🚨ለአልቡርሃን ጦር የሚሸጡ የትግራይ ታጣቂዎች በጨለማ እየታፈሱ ነው🚨
ህወሓት የትግራይን ህዘብ ለራሱ የፖለቲካ ዓላማና ትርፍ ከመጠቀም አልፎ፣ እንደሸቀጥ ወጣቶችን ለሌላ ሀገር ጦርነት የሚሸጥ የህዘብ ጠላት ድርጅት ነው።
ቡድኑ ያጋጠመውን የፋይናንስ ዕጥረት ለመቅረፍ የትግራይ ወጣቶችን በግዳጅ በማፈስ ለሱዳኑ አልቡርሃን ጦር በዶላር መሸጡን አጦጥፎ ቀጥሏል።
አሁን ደሞ በበዛ ጭካኔ በየከተሞቹ የምሽት መብራት እንዲቋረጥ በማድረግ በየቤትና መንገዶች ወጣቶችን እያፈሰ መሆኑ ተሰምቷል ።
የትግራይ ወጣቶች ራሳቸውን ከህወሓት ለማስመለጥ በጋራ ሊቆሙ ይገባል‼️‼️‼️

❤2
ወጣቶቹ በፈቃዳቸው ወደ ጦር ካምፕ የገቡት በሚል የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሊሰራጭ ነው🚨
የትግራይ ወጣቶች ወደ ጦር ካምፖች ላለመግባት ከመኪና ላይ ሳይቀር እየዘለሉ ህይወታቸውን ለማዳን ሲሞክር የሚያሳይ ቪዲዩ እየወጣ ባለበት በዚህ ወቅት ህወሃት የውሸት ድራማ በማዘጋጀት ለማደናገር ሊሞክር ነው።
ስብስቡ እየፈጸመ የሚገኘውን የአፈሳ ተግባር ተከትሎ የሚቀርብበትን ተቃውሞ ለማለዘብ በአፈሳ የተያዙ ወጣቶች እና ቤተሰቦቻቸውን በፈቃዳቸው ወደ ቡድኑ እንደተቀላቀሉ እንዲገልጹ በሃይል በማስገደድ ቪድዮ ቀርጾ በሚዲያዎች ለማሰራጨት ሰፊ ስራን እየሰራ እንደሚገኝ ታውቋል።
ይህ ድርጊት የወጣቶችን ስቃይና የቤተሰቦቻቸውን እንባ እንደ መሳለቅ ነው የሚቆጠረው‼️

በደቡብ ጎንደር ዞን ከፅንፈኛው ፀድታለች💪
በደቡብ ጎንደር ዞን የተሰማራው የምሥራቅ ዕዝ ኮር ከነሐሴ 01 አስከ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም ባካሄደው የተቀናጀ የፀረ ሽምቅ ኦፕሬሽን 51 ፅንፈኞች ሲደመሰሱ፣ 24 ቆስለዋል፣ 32 በተለያየ መንገድ በቁጥጥር ስር ውለዋል።
ከተደመሰሱት መካከል፣ ግዜ ግርማ የተባለ የፅንፈኛዉ ቡድን የአንዳቤቴ ብርጌድ የነሱ መዋቅር ፍርድ ቤት ኀላፊ፣ ሙጨ ታምር የአንበሳዉ ጋይንት ክፍለ ጦር አደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ፣ ሽሻነዉ ጠጋ የአንበሳዉ ጋይንት ሻለቃ አዛዥ ይገኙበታል።
በተጨማሪ በዞኑ ባተካሄደው ሕግ የማስከበር እርምጃ የተለያዩ የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች፣ የነፍስ ወከፍ እና የቡድን መሳሪያ ተተኳሾች፣ የመገናኛ ሬድዮዎች እና ከኅብረተሰቡ ዘርፎ ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን በእጁ አስገብቷል።

👍2
የጅምላ እስር እንደቀጠለ ነው🚫
ሀሳብን በጠበመንጃ ብቻ ማሸንፍ የሚችለው፣ ከእራሱ ውጪ ማንንም የማይሰማው የህውሃት ቡድን ‘’ ቡድኔን ይቃወማሉ፣ የለውጥ ፈላጊ ሃይሎችን ይደግፋሉ‘’ በሚል የጠረጠራቸውን ንጹሃን ማሰርና ማንገላታቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
በዚህም በማዕከላዊ ዞን ታህታይ ማይጨው እና ዓዲግራት አዲ ከተማ ቡድኑን ይቃወማሉ ያላቸውን ከ56 በላይ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ታውቋል።
ፅንፈኛው በጥርጣሬ ንፁኃን ላይ እያካሄደው ያለው የጅምላ እስር ለሚድያ ተጋላጭ እንዳይሆን በሚል በድብቅ እንደሚያካሂድ ለማወቅ ችለናል።

👍1
ሰበር መረጃ🚨
የትግራይ ቴሌቪዥን ባለሙያዎች የወጣ የእስር ትዕዛዝ📌
ህወሃት የሀሰት ፕሮፓጋንዳና የጦርነት ቅስቀሳ በዋነኝነት የሚያደርገው በልሳን ሚዲያዎቹ በኩል እንደሆነ ይታወቃል።
ነጻና ገለልተኛ መሆን የሚገባቸውን ሚድያዎች የፕሮፖጋንዳ መሳሪያ ለማድረግ በሚፈጽመው እንቅስቃሴ “ግዜያዉ አስተዳደሩንና ጦርነቱን ይቃወማሉ” በሚል የለያቸውን የትግራይ ቴሌቪዥን ባለሙያዎች ለማሰር እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ተሰምቷል።
ቡድኑ በተደጋጋሚ አፈናና ዕስር እየፈጸመባቸው ለሚገኙ ጋዜጠኞች አለማቀፍ የፕሬስ ነጻነትና የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቾች ድርጅቶች ድምጽ ይሆኗቸው ዘንድ፣ የቡድኑ አፋኝነት ይፋ የማውጣት የንቅናቄ ስራ በተለይም በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ማህበር ዘንድ ሊሰራ ይገባል።
የሀሰት ፕሮፓጋንዳ በማስተላለፍ ህዝብን ላለማደናገር የወሰኑ ባለሙያዎችን ደሞ የትግራይ ህዝብ ሊያከብራቸው ይገባል

❤3
በአልጀዚራ የወጣው የሰላማዊት ጌታቸው ዘገባ✍️
ፀሐፊ ሰላማዊት ጌታቸው አማረ በአልጀዚራ የዜና አውታር ላይ ባወጣችው ጥልቅ ትንታኔያዊ ዘገባ፣ እ.ኤ.አ. በ2022 የተፈረመው የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት የትግራዩን ጦርነት ቢያስቆምም፣ ህወሓት መዋቅሩን ዳግም እንዲያደራጅ እና የፖለቲካ ቅርጹን እንዲቀይር ሰፊ ክፍተት መፍጠሩን ገልፃለች።
ሰላማዊት በአልጀዚራ ዘገቧ ላይ እንዳብራራችው ስምምነቱ ወታደራዊ ምልመላን እና የጦርነት ዝግጅትን በአንቀጽ ሰባት መሰረት በጥብቅ የሚከለክል ቢሆንም፣ በተግባር ግን ከ2024 ጀምሮ በትግራይ ውስጥ አዳዲስ ወታደራዊ ምልመላዎች እየተካሄዱ መሆኑን አንስታለች።
የኤርትራ ባለስልጣናት እና የህወሓት አመራሮች በዱባይ እና በዛላምበሳ አካባቢዎች ሚስጥራዊ ግንኙነቶችን ማድረጋቸውን ዘገባዋ አመላክቷል።

👉ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ተመስክሯል።
ይህ ለውጥ በዜጎቻችን የኑሮ ደረጃ፣ በከተሞች መዘመንና የሥራ ዕድል ላይ እውነተኛ ብርሃን ከመሆኑም በላይ ለልጆቻችን የነገ ብሩህ ተስፋን የሚሰንቅ ታላቅ ርዕይ ነው።
ከእንግዲህ ወደኋላ አንመለስም! በጀመርነው ታሪካዊ የማንሠራራት ጉዞ የልማት ኃይላችንን ይበልጥ በማፋጠን የኢትዮጵያን ትንሣኤ ወደ ዘላቂ ብልጽግና ከፍ እናደርጋለን።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

#ሰበር
በፅምዶ ተቃዋሚዎች የተመሰረተው አዲሱ የፋኖ አደረጃጀት ይፋ ሊሆን ነው
ለገቢ ማሰባሰቢያና በመፈራረስ ላይ የሚገኘውን የቡድኑን አቋም አንድ እናረጋለን ለህወሃት እንታተዝ በሚል የህልም እንጀራ የተመሰረተው የፅንፈኛው ፋኖ ድርጅቱ ውሎ ሳይዳር መፈራረስ እንደአጋጠመው ይታወቃል።
በዕልልታ የተመሰረተው የነ ዘመነ ኃይሉ ለበርካታ ታጣቂዎች መርገፍ እና እጅ መስጠት ምክንያት ሆኖ እንዲሁም ለብዙ የውስጥ ጦርነት አጋልጧ ሙሉለሙሉ ፈርሷል።
ከዚህም ጋር ተያይዞ በነ እስክንድር ነጋና ሌሎች ፀረ_ጽምዶ አቋም በያዙ የፋኖ አባላት የተመሰረተው አዲሱ የፋኖ አደረጃጀት በቀጣይ ሳምንት በጎንደር የመጀምሪያ ጉባኤውን እንደሚያደርግና ምስረታውንም ለህዝብ እንደሚያበስር ተሰምቷል።

❤1
300 የትግራይ ወጣቶች ለአልቡርሃን ጦር ተልኳል📌
አልቡርሃን በአስመራ ቆይታቸው ወቅት የፈጥኖ ድራሹ ሃይል ባደረገው ሰፊ የማጥቃት እንቅስቃሴ በርካታ የህውሃት ታጣቂ በውግያ ማለቁን በመግለፅ ተጨማሪ ታጣቂን ጠይቋል።
ፅንፈኛው ህወሃት በተሰጠው ትዕዛዝ መስረት ተጨማሪ ከ300 በላይ የሚሆኑ ታጣቂዎችን ወደ ሱዳን መላኩ ታውቋል ።
አሁን ያላካቸውን ታጣቂዎች ከሱዳኑ ዉጊያ ጎን ለጎንም በዛው ሀገር ከመሸገዉ የአርሚ 70 ታጣቂ ቡድን ጋር በማዋሀድ ለቀጣይ የጦርነት ዝግጅት ሊጠቀመዉ ዕቅድ ማውጣቱን ከታማኝ ምንጭ ሰምተናል።

የትግራይ ሰላም ኃይል ታጣቂዎችን አስመርቋል🚨
የትግራይ ህዝብ በፕሪቶርያው ስምምነት ያገኘውን አንፃራዊ ሰላም ለመንጠቅ የሚንቀሳቀሰውን ፅንፈኛውን የህወሃት ቡድኑ ለማጥፋት ነራመሬት የወረደው ኃይል በከፍተኛ ሁኔታ እራሱን እያደረጃ ነው።
በዚህም የትግራይ ሰላም ሃይል ግንባር ሶስት 50ኛ ዙር ሰልጣኞችን ነሃሴ 30/2018 ዓም በብቁ ሁኔታ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጥቶ ማስመረቁ ተሰምቷል።
በተጨማሪ ኃይሉ በየቀኑ እየጎረፈ በሚገኘው የትግራይ ወጣት እና የቀድሞ የህወሃት ታጋይ አማካኝነት እጅግ በጣም ጠንካራ የሚባል የተዋጊ ሃይልን እየገነባ እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል።

በህወሃት ታንኮች ላይ እርምጃ ተወስዷል💪
ደጀኑ መከላከያ ሰራዊቱ የአየር ኃይል የድሮን ጥቃት በመጠቀም በህወሃት ጦር መከማቻዎች ላይ አርምጃ መውሰዱ አጠናክሯል።
በዚህም ሽሬ እንዳ ባጉና መውጫ ላይ በተወሰደ የተጠና የድሮን ጥቃት የቡድኑ ወታደራዊ ማጓጓዣ ተሽከርካሪ (ኦራል) እና ታንኮች ላይ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል።
ቀደም ሲል በራያ አዘቦ አካባቢ ከተካሄዱት ወታደራዊ (እንቅስቃሴዎች) ጋር ተዳምሮ፣ ይህ እርምጃ ለጦር አደረጃጀቶች ይደረጉ የነበሩ የሎጂስቲክስና የጦር መሳሪያ ዝውውሮችን ያወደመ ነው።
ይህ የድሮን ዕርምጃ ለ"ሴንትራል ኮማንድ" ስምሪት የሚያደርጉ የትኛውም የጦር መሳሪያ እና የሎጂስቲክስ እንቅስቃሴዎች ላይ በቀጣይነት የሚወሰድ እንደሆነም ታውቋል ።

ሃሳብን በሃሰብ መሞገት የተሳነው ሆራይዘን ሚዲያ📌
ጃዋር ሙሃመድ ‘’ ጽምዶ ኤርትራን እና አልቡረሃንን አካቶ እንጂ በሃገር ውስጥ ያሉት ፋኖም ይሁን ሸኔ ከህውሓት ጋር ሆነው መንግስትን መጣል አይችሉም ‘’ በሚል ርዕዩት ሚዲያ ላይ የሰጠውን አስተያየት አነጋጋሪ ሆኗል።
የጃዋርን ሀሳብ ከፅንፈኝነት የፀዱ በርካታ የፖለቲካ ተንታኞች የተቀበሉት ቢሆንም፤ “ጽምዶ ወይም ሞት” የሚልን አቋምን ለያዙ ባንዳ ሚዲያዎች ግን የሚያበሰጭ ሀሳብ ሆኗል።
ለአብነትም የእሱን ንግግር ተከትሎ፣ የህውሓት ልሳን የሆነው ሆራይዘን ሚዲያ ጃዋርን በሃሳብ ከመሞገት ይልቅ ብሄርን በሚያናንቅ ሃይማኖትን ጭምር በሚነካ መልኩ ‘’ ከጀለብያ ወደ ሱሪ ያሸጋገርንህ እኛ ነን ‘’ የሚል ጸያፍ ንግግርን ሲያስተላልፍ ተደምጧል።
ይህም ቡድኑ በአክሱም ሙስሊሞች ላይ ከሚያራምደው የጥላቻ ፖለቲካ ውጭም ለመላው የሙስሊም ማህበረሰብ ያለውን ንቀት ያረጋገጠበት ምላሽ ሆኖ ታይቷል።

❤1👎1
የሱዳን ሲቪል ማህበራት ጥረት 📌
በሱዳን ውስጥ እየተካሄደ ያለው ግጭት በአለም ላይ ካሉት ታላላቅ ሰብአዊ ቀውሶች ከፈጠሩት ውስጥ ይመደባል፤ በዚህም ምክንያት የብዙዎችን ትኩረት ስቧል።
በዚህ ጦርነት ምክንያት በንጹሃን ዜጎች ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና የጥቃት ድርጊቶች ተፈፅሟል፤ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሱዳናውያን ከቤታቸው ተሰደዋል ከፍተኛ የምግብ እጥረትና የጤና ቀውስ ተከትሎል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ የሱዳን የሲቪል ማህበራት ቡድኖች በድሮን ጥቃቶች ምክንያት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ሰፊ ጉዳትና ሞት መነሻ በማድረግ ዓርብ ዕለት ለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ምክር ቤት በጦርነት በተመታው ዳርፉር ክልል ብቻ የሚተገበረውን የመሣሪያ እገዳ ወደ መላው ሱዳን እንዲያሰፋና በሱዳን ጦር ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር እንዲያጠብቅ ጥያቄ አቅርቧል ።

ራያ ግምባር የተሰማሩ የድሮን ባለሙያዎች🚨
የፅንፈኛው ህወሃት ወታደራዊ አመራሮች ቡድኑ የደረሰበትን ሽንፈት ለመሸፈን እና ታጣቂውን ደግም ለማነሳሳት በማሰብ መሬት ላይ ወርደው ተጨባጭ ውጤት የማያመጡ፣ ከፕሮፖጋንዳ ያለፈ ፋይዳ የሌላቸውን እንቅስቃሴዎች እያደረጉ ነው።
በዚህም ስብስቡ፣ ያለ ድሮን “የወታደራዊ ድሮን ሥልጠና” የወሰዱ ቁጥራቸው ከ15 በላይ የሆኑ የአረብኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ጭምር ያሉበት የድሮን ባለሙያዎችን ወደ ራያ ግንባር ማሰማራቱ እየገለፀ ይገኛል።
ይህንንም የሚያደርገው ታጣቂው ‘’ድሮን ታጥቋል‘’ በሚል ሞራሉ እንዲነሳሳና ከነበረበት ፍርሃት እንዲላቀቅ በማሰብ እንደሆነ ከውስጥ ሾልኮ ወጥቷል።

👍3
ድምፃዊ ልደቱ አያሌው 😁
ከወሬ ባለፈ አንዳች ተጨባጭ ነገር አድርጎ የማያቀው፣ እራሱ ሳይቀር “እኔ የከሰርኩ ፖለቲከኛ ነኝ” ሲል ያመነው ልደቱ አያሌው ከፖለቲከኛነት ወደ አርቲስት በመቀየር በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዘ ሙዚቃ አልበም ማዘጋጀቱ ተናግሯል።
በማይጨበጥ አቋሙ ምክንያት የፖለቲካ አጋር የሌለው ልደቱ፣ በንግግር የህዝቡን ተቀባይነት እንደማያገኝ ሲረዳ በቴክኖሎጂ ታግዞ ድምፃዊ ለመሆን ቆርጧል።
የቀድሞ ፖለቲካኛ የአሁኑ ድምፃዊ ልደቱ አያሌው 😂“ዩትዩብም ከፍቻለሁ ዘፈኔን ለአዲስ አመት እለቃለው” በማለት ማሳወቁን ተከትሎ የአሜሪካን የኑሮ ጫና ለመቋቋም ያዘጋጀው ገንዘብ ማግኛ መንገድ መሆኑም እየተነገረ ይገኛል።

ህወሃት ታጣቂዎችን ከትምህርት ቤት እንዲያወጣ ተጠየቀ ‼️❗️
ትምህርት ቤቶችን ለወታደራዊ አገልግሎት ወይም ለጦር ካምፕነት መጠቀም ተማሪዎችን ለጥቃት የሚያጋልጥና የመማር መብታቸውን የሚነጥቅ ከባድ ወንጀል ነው።
በዚህም መሰረት የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ግቢ ውስጥ የሚገኙ ታጣቂዎችና የጦር ቁስለኞች በአስቸኳይ እንዲወጡና ግቢዎቹ ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላለፈ።
ዩንቨርስቲዎቹ በአስቸኳይ ተስተካክሎ የካምፓሶቹ ሰላማዊነት ሙሉ በሙሉ ካልተረጋገጠ አዳዲስ ተማሪዎችን ወደ ተቋማቱ እንደማይመድብ እና በጀት እንደማይልክ ቢሮ በግልጽ አስጠንቅቋል።

የአፋብን አመራሮች ቀጣይ የድሮን እርምጃ ሰለባ ናቸው💪
ጽንፈኞችን ለይቶ የድሮን ሰለባ የማድረጉ ሂደት በአፋብን አመራሮችም ላይ ሊወሰድ መሆኑ ታውቋል።
በዚህም ከዛሬ (ጳጉሜ 03/2018 ዓ.ም) ምሽት ጀምሮ በተጠኑ የጎጃም ፋኖ የመመሸጊያ ቦታወች ላይ ዕርምጃው የሚጀመር እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
ቡድኑ የጦር ካምፕ እና ማሰልጠኛ ባደረጋቸው ቦታዎች ላይ በሚወሰድ የተጠና ኦፕሬሽን የቡድኑ መሪዎች ለመምታት እና ጽንፈኛውን ለከፍተኛ ኪሳራ ለማጋለጥ ታቅዷል።
ኦፕሬሽኑ የንጹሃን ዜጎች ደህንነት ሙሉ በሙሉ በተጠበቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ ህብተረተሰቡ ሊረዳ ይገባል።

❤5👍3
በምጥ የተያዘች እናት ይዞ የነበረ አምቡላንስ ላይ የተፈፀመ የፋኖ ጥቃት ❌
ፅንፈኛው ፋኖ ቡድን አማራን ለመጨረስ፣ ሀብት ንብረቱን ለማውደም የተደረጃ ፀረ ህዝብ ኃይል ነው የምንለው በምክንያት ነው 😡
በደቡብ ወሎ ዞን ከለላ ወረዳ አስተዳደር የሚንቀሳሰው የቡድኑ ታጣቂ በምጥ የተያዘች እናት ይዛ ስትበር የነበረች አምቡላንስ ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት በመፈፀም ከወላድዋ ጋር የነበረች አስታማሚን ጨምሮ አንድ የጤና ባለሙያ መግደሉ ታውቋል።
አብሯቸው ይጓዝ የነበረው የድንገተኛ ህክምና ቴክኒሺያን ባለሙያ(EMT) በደረሰበት የጥይት ምት ከባድ ጉዳት አስታናግዷል።
ከጥቃቱ በኋላ እነዚህ አረመኔ ታጣቂዎቹ አምቡላንሷን ወደ ጫካ ይዘዋት መሄዳቸውንም ለማወቅ ችለናል።

ኤርትራ ላይ የጥሬ ገንዘብ እጥረት አጋጥሟል📌
የህግደፍ አገዛዝ በኤርትራ ዜጎች እጅ የነበረውን የናቅፋ ጥሬ ገንዘብ ወደ ባንክ እንዲያስገቡ ካስገደደ በኋላ፣ በገበያ ላይ የሚዘዋወረው የጥሬ ናቅፋ መጠን በመቀነሱ ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ እጥረት መፈጠሩ ተነግሯል።
በተመሳሳይ የሐዋላ አገልግሎት መቋረጡ ከውጭ የሚላክላቸውን ገንዘብ በቀጥታ ለመቀበል የሚችሉበትን አማራጭ አንሷል።
በዚህም ዜጎች በባንኮች ላይ የዕለት ተዕለት ኑራቸው የበለጠ እንዲመሰረቱ በማድረግ በባንክ ቅርንጫፎች የሚፈጠረውን ጫና ጨምሮታል።
በዚህም ዜጎች ገንዘባቸውን ለመቀበል ለረጅም ሰዓታት በሂምቦልና በንግድ ባንክ ደጃፎች ላይ እንዲሰለፉና ለእንግልት እንዲዳረጉ መሆኑ ተሰምቷል።