Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የወረቀት ብር ኖት ዘካ
~
በጥንት ዘመን ሰዎች ግብይት የሚፈፅሙት እቃን በእቃ በመለዋወጥ ነበር። የልውውጥ ገበያ ለአጠቃቀም አስቸጋሪ በመሆኑ የተነሳ ቀስ በቀስ እየቀዘቀዘ ሄዶ አንዳንድ እቃዎችን (ለምሳሌ በሃገራችን አሞሌ ጨው) እንደመገበያያ ገንዘብ በመጠቃቀም ተተካ። ይሁን እንጂ እነዚህ እቃዎች ለአያያዝ አስቸጋሪ በመሆናቸው የተነሳ ሰዎች ወደ ሌሎች አማራጮች ማማተር ይጀምራሉ። በዚህም የተነሳ ነበር ወርቅና ብር ለመገበያያነት መዋል የጀመሩት። ወርቅና ብር ታዲያ በጊዜ ሂደት በአንጣሪዎች አማካኝነት ተመሳሳይ መጠንና ክብደት እንዲይዙ ተደርገው ለአስተማማኝነታቸው ማህተም ዲዛይን ተደርጎባቸው መዘጋጀት ያዙ። እነዚህን ገንዘቦች ለደህንነታቸው በመስጋት ገንዘብ መንዛሪዎችና አንጥረኞች ዘንድ በማስቀመጥ መተማመኛ ደረሰኞችን በምትካቸው ይቀበሉ ነበር። ሰዎች በነዚህ ድርጅቶች ላይ ያላቸው እምነት በጨመረ ቁጥር ደርሰኞቹ በግብይት ላይ ለክፍያ መዋል ያዙ።
የወረቀት ብር ኖት ታሪካዊ አነሳሱ በዚህ መልኩ ነበር። በጊዜው እነዚህ ከገንዘብ መንዛሪ ድርጅቶች የሚመጡ ወረቀቶች ሰውየው በነዚህ የግል ድርጅቶች ዘንድ ወርቅ/ ብር እንዳስቀመጠ በመግለፅ ወረቀቱን የተቀበለ ሰው ሄዶ ወርቁን/ ብሩን መውሰድ እንደሚችል ከመጠቆም ባለፈ ኦፊሴላዊ ይዘትም ሆነ የህግ ከለላ አልነበራቸውም። አገልግሎታቸው በሰፋ ቁጥር ግን በጊዜ ሂደት መንግስታት የህግ ሽፋን ሊሰጡ ግድ ብሏቸዋል። በዚህን ጊዜ የታወቀ ተመን በመስጠት ላምጪው እንዲከፈል አስገዳጅ ህግ ወጣ። የማተሙ/ የማሳተሙ ኃላፊነትም የመንግስታት ሆነ። ይህ ነገር የተጀመረው በ1833 እንደሆነ ድርሳናት ይጠቁማሉ። (ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር ነው።)
መንግስታት ካላቸው ተቀማጭ የወርቅ መጠን በላይ እነዚህን የወረቀት መገበያያዎች ገበያ ላይ ሲያቀርቡ ጊዜ ግን በነባሩ የወርቅ መገበያያ ላይ ፈተና ተደቀነ። በዚህን ጊዜ የወረቀት መገበያያዎችን ወደ ወርቅ ከመቀየር የሚከለክል ህግ መውጣት ያዘ። በዚህ ረገድ ቀዳሚዋ ብሪታኒያ ስትሆን ይህ የሆነውም በ1931 ነበር። አሜሪካ በ1934 ተከተለቻት። የክልከላው ተግባራዊነት ግን ድንበር ተሻጋሪ ሳይሆን በሃገራቱ ውስጥ የተገደበ ነበር። ሃገራት ከሃገራት ጋር ሲገበያዩ ግን የወረቀት ብሩን ወደ ወርቅ የመቀየር ውላቸውን ይጠብቁ ነበር። ከ1971 ጀምሮ ግን የወርቅ መጠን እያነሰ ስለመጣ አሜሪካ ይህንኛውን አሰራር ጭምር አቆመች። የመጨረሻው ወርቅን ለግብይት ተመን የመጠቀም አሰራር በዚህ መልኩ ተዘጋ።
የወረቀት ብር ኖት እነዚህን ታሪካዊ ለውጦች በማሳለፉ የተነሳ ምንነቱን በመግለፅ ላይ የኢስላም ምሁራን እይታቸው ሊለያይ ችሏል። የብዙሃን ዑለማዎችን አቋም ብቻ ሳሰፍር የወረቀት ብር ማለት እራሱን የቻለ የተለየ መገበያያ ገንዘብ ሲሆን ወርቅና ብርን (ሲልቨር) የሚመለከቱ ህጎች ይመለከቱታል። የየሃገራቱ የወረቀት ኖት እራሱን የቻለ አንዱ ከሌላው የሚለይ ገንዘብ ነው። ለማሳጠር ስል ለዚህ ትርጓሜ የሚውሉ አጋዥ መረጃዎችን አልጠቅስም።
እነዚህ የወረቀት ብር ኖት ሲጀመሩ አካባቢ ዘካ ይወጅብባቸዋል ወይስ አይወጅብባቸውም በሚለው ላይ በኢስላም ምሁራን መካከል ውዝግብ ተከስቶ ነበር። የልዩነቱ መነሻ ለዚህ ገንዘብ ምንነት የተሰጡ ትርጓሜዎች መለያየት ነበር። ነገር ግን ይሄ መገበያያ በከፍተኛ መጠን በመስፋፋቱና የወርቅና የብርን ቦታ በመተካቱ የተነሳ ውዝግቡ ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ ከስሟል። ስለዚህ ትኩረታችን ይህ የወረቀት ብር ኖት ለዘካ መጠን በሚደርስበት መነሻ ተመን (ኒሷብ) ላይ ይገደባል ማለት ነው።
የወረቀት ብር ኖት ዘካ የሚወጅብበት መነሻው ተመን (ኒሷብ) ስንት ነው? በዚህ ላይ ሶስት የተለያዩ ሃሳቦች ተሰንዝረዋል።
አንደኛ:– የወረቀት መገበያያ ኖት መነሻ የዘካ ተመን የብር (ሲልቨር፣ ፊዷ) ኒሷብ ነው ያሉ አሉ። ይህም 200 ዲርሃም ማለትም 595 ግራም ነው።
ሁለተኛ:– ኒሷቡ የወርቅ ኒሷብ ማለትም 20 ዲናር ውይም 85 ግራም ነው ያሉም አሉ።
ሶስተኛ:– መነሻው መጠን ከወርቅና ከብር መነሻ ተመኖች ዝቅ ያለው ነው ያሉም አሉ።
ከሶስቱ ሃሳቦች ውስጥ ሶስተኛው ሚዛን የሚደፋ እንደሆነ በርካታ ዑለማዎች ደምድመዋል። መነሻቸውም:–
1ኛ፦ ድሃዎቹን የተሻለ ተጠቃሚ ያደርጋል።
2ኛ፦ ለዘካ አውጪውም ከውዝግብ ቀጠና ለመውጣት፣ ከተጠያቂነት ስጋት ለመትረፍ ይበልጥ ሰላማዊ ነው።
3ኛ፦ የመጀምሪያዎቹን ሁለት አቋሞች ያንፀባረቁ ምሁራን የሚያቀርቧቸውን መርጃዎችና ትንታኔዎች አንፃራዊ በሆነ መልኩ የተሻለ የሚያቀራርብ ነው።
4ኛ፦ ለዚህ የወረቀት መገበያያ ኖት የዘካ ተመን ከወርቅና ከብር (ሲልቨር) አንዱን መጠቀም ግድ ከሆነ ከሁለት አንዱ ቀድሞ የደረሰውን ኒሷብ በምን አሳማኝ መነሻ ልንዘለው እንችላለን? እንደሚታወቀው የብር (ሲልቨር) ኒሷብ ዛሬም በነብዩ ﷺ ዘመን ከነበረው አይቀየርም። ዛሬም እንደ ጥንቱ 200 ዲርሃም ማለትም 595 ግራም ብር ያለው ሰው ዘካ ማውጣት ግድ ይለዋል።
ይህ አቋም የሰዑዲያ የታላላቅ ዑለማእ ምክር ቤት፣ የእውቀታዊ ምርምር ቋሚ ኮሚቴ (ለጅነተ ዳኢማህ)፣ በራቢጦተል ዓለሚል ኢስላሚ ስር ያለው ቀራረል መጅመዒል ፊቅሂይ እና የሌሎችም ምርጫ ነው።
የዘንድሮ የወረቀት ብር ዘካ መነሻ (ሂሳብ) ስንት ነው?
`
በሰው በሰው የሰማኋቸው ዋጋዎች ስለተራራቁብኝ መረጃ ለመስጠት አልደፈርኩም። ስለዚህ ጉዳዩ የሚያሳስበው አካል ወቅታዊን የወርቅና የብር ዋጋ አጣርቶ ዝቅ ያለውን መነሻ በማድረግ በራሱ ማስላት ይችላል። የዘካ መጠኑም ለዘካ መጠን ከደረሰው ገንዘብ ላይ 2.5% ነው። በምሳሌ ግልፅ ለማድረግ ያክል፦
1– አመት የዞረ 300,000 ብር ያለው ሰው የ 300,000ን 2.5% ያወጣል፡፡ 300,000 x 0.025=7,500 ብር
2– አመት የዞረ 450,000 ብር ያለው ሰው የ 450,000ን 2.5% ያወጣል፡፡ 450,000 x 0.025=11,250 ብር
3– አመት የዞረ 5 ሚሊዮን ብር ያለው ሰው የ 5,000,000ን 2.5% ያወጣል፡፡ 5,000,000 x 0.025=125,000 ብር ይሆናል ማለት ነው። ወይም ደግሞ አጠቃላይ ገንዘቡን ለ40 ቢያካፍለው ማውጣት ያለበትን የዘካ መጠን ይሰጠዋል። የቀረቡትን ምሳሌዎች ለ40 ቢያካፈል ተመሳሳይ መጠን ያገኛል።
.
(ረመዳን 15/1442፣ ሚያዚያ 20/ 2013)
ትንሽ ተነካክቶ በድጋሜ የተለጠፈ
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Ramadhaan kassiisi.
A carra qasri salaatih lakal , logyi magaalak hudah masjidil, Ramadhaan kassiis kee fataawâ barnaamij aneleemih taagah arciba siinik inna!
🎙Dr Macammad cuseen cafizahullaah
Masjid Huda
Logya
https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara

Forwarded from 𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚 (احمد على حسين Ahmed Dalol Abu Jaefar)
17/ رمضان/١٤٤٤ ه
افتتح اليوم مسجد جديد في إقليم عفر
تم بفضل الله افتتاح مسجد التوحيد المعروف مسجد شيخ حبيب
في إقليم العفر بجمهورية إثيوبيا في قرية أيرولف Ayrolaf القريبة #لعاصم_سمرا_عفر
وقد الافتتاح أعضاء مجلس الأعلى للشؤون الإسلامية بإقليم العفر وسكان المنطقةوترأس الافتتاح فضيلة الشيخ الدكتور محمد حسين ويعسى رئيس محكمة الشرعية في إقليم وألقى خطبة الجمعة فيه.
.
وأشرفت على بنائه #مؤسسة_دار_الهجرتين.
مع لمقاول محمد عمر عبد الله حفظه الله ورعاه من كل سوء ومكروه.
اللهم إنا نسألك المغفرة والثواب لمن بنى هذا المسجد ولوالديه، ولكل من عمل فيه صالحا وإحسانا، واغفر اللهم لكل من بنى لك مسجدا يذكر فيه اسمك، أو وقف لك وقفا يعود نفعه على مريض أو يتيم، أو طالب علم أو مسكين، واحفظه في أهله وماله، وبارك له فيما رزقته، وأدخله الجنة برحمتك يا أرحم الراحمين.
ك

Audio
🎤#D/r#Mucammad#Cuseen#Weeqisa.
#Arac_Qafar_Rakaakayak_Logyah_Magaala
Masjid:Masjidil
Caagid: Ni Qasiril Tuqussube Caagiidak #Soom_Bayissam_kee_Bayse_Waytaama.
Uddur:#Hijrâ_loowok1444,_Raamadaanak__17haytô_Carra(Jumqata)
➡️#Ossitinâ kassis kee Daqwâ barnaamij Geytoonuh Ahaak Gubal Yan Linki Xaga
👇
https://t.me/AfarMahaNetwork

👍3
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
የብር ዘካ ሂሳብ አሰራር
~~~
የሚወጣው የአጠቃላይ ገንዘቡን 2•5% ነው።
* ምሳሌ አንድ
100,000 × 2.5%=2,500
ወይም
100,000 ፥ 40=2,500
||
* ምሳሌ ሁለት
1,000,000 × 2.5%=25,000
ወይም
1,000,000 ፥ 40=25,000
||
የቴሌግራም:-
https://t.me/IbnuMunewor
~~~
የሚወጣው የአጠቃላይ ገንዘቡን 2•5% ነው።
* ምሳሌ አንድ
100,000 × 2.5%=2,500
ወይም
100,000 ፥ 40=2,500
||
* ምሳሌ ሁለት
1,000,000 × 2.5%=25,000
ወይም
1,000,000 ፥ 40=25,000
||
የቴሌግራም:-
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዘካን ለወላጆች፣ ለልጆች፣ ለእህትና ለወንድም መስጠት ይቻላልን?
~~~~
ለወላጆችና ለልጆች ዘካ መስጠት እንደማይቻል ቁርጡቢ፣ ኢብኑ ሐጀርና ሌሎችም ኢጅማዕ ጠቅሰዋል። ምክንያቱ ደግሞ ልጅ ለወላጅ፣ እንዲሁም ወላጅ ለልጅ መሰረታዊ ወጪን የመሸፈን ግዴታ ስላለባቸው ነው።
ወደላይ አያትና ቅድመ አያት፣ ወደታች የልጅ ልጅም ተመሳሳይ ብይን ይይዛሉ።
ማሳሰቢያ!
~
*እዳ ካለባቸው እንዲሁም ሊረዳቸው የሚችልበት አቅም ከሌለው ግን ሚዛን የሚደፋው ዘካ ሊሰጣቸው ይፈቀዳል የሚለው ነው ይላሉ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ። [መጅሙዑል ፈታዋ: 25/90፣ 25/92]
ኢብኑ ዑሠይሚንም ተመሳሳይ ነገር ተናግረዋል። [ሸርሑል ሙምቲዕ: 6/250]
* ወንድሞች እና እህቶች ከሰጪው ጋር በአንድ ቤት ሳይሆን በውጭ የሚኖሩ ከሆኑ ዘካ ሊሰጣቸው እንደሚቻል ዑለማዎች ይገልፃሉ። በሰጪው ስር ሆነው አብረው የሚኖሩ ከሆነ ግን ሊሰጣቸው አይፈቀድም።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
~~~~
ለወላጆችና ለልጆች ዘካ መስጠት እንደማይቻል ቁርጡቢ፣ ኢብኑ ሐጀርና ሌሎችም ኢጅማዕ ጠቅሰዋል። ምክንያቱ ደግሞ ልጅ ለወላጅ፣ እንዲሁም ወላጅ ለልጅ መሰረታዊ ወጪን የመሸፈን ግዴታ ስላለባቸው ነው።
ወደላይ አያትና ቅድመ አያት፣ ወደታች የልጅ ልጅም ተመሳሳይ ብይን ይይዛሉ።
ማሳሰቢያ!
~
*እዳ ካለባቸው እንዲሁም ሊረዳቸው የሚችልበት አቅም ከሌለው ግን ሚዛን የሚደፋው ዘካ ሊሰጣቸው ይፈቀዳል የሚለው ነው ይላሉ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ። [መጅሙዑል ፈታዋ: 25/90፣ 25/92]
ኢብኑ ዑሠይሚንም ተመሳሳይ ነገር ተናግረዋል። [ሸርሑል ሙምቲዕ: 6/250]
* ወንድሞች እና እህቶች ከሰጪው ጋር በአንድ ቤት ሳይሆን በውጭ የሚኖሩ ከሆኑ ዘካ ሊሰጣቸው እንደሚቻል ዑለማዎች ይገልፃሉ። በሰጪው ስር ሆነው አብረው የሚኖሩ ከሆነ ግን ሊሰጣቸው አይፈቀድም።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Telegram
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
👍6
★FATAAWA ①
"Baguk addal tanim maca kinnim fokkaaqoonuh/wagtoonuh , bagut ruuban labaxi (Endoscoyp) bagi addal lee akkek maaqo sinaamah akke yakkeh yan sukat(lubricant) xagaral yeellek soom yaggileh!
Wonna hinnammay, wali qaynatih sukatiy lee kee maaqo yakke aalle weeeh dibuk bagu cullayeh cagla #kamera uguseh yemeeteemiksa bagi addal lee kee maaqo takkem tabseweek sinam mayayfutura, laakin woh taaxigeemiy wohuk asmat elle geyaanam xiqaana daylah keenih abah yan Doktor kinniimih taagah daktaral esseranam faxximta !"
🎙Dr Macammad cuseen
(حفظه الله)
✍Md Ali

👍5🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Abari Leylayul Qhadri(1000 alsak aw 83.4 liggidak yayse bari ) edde gorrisima barittek qimbô bar kinni!!
Gorrisitnay !!
https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara
Gorrisitnay !!
https://t.me/httpsDiiniKeeAnaakara
👍4