሚያቆም የሺዐ እምነት በሑሰይን ሞት ዓመት እየጠበቀ የሚያላዝነው ለሑሰይን ተቆርቆሮ አይደለም። በሱ ተንጠላጥሎ ሌሎችን ለመንካት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

Forwarded from Harun Media - ሀሩን ሚዲያ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲሱን የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ!
• ሀሩን ሚዲያ | ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ል
የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ቁመናቸው ተስተካክሎ ለሕዝበ ሙስሊሙ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ያስችላል የተባለው የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ መጽደቁ ተገልጿል።
በዛሬው ዕለት ሰኔ 18 ቀን 2018 ዓ.ል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ላለፉት 25 ዓመታት አገልግሎት ላይ የነበረውን የፌዴራል ሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 188/1992 ሙሉ በሙሉ የሚተካውን አዲሱን ረቂቅ አዋጅ በይፋ አጽድቋል።
የዚህ ሕግ ማርቀቅ ሥራ የተከናወነው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባቀረበው ጥያቄ መሠረት፤ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በተዋቀረና 7 አባላት ባሉት የዳኞችና የባለሙያዎች ኮሚቴ ነው።
ኮሚቴው የውጭ ሀገራት ተሞክሮዎችንና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የተገኙ ጠቃሚ ግብዓቶችን በማካተት ረቂቁን ያዘጋጀ ሲሆን፣ ለፓርላማው የሕግ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተመርቶም ከባለድርሻ አካላት ጋር ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል።
የዚህ ተቋም በአዲስ መልኩ መደራጀት የሕዝበ ሙስሊሙ የረጅም ጊዜ የመልካም አስተዳደር ጥያቄን የሚመልስ እርምጃ ነው።
የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች ቁመናቸው ተስተካክሎ ለሕዝበ ሙስሊሙ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የተጀመረው የለውጥ ጉዞ፣ ከአዋጁ መጽደቅ ባሻገር የቀጣዩን አፈጻጸም ለማሳካት የሁሉንም ሕዝበ ሙስሊም ድጋፍ እና እገዛ እንደሚፈልግ ተገልጿል።
📅 ሙሐረም 10 ቀን 1448 ዓ.ሂ
© ሀሩን ሚዲያ

❤1
⚠️የዛሬዋ ቀን የተአምራት ባለቤት የሆነው አላህ ጨለማን በብርሃን የቀየረበት ቀን ናትና እንጠቀምባት⁉️
አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በታላቁ ቃሉ እንዲህ ይለናል፦
﴿فَأَوْحَيْنَا إِلَىٰ مُوسَىٰ أَنِ اضْرِب بِّعَصَاكَ الْبَحْرَ ۖ فَانفَلَقَ فَكَانَ كُلُّ فِرْقٍ كَالطَّوْدِ
الْعَظِيمِ﴾
“ለሙሳም ‹ባሕሩን በብትርህ ምታው› በማለት ወሕይ አወረድንለት፤ (መታውም) ተሰነጠቀ፤ እያንዳንዱም ክፍል እንደ ታላቅ ተራራ ሆነ።” (አሽ-ሹዐራእ 63)
⚠️ በዚህ አንቀፅ ላይ የምንመለከተው ይህ ጥልቅ ልመና፣ ልባችንን ወደ ታላቁ ተአምር ባለቤት ይመራዋል። ነቢዩሏህ ሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ከፊት ለፊታቸው ሰፊው ባሕር፣ ከጀርባታቸው ደግሞ የፈርዖን ጨካኝ ሰራዊት በከበቧቸውና ተስፋ በጠፋበት በዚያ የመጨረሻ ሰከንድ፤ አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በባሕር መካከል የደረቀ መንገድን አወጣላቸው። ያ ላላመኑት ጥፋት የሆነው ባሕር፣ ለአላህ ባሮች ግን የድልና የመዳን መንገድ ሆነ።
⚠️ ዛሬም እኛ በሕይወታችን ውስጥ በተለያዩ "ባሕሮች" መሃል ቆመን ሊሆን ይችላል።
✨ የሕመም ባሕር ከቦን ይሆን?
✨ የድህነትና የችግር ማዕበል እየመታን ይሆን?
✨ የመንፈሳዊ ጫና እና የጭንቀት ጨለማ ፊት ለፊታችንን ጋርዶት ይሆን?
⚠️ ያኔ ለሙሳ عَلَيْهِ السَّلَامُ ባሕሩን የሰነጠቀው ጌታ፣ ዛሬም ለእኛ የጠበበንን በር የመክፈት አቅም አለው። እኛ
መውጫውን ባናየውም፣ እርሱ ግን በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገዶችን ያውቃል። እኛ "አበቃልን" ስንል፣ እርሱ ግን "ገና ይጀምራል"ይላል። ተአምር ማለት ለሰው ልጅ የማይቻል፣ ለአላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ግን እጅግ በጣም ቀላል የሆነ ጉዳይ ነው።
⚠️ ስለዚህ በየትኛውም የሕይወት አጣብቂኝ ውስጥ ብንሆን፤ ተስፋ አንቁረጥ። ልባችንን ለባሕር ሰንጣቂው ጌታ አሳልፈን እንስጥ። እርሱ ፊት ለፊታችን የደቀነውን የጨለማ ግድግዳ አፍርሶ፣ የራህመቱንና የፈውሱን ብርሃን እንደሚዘንብልን በሙሉ ልብ እንመን።
ያ አላህ! በባሕር መካከል መንገድ ያወጣኸው የሙሳ ጌታ ሆይ! ዛሬም ፊት ለፊታቸው ጨልሞባቸው መውጫ ለጠፋቸው፣ በሕመም ለዛሉ፣ በትዳር ማጣት መዘግየት ለተቸገሩና በጭንቀት ለታነቁ ባሮችህ ሁሉ አንተ የብርሃንና የፈረጃ በርህን ክፈትላቸው።
አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى በነቢዩ መሐመድ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ስነ-ምግባርና
ጽናት አጊጠን፣ ተአምራቱን ከሚያዩ ደስተኛ ባሮቹ ያድርገን።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

የአላህ መልክተኛ ﷺ ባለቤቶች "አህለል በይት" ናቸው። አላህ ለነብዩ ﷺ ሚስቶች እንዲህ ብሏቸዋል፦
{ وَقَرۡنَ فِی بُیُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجۡنَ تَبَرُّجَ ٱلۡجَـٰهِلِیَّةِ ٱلۡأُولَىٰۖ وَأَقِمۡنَ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتِینَ ٱلزَّكَوٰةَ وَأَطِعۡنَ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥۤۚ إِنَّمَا یُرِیدُ ٱللَّهُ لِیُذۡهِبَ عَنكُمُ ٱلرِّجۡسَ أَهۡلَ ٱلۡبَیۡتِ وَیُطَهِّرَكُمۡ تَطۡهِیرࣰا }
"በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገላለጥም አትገላለጡ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ #የነቢዩ_ቤተሰቦች ሆይ! አላህ የሚሻው ከእናንተ ላይ እርክሰትን ሊያስወግድና ማጥራትንም ሊያጠራችሁ ብቻ ነው።" [አልአሕዛብ: 33]
ተመልከቱ! "የነቢዩ ቤተሰቦች" ብሎ ነው የጠራቸው። በሐዲሥም ነብያችን ﷺ ዓኢሻን "አህሊ በይቲ" ብለው የገለፁበት ሶሒሕ ሐዲሥ አለ። [ቡኻሪና ሙስሊም]
"የነብዩ ሚስቶች ከአህለል በይት አይደሉም" የሚል አለወይ? አዎ! እንዲያውም ሺዐዎች "የነብዩ ሚስቶች ከአህለል በይት አይደሉም" ከማለትም አልፈው ነጋ ጠባ ነው የሚያብጠለጥሏቸው።
1. ኢማሙ ማሊክ ብኑ አነስ — አላህ ይዘንላቸውና — እንዲህ ብለዋል፦
الذي يشتم أصحاب رسول الله - ﷺ - ليس له اسم، أو قال: نصيب في الإسلام
"የአላህን መልክተኛ ﷺ ባልደረቦችን የሚሳደብ ሰው፣ በእስልምና ውስጥ ምንም ዓይነት ስም ወይም ዕድል የለውም።" [አስ-ሱናህ ሊል-ኸላል 2/557]
2. ኢማም አሽ-ሻፊዒይም — አላህ ይዘንላቸውና — እንዲህ ብለዋል፦
لم أر أحداً من أصحاب الأهواء، أشهد بالزور من الرافضة
"ከስሜት ተከታዮች (የቢድዐ ባለቤቶች) መካከል፣ ከራፊዳዎች (ሺዓዎች) የበለጠ በሐሰት የሚመሰክር (የሚዋሽ) አንድም ሰው አላየሁም።" [ኣዳቡ ሻፊዒይ ወመናቂብሁ፣ አቡ ሓቲም፡ 144]
ዛሬ ላይ የሚታዩ የሺዐ ደጋፊዎችም በውሸት የታወቁ ናቸው።

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Forwarded from Kassis Faage
📌Messi qokola Muslimiin qunxaaneyta wagsiisa kassiisi:
Messi iyyan koqsô digiril yamixxige numuk qagaaqagisak Muslimiin wagsiisaak yaaba uma yaabitte baxactam tambulluye.
Laakin kaa kattatta marittey kaa qokolta marittek baali Usuk tah inkinnah miyya axcuk giddi kee anaakarat kay taagah culaanam nable, Muslimiin qunxaaneytay toh iyya ablem innih kaxxaam yoo biyaktah, iyyek axceweem mannal taaxigeeniih naharaak kay namma lakbal daffeyte Malaykay usuk inxecca iyyam taktubeh maay tanin isin? Ahak dumal uli wakti Sheek Muniir Assaqdi deqsita Yamanal yan Sheekiy Sunnal yamixxige Messi Muslimiinit abe xaafut elle yaabe viixiyo ruube uddur kaa qokola marak gariiy mabla elle cayuk suge, baali atu Ronaldo qokoltaa axcuk sugen? inkinnah ah diraabakkah Messi iyyam ma bicta iyyah giddi aba mara ubleh, tamah axcih ublem inkih Muslimiin qunxaaneyta axcih Qafar kinni.
Laakin esseroh tanim Korosti goori ta caddo ni sorkocô baxat macah maadeeh? Afaak kak garcitnu faxxiime waytaamah Messi Muslimiinik umam iyyay axcewaay Yallih naqboytaay Muuminiin naqboyta kinnim digga luk naaxigem faxximta, koros inkih Yallih naqboytiitiiy Muuminiin naqboytit kinnim waagise waynay.
Ronaldo qokoleh axcem yakkale mari yenek Ronaldo kaaduk Yallih naqboyta kinniih inkih koros kinnoonuuh inkih Yallih taagah ken niqibyo faxe koros kah niqibnonnah.
Yalli isi Qhuraanay kunnabna lel annah nek iyya:
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ لَا تَتَّخِذُواْ عَدُوِّي وَعَدُوَّكُمۡ أَوۡلِيَآءَ(سورة الممتحنة-١)
Yallaa kee kay farmoytal yeemene maraw! Yi naqboytit kee sin naqboytiitih yan mara kacnoytiitih mahaysitina[Suurat Al-Mumtacina-1]
koqso wagtaanam kaaduk waaso ulinnal malim yakkale sinaamak baali. koqsoh addat takke umaaneena tenek koqso waaso taallem duudumtah inte Qoloma. inki caagid isih waaso le caagid akkewaamah waaso le caagid edde abeenik waaso yaallem duudumtah, Ceelalloh gile haysitaanam taqabi malih anuk jihaad akke sinninnal cakkisite sinni mara edde biyaakoona tekkek tet yaalleenim waaso lem raq mali, silkiy gabat lino umam elle aben ken tekkek kaa haysitaanam waaso akah taallennah kaaduk.
Koqsô wagittot Salaatul jamaaqa tatrusaanamaay, kalah tan qibaadak raaqaanamaay, koqsot kassowwa iyyeenih bar xinteh tan xaltanil aw toobokol takkay cuggaanel bar qarwa aaguruk xiinik sinam ugusaanamaay kaaduk sinni nabsi biyaakaanah xin sinnil tatrusaanamaay tah inkih Yallih xaqul essero sinnim taturtu wayta caagiida akkalewaynay, essero lem neexegek gacsa aracat kah haysitnay.
Yi toobokoy Yallak meysitnay ninni diinih goorisnay koros goorii kee kacanu ninni lubbit culsewaynay num.
Yalli aaxigak aaxigewaak Koros nakcineemik Yalli nee catay
#Join ⤵️⤵️ Telegram channel
https://t.me/Kassisfaage

Kassis Faage
★Baxaabaxsale diini kassiisitte Qafár afat elle geytoona waytan faage.
Ni faagel arciba!
👉Join us:https://t.me/Kassisfaage
Ni faagel arciba!
👉Join us:https://t.me/Kassisfaage
❤3👍3
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አንዳንድ ሰዎች ላይ - ዱዓቶች ላይ ጭምር - የሚታይ መታረም ያለበት አነጋገር አለ።
~
"ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" ለማለት "ሰላሰለም"፣ "ሳሰለም"፣ ... የሚሉ አሉ። መቼም ትኩረት አለመስጠት እንጂ "ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" ማለት የሚያቅትም፣ ጊዜ የሚወስድም ሆኖ አይደለም። ስለዚህ ትኩረት በማድረግ አሟልተን በትክክል "ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" በማለት አጉል ልማዳችንን እናስወግድ። ባረከላሁ ፊኩም።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
~
"ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" ለማለት "ሰላሰለም"፣ "ሳሰለም"፣ ... የሚሉ አሉ። መቼም ትኩረት አለመስጠት እንጂ "ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" ማለት የሚያቅትም፣ ጊዜ የሚወስድም ሆኖ አይደለም። ስለዚህ ትኩረት በማድረግ አሟልተን በትክክል "ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም" በማለት አጉል ልማዳችንን እናስወግድ። ባረከላሁ ፊኩም።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Forwarded from أبو عبد المنان العفري
Say Baxâ Finqitiyyi Inkih Tan Buxa Qax Yaysaamme, Woo Say Baxá Ummattâ Gaaboynah Addal Kiimat Sinniih Caddo Sinni Say Baxah Maacissa,
●Say Baxah Finqitiyyi Manoh Ellacaboh Rabak Lafitah Yan Raba Kinn.
@Yoo Maceltak Raba
@Cayaay Wacarriyik Raba
@Diinik Raba
@Caalatak Raba
#Teetik Abbootan Le Num Yallat Cato Faxxa Heeh Yasbireeh Tet Katattayaama, Tet Baqlah Tet Cuyya Haam Fanah, Diini Akak Kicnaah Amaana Kak Kicna Numuh Cuyya Tet Haam Fan Tet Cubbusaah Dacrisaama.
[[يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا قُوا أَنفُسَكُمْ وَأَهْلِيكُمْ نَارًا وَقُودُهَا النَّاسُ وَالْحِجَارَةُ]]
أبو عبد المنان العفري

❤4👍4
Forwarded from Harun Media - ሀሩን ሚዲያ
ጧት በማለዳ ተነስቶ ምድር ሰላም ትሆን ዘንድ ዱኣ የሚያደርግን ኢማም መግደል አረመኔነት ነው።
🔖የአማራ ክልል መጅሊስ
• ሀሩን ሚዲያ | ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ል
የአማራ ክልል መጅሊስ ትናንት ምሽት በዳንግላ ከተማ በግፍ የተገደሉት የመስጂድ ኢማም ሸይህ ሱፍያን አደምን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል።
ምክርቤቱ በአማራ ክልል ሰላምን ለማስፈን ጥረት እየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የእምነት አባት የሆኑትን ቀን ከሌሊት ለሰላም የሚጸልዩትንና የሚተጉትን ሸይኽ በጥይት መትቶ መግደል፤ በምድራችን ላይ የተፈጸመ ዘግናኝ ተግባር መሆኑን ገልጿል።
ጧት በማለዳ ተነስቶ ምድር ሰላም ትሆን ዘንድ የሱብሂን ሰላት አሰግዶ፣ በዱዓና በጸሎት ሕዝቡን ወደ ስራ የሚሸኝ ፤ መሸት ሲል ደግሞ ምዕመናንን ሰብስቦ "ጌታችሁን አመስግኑ" በማለት የዒሻእ ሰላትን አሰግዶ ወደ ቤቱ የሚመለስን የሕዝብ መሪ የጥይት እሩምታ ከፍቶ መግደል የአረመኔነት ተግባር ነው ሲል ገልጿል።
የማንኛውም ሰው ነፍስ የመኖር፣ የመሥራትና በሰላም ወጥቶ የመግባት ሰብአዊና መለኮታዊ መብት አላት ያለው ምክርቤተ ይህንን መብት ለማደናቀፍ የሚሹ ማናቸውንም ግፈኛ አካላት በአንድነት ሆነን "እረፉ" ልንላቸው ይገባል ብሏል።
የአማራ ክልል መጅሊስ የሀይማኖት መሪዎች ባስተላለፈው መልዕክት፤ ይህ በታላላቅ አባቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃትና ግድያ መለመድ እንደሌለበትና እንዲህ ዓይነት በግፍ የሚፈስ ደም በዝምታ ከታለፈ ምድር በግፈኞች ትሞላለች በማለት ሁሉም የእምነት አባት በጋራ በመቆም እንዲህ አይነት ግፎችን እንዲቃወም አሳስቧል።
በመጨረሻም ምክርቤቱ በግፍ ለተገደሉት ኢማም ቤተሰቦችና ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ሶብርን እንዲሰጥ እንዲሁም ለሟቹ ኢማም አላህ የጀነት ጨፌን ያንጥፍላቸው ሲል ባወጣው መግለጫ ላይ ገልጿል።
©ሀሩን ሚዲያ

❤1👍1
Forwarded from Kassis Faage
⬇️Dadal kee Aslagak ukummah yan cadiis:
وعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ - رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ- قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ- صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ - « الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ
إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ، وَفِي كُلٍّ خَيْرٌ، اِحْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ، وَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ، وَلاَ تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَيْءٌ فَلاَ تَقُلْ: لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَانَ كَذَا وَكَذَا، وَلَكِنْ قُلْ: قَدَّرَ اللَّهُ وَمَا شَاءَ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ » أَخْرَجَهُ مُسْلِمٌ
Abii hureyra Yalli kaa oggolay iyyeh : Yallih farmoyti (ﷺ) iyyeh: ❝ baari leeh qande le moominti boola le moomintuk Yallih xaqul kayrih aysuk raaqaah , kacanuh lafitak raaqa , ken nammayak kulli numut kayri yaniih , is tanfiqeemih baakersimaay, Yallal cato faxaay faxxaamak ma tutaanitin( maffarin), kaadu tu kot booddek anu woh abaamal woh akkuk teneeh woh akkuk ten maxcin , kinnih immay Yalli mekleeh usuk isi faxam aba ixxic “ abinniyoy” iyyaanam sheytaan taama faktak❞ iyye.
[📕Muslim xaagise-2664]
✍️Tama Cadiis num manol isik abbinoose kaa tekkek meqe caddo addooniyaa kee akheeral inkih kaa gufusam duuda cadiisi.
Tama cadiis isik ma baxsin atu
Faxe widirih axciyyak sabab tama cadiisil temeete caagiida abbinoose wayak yan innam dudnah:
1.Fayxii kee Niyâ boola yaalleenim taanu fan num tacee. Koo tanfiqeh taniimih fayxi eellay addooniyal koo tanfiqem takkay akheeral koo tanfiqem takkay. Addooniyal koo anfiqe sinniih akheeral koo anfiqe sinnim mafaxin wakti isik edde mabaysin.
2. Effer kaaduk widirih sinam haa affareh maxcinay xiqtaamal garuq isih cuy taanu isik kal. Tohuksa macalaay taqab. Taqabi sinnim yaffoofeeniih yaqrufeenim matanam ixigaay is eyseemen
3. Nagay garuqiiy kee xiq litoomuh Yalli koo cateweek uli maaqatta taaqatem ma dudda, isi macalal magarcitinay, Yallat cato fax, duuqa ab, kaaduk Yalla faatit, geyteh taniimik ossotina geytuh, taqabteh tan uddur kaa kallacca hayteh faxxam geytek lakal kaa ma hanneewin.
4.Nagay fayxi hayya kah hayteeh, macalla kah inteeh Yallak cato kah faxxa duuqa kah abba hayte caagid akheerah caagid tekkek inkinnah mawayta, addooniyah caagid tekkek kaaduk mangih mawayta, waytek uxih macalaay gabbat too elle yabnennal inkinnah waytek ah abinniyoy ah akke xaxxe axcuk is kah ma nadaamisin Isbir Yalli sabri lakal taysem koh ceek woo faxxem atu elle faxxennak yaysennal gersi udduruy koh yayse koh cee akkele, meqe qaago eellay.
Cadiisil kah nublennah maqar kee qande le Muuminti aysuk raaqa, fayxil maqar leeh, abinal maqar leeh, diinil maqar leeh diini ixxigaa kee wakti ixxigal maqar leeh, isi taamal maqar leeh sinnii kee diiniiy, le baaxoo kee aayyunta tanfiqe hora nakkay ginnay.
➢Saaku yubqure buqrek xaloot bar geyam faxa buqraabe tonnal mageya,
➢Kimal qimmise dukkaanal beera gaddaali yakkem faxa tellemo abeeni mayakka.
➢Qilmi warraye sanat qimbiseeh yamaate sanatat edde Qaalim yakkem faxa darsayti Qilmik tû baxa geele kaammay woo xaynal Qaalim tiik mayya.
➢Qibaada abe sinniih Yalli maabina iyye nafsiyyak is hoore sinni numuy tanuu kee nafsiyyâ katayyoh amol yani Jannat meeleela Jannat galak taniih macal faxxaamih sabbatah.
➢Barteenaay Mayagriyaay mataqabaay, Anu innih silkil abitee kee kataysis lih abiteyyooh saami ableyyo axcuk qambaala barteenay taanu sunkul quukah isik hee kaak faxximta caddo ma maada. Walaa woo wak aqayyaarel faxxennal taturaamah taamah fan cula wak edde taqabe kal kak yewqeeh tu kak aaxigewaa baritto taamal abbinoosam ma duudaay taqabah.
Macal sinnim tu anewaytam uuxxuuk Yalli elle yuybulluuseh yan kaxxah tan aayat ciggiltam teeti:
وَأَن لَّيۡسَ لِلۡإِنسَٰنِ إِلَّا مَا سَعَىٰ(سورة النجم-٣٩)
❝Kaadu seehadayti taamiteemik kalihimih galto mali.❞ [Suurat Annajmi-39]
Taamite wayneeh kah macale waynem qambaale waynay macallay yaadok qimbol inni edde kassiisak tama gide kassiisih axce.

Diinii kee Anaakara (Md Ali)
Photo
(Qagu/Repost)
🎓Jaamiqatittek dooqaysimeh yan qunxaaneytah dagoo kassiisi....✍
🎓🌻🌻🎓CONGRATULATIONS 🌻🌻🎓🎓
*//**
Assalaamu Qaleykum Waracmatullaahi Wabarakaatuh.
====================
★ Fiiruuk Away dooqaysimah yan Massakaxxale Muslimiin qunxaaneytak inkih, 3,4,5,6 , 7.... sanootah gideh baritak sugteenih tanin barittok sanata 2018 i.l.l dooqaysimteenimih #Unkaq_ruffa_itteenim siinik axce.
★ Abitten barittot Yalli barkat siinih haay, sinniiy, snni ahlii kee kalah tan Muslimiin ummatta edde yanfiqeh yan qunxaaneyta sin abay, nee abay !
★Tohuuk lakal kassiisam faxaamah tu gactek, mango widdiira qunxaaneyti barittok gaba kaleenimih/dooqaysoh farcat wagsiisak baxaabaxsale caddok taturitte tamballe!!
⛔️Akim hinnay, digib celsissa haa mari yan, gad tekkek, sayyoo kee labhah agle tekkekiiy mango fasaad yakkem tamballe !!
★ Faxe way sahdayti baxi caddok taturam namma widdiiri (is losiiseweek ) !
① kaxxam yafrice/liicita waqdi.
② Kaxxam yaczune/rookita waqdi.
★ Faxe num ta namma uddur isi nafsi xabba heeh, is debrek, gersim woogideh taqabi mali !
Laakin ta namma widdir nafsiyya sinnik kaxxa girls faxxa, atu is reassured daxxa way, namma tatrabal kok yan caalat is asbiri koo mahaa!
★ Anu kassitam barittol sugneh nan uddur kaxxa #iimaan lem ceelak suge mari dooqaysô saaku faxxiime sinni weeloolat culeenim tumballe, khamri tooqobeemiiy, gad kee kalah tan umaanenah addat sutta iyyen.
(نسألاللهالسلامةوالعافية)
★ A waktil kaaduk inki inki marak nablem, dooqaysiman saaku, farcat sabbatah baxaabaxsale faxxiime sinni caalootat culah ken nable!
★ Laakin woh inna way, dooqaysol farci mafaxxiima yaanam hinna, dooqaa kee farci elle faxximtah tan adabil abitaanam faxximta !!
★ Dooqah Reyta qiddaay, wadayaay, ramad kee masaakiina oskomma haysiteenik xiqtah !
=> Tohuksa tan loklokoo kee israafaay mafaxximta !!
=> Qagitaak, abitten barittot barkat siinih gacay axce!!
=> Maqaanek yoobbemil taamita mara nee abay!!
====>> Aamiin
*//****
@httpsDiiniKeeAnaakara
✍️29-06-2013i.l.l
(Qagu 21, 10, 2018ill )
Sin wakliita:-Md Ali
Share

❤8
Forwarded from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
(321) የጁሙዓ ኹጥባ ጎጂ ባህሎች "የኬጂ ምርቃት..."
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የKG ምርቃት‼
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
👏1
Forwarded from HUDA SOFT
«አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን
ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦
ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች።
እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው።
አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦
• ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።
• ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።
• በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።
• የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።
• የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።
• ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።
• አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።
• ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር።
የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT
https://t.me/hudasoft
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን።
አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦
🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app

🥰1
Forwarded from Kassis Faage
♦️Yallih farmoyti (ﷺ) iyyeh:
Yalla mafaatita, Sehda faatite sinni num.
[📚Abii Daawuud xaagise(4811) Albaani racimahullaah Saciici kak iyye Saciic Attirmiizi(2031)].
Tah yaanam sehda faatitaanamih qaada aalle sinni num Yalla kaaduk ma faatita yaanama. Maqaane faatitaanam meqe caalatat loowoh tan meqem abe marah duudeenik maqaane keenih gacsek aw dooqa keenih abek aw dagnal afak meqem keenih axce yakkeenim qaada nek takkay.
Inki inki mari isinnih Qarab edde ane sinni kaxxa caagidit yaniinim ceelan, Qarab kaxxaam ilaaqaanam keenik tambulluye, Laakin numma cubbusnek Qarab ilaaqaanam hinnay ken faatitnaamih cakki nel le, baxsa luk Saquud Qarabiya Qaalam Muslimiinil Yallih muxxok wadiril cakki diini yaysexeexegeenimil kaxxa doori le.
Tawak ninnih edde catne udduurul baaxol tanim wagitnek Mangom Ahlû Sunna Waljamaaqah gita (cakki gita) katayya haa mari mangih Saquud Qarabiya faatit keenil elle lenni mangoh,
Ken baaxol Qilmi barte mara akki, ken baaxol baritte Qolomal barite mara akki, ken baaxoh Qolomak miixiyah caddol yastefeede mara akki, Oson yitbiqeenih ruuban kutuubul yagriye mara akki, oson sinni maalut bicisen maraakizil barta mara akki, dagnal Fardih yan Cajji amaanah abiteenih yadaaroonah ken baaxoh amni caylitte Yallih dacayriik ciggiilak cajji meqennal abitoonah sabab kah takke mara akki, ken gaddaloola xisse Masaajidil salat aba mara akki, ken baaxol gaqammoyta goransita mara akki w.w.w...
قال العلامة الإمام ابن باديس رحمه الله:
"لولا العــرب ما انتشر الإِسـلام، ولولا العربيـة ما فُـهـم القرآن، ولولا هذان؛ لانقطعت سلسلة الـمدنية؛ فالـعـرب والعربِيـة شُكرهما فرض على الإنسانية."
الآثار: 361/6.
قَالَ الشَّيْخُ إِبْنُ بَاز رَحِمَهُ اللهُ:
«السَّعُودِيَّةُ أَفْضَلُ دَوْلَةٍ سَلَفِيَّةٍ مِنْ أَلْفِ سَنَةٍ لَا يُوجَدُ دَوْلَةً بَعْدَ الْقُرُونِ الْمُفَضَّلَةِ، نَشَرَتْ التَّوْحِيد وَالْعَقِيدَة السَّلَفِيَّة أَفْضَلُ مِنَ السَّعُودِيَّةِ، السَّعُودِيَّةُ بِلَادُ الْحَرَمَيْنِ وَمَأْزَرُ التَّوْحِيدِ وَمُنْطَلَقُ الدَّعْوَةِ السَّلَفِيَّة».
• |[ الْفَتَاوَىٰ ١/٣٨٠ ]| ..

❤2👎1
Forwarded from مركز الإمام أحمد الإسلامي
ኢስላም
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
ኢስላምን ስታውቅ.....
አላህ ካልመለሰን ነገራችን የሚያሰጋ ሁኔታ ላይ ነው
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
ከ" ሙራቀባ " ደርስ የተቆረጠ ....
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
አላህ ካልመለሰን ነገራችን የሚያሰጋ ሁኔታ ላይ ነው
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
ከ" ሙራቀባ " ደርስ የተቆረጠ ....
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
ዝና-
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ ኑር
ስለተናገርክ፣ስላስተማርክ ብቻ አንተ የተሻልክ ነህ ማለት አይቻልም !!
በዚህ ዘመን መለኪያ እየሆነ ያለው ዝና፣ የ"ተከታይ" ብዛት እና የመሳሰለው ከንቱ ነገር ነው....
አፈር ይብላ ዝና !
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
በዚህ ዘመን መለኪያ እየሆነ ያለው ዝና፣ የ"ተከታይ" ብዛት እና የመሳሰለው ከንቱ ነገር ነው....
አፈር ይብላ ዝና !
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
የሶላት ታላቅነት
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
ሰላት ትልቅ ስራ ነውና መገላገልን ፈልገን ልንሰግድ አይገባም !
ነቢዩ ከሰላት ለማረፍ ሳይሆን በሰላት ለማረፍ ነበር የሚቻሉት !
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
ነቢዩ ከሰላት ለማረፍ ሳይሆን በሰላት ለማረፍ ነበር የሚቻሉት !
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
የድብቅ_ወንጀሎች
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
የድብቅ ወንጀል 2
የድብቅ ወንጀል መልካም ስራዎችን ያጠፋል !!
ስልኮች ፣ታብሌቶች እና የመሳሰሉት ነገሮች የብዙ ሰዎች የሚስጥር ጓደኛ ሆነዋል ! ....

👍2