Zul-Cijjah alsih xaagu
Suquudiyah doolat, a bar alsi yumbulluyeemih taagah beeri Zul-cijjah alsak qimboh ayro kinnim tiysixxige.

👍8
الدعاء المأثور عن النبي ﷺ
أفضل ما قيل وما قاله الأنبياء في هذا اليوم هو التوحيد والثناء على الله:
"لاَ إِلَهَ إِلاَّ اللَّهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ"

👍7
Abna masgaadak masgaada abite wee marah tu yaceenim habbaale waynam faxximta.
❤2
Forwarded from Kassis Faage
Quranist_by_Shaykh_Fawzan (1)
صالح الفوزان
🚫Qhuraaniyyuunuk cubbi geynay!🚫
🎙 Sheek Saalic Al Fawzaan cafizahullaah
🎙 Sheek Saalic Al Fawzaan cafizahullaah
❤3
Diinii kee Anaakara (Md Ali)
Photo
As war wb
tamah abqaalak kaxxa masgiidik baarissoh xakabah abna masgiidiy amo akak alifnuh Amoh alifih mihratleela 130,000/bool soddom alfi /iyyeenih kinnuk yallah iyyeh Gab edde yassagalle marah akah neh cafkissan innah siinil Esserta
Abuubakar Siddiqh Masjidih Makaado
Akkaawunti 1000233749862 Masgiid Migaaqal
Ossotinah oytah 0942426129 Yaasin Mekla

❤4👍2
Diinii kee Anaakara (Md Ali)
Photo
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ! 🚨
ሰሞኑን በቴሌግራም ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የአካውንት ጠለፋ እና የማጭበርበር ድርጊት እየተፈጸመ ይገኛል።
በጣም ፀያፍ የሆኑ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንደ ሽፋን በመጠቀም፣ ከስራቸው ሊንክ (Link) ያያይዛሉ።ሊንኩ የሚላክላችሁ ከማታውቁት ሰው ብቻ ሳይሆን፣ አካውንታቸው በተጠለፈ የቅርብ ጓደኞቻችሁ ወይም ዘመዶቻችሁ ስም ሊሆን ይችላል።
ከዚያ ሊንኩን ልክ እንደነካችሁት የእናንተም የቴሌግራም አካውንት ወዲያውኑ በሰከንዶች ውስጥ ይጠቃል፣ ከቁጥጥራችሁ ውጪ ይሆናል። ከዚያም በእናንተ ስም ለሌሎች ሰዎች ተመሳሳይ ቫይረስ ይልካል።
⚠️ስለዚህ ከማንኛውም ሰው (የምታውቁትም ይሁን የማታውቁት) የሚላክላችሁን ማናቸውንም አይነት ሊንክ በፍጹም አትንኩ! አትክፈቱ!
እባካችሁ ይህንን መረጃ ለምትወዷቸው ሰዎች ሁሉ በማጋራት ከጠላፊዎች ይታደጓቸው።
✍️AbuSufiyan_Albenan

Telegram
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት!
ቴሌግራም አካውንታቹህ የተጠለፈባቹህ መውሰድ ያለባቹህ እርምጃ:-
1-በመጀመሪያ privacy and security ሚለውን መንካት
2-Devices የሚለውን መንካት
3-ከዚያ አካውንታቹህ የተከፈተባቸውን ስልኮች ወይም Desktop ስም እና ሎኬሽን ይነግራቹሃል።
እናንተ ከምትጠቀሙት ስልክ ውጭ የናንተ ያልሆኑ ስልኮች ካሉ Terminate All other sessions ስትሉት ከሌሎች ስልክ እና Desktop ላይ ይጠፋና የናንተ ብቻ ይቀራል።

Kassiisi.
Faxe qaynatih linkiy sin fan yamaatet maxukkutina!

👍6
Edde yabte yaabat yaabe wanniyoy, itteh nadaamittaamak dumal, edde yabta yab isik cubbus!!
@httpsDiiniKeeAnaakara
@httpsDiiniKeeAnaakara
❤3