ታማኝ መረጃ
854 subscribers
1.76K photos
48 videos
107 links
ታማኝ እና አዲስ መረጃዎች ለመግኘት ቻናላችንን ምርጫቹ አድርጉ
Download Telegram
ድምፃዊ ልደቱ አያሌው 😁

ከወሬ ባለፈ አንዳች ተጨባጭ ነገር አድርጎ የማያቀው፣ እራሱ ሳይቀር “እኔ የከሰርኩ ፖለቲከኛ ነኝ” ሲል ያመነው ልደቱ አያሌው ከፖለቲከኛነት ወደ አርቲስት በመቀየር በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ የታገዘ ሙዚቃ አልበም ማዘጋጀቱ ተናግሯል።

በማይጨበጥ አቋሙ ምክንያት የፖለቲካ አጋር የሌለው ልደቱ፣ በንግግር የህዝቡን ተቀባይነት እንደማያገኝ ሲረዳ በቴክኖሎጂ ታግዞ ድምፃዊ ለመሆን ቆርጧል።

የቀድሞ ፖለቲካኛ የአሁኑ ድምፃዊ ልደቱ አያሌው 😂“ዩትዩብም ከፍቻለሁ ዘፈኔን ለአዲስ አመት እለቃለው” በማለት ማሳወቁን ተከትሎ የአሜሪካን የኑሮ ጫና ለመቋቋም ያዘጋጀው ገንዘብ ማግኛ መንገድ መሆኑም እየተነገረ ይገኛል።
👍3
ህወሃት ታጣቂዎችን ከትምህርት ቤት እንዲያወጣ ተጠየቀ ‼️❗️

ትምህርት ቤቶችን ለወታደራዊ አገልግሎት ወይም ለጦር ካምፕነት መጠቀም ተማሪዎችን ለጥቃት የሚያጋልጥና የመማር መብታቸውን የሚነጥቅ ከባድ ወንጀል ነው።

በዚህም መሰረት የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ግቢ ውስጥ የሚገኙ ታጣቂዎችና የጦር ቁስለኞች በአስቸኳይ እንዲወጡና ግቢዎቹ ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲሆኑ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላለፈ።

ዩንቨርስቲዎቹ በአስቸኳይ ተስተካክሎ የካምፓሶቹ ሰላማዊነት ሙሉ በሙሉ ካልተረጋገጠ አዳዲስ ተማሪዎችን ወደ ተቋማቱ እንደማይመድብ እና በጀት እንደማይልክ ቢሮ በግልጽ አስጠንቅቋል።
👍3
የአፋብን አመራሮች ቀጣይ የድሮን እርምጃ ሰለባ ናቸው💪

ጽንፈኞችን ለይቶ የድሮን ሰለባ የማድረጉ ሂደት በአፋብን አመራሮችም ላይ ሊወሰድ መሆኑ ታውቋል።

በዚህም ከዛሬ (ጳጉሜ 03/2018 ዓ.ም) ምሽት ጀምሮ በተጠኑ የጎጃም ፋኖ የመመሸጊያ ቦታወች ላይ ዕርምጃው የሚጀመር እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

ቡድኑ የጦር ካምፕ እና ማሰልጠኛ ባደረጋቸው ቦታዎች ላይ በሚወሰድ የተጠና ኦፕሬሽን የቡድኑ መሪዎች ለመምታት እና ጽንፈኛውን ለከፍተኛ ኪሳራ ለማጋለጥ ታቅዷል።

ኦፕሬሽኑ የንጹሃን ዜጎች ደህንነት ሙሉ በሙሉ በተጠበቀ ሁኔታ እንደሚካሄድ ህብተረተሰቡ ሊረዳ ይገባል።
5👍3
በምጥ የተያዘች እናት ይዞ የነበረ አምቡላንስ ላይ የተፈፀመ የፋኖ ጥቃት

ፅንፈኛው ፋኖ ቡድን አማራን ለመጨረስ፣ ሀብት ንብረቱን ለማውደም የተደረጃ ፀረ ህዝብ ኃይል ነው የምንለው በምክንያት ነው 😡

በደቡብ ወሎ ዞን ከለላ ወረዳ አስተዳደር የሚንቀሳሰው የቡድኑ ታጣቂ በምጥ የተያዘች እናት ይዛ ስትበር የነበረች አምቡላንስ ተሽከርካሪ ላይ ጥቃት በመፈፀም ከወላድዋ ጋር የነበረች አስታማሚን ጨምሮ አንድ የጤና ባለሙያ መግደሉ ታውቋል።

አብሯቸው ይጓዝ የነበረው የድንገተኛ ህክምና ቴክኒሺያን ባለሙያ(EMT) በደረሰበት የጥይት ምት ከባድ ጉዳት አስታናግዷል።

ከጥቃቱ በኋላ እነዚህ አረመኔ ታጣቂዎቹ አምቡላንሷን ወደ ጫካ ይዘዋት መሄዳቸውንም ለማወቅ ችለናል።
👍3
ኤርትራ ላይ የጥሬ ገንዘብ እጥረት አጋጥሟል📌

የህግደፍ አገዛዝ በኤርትራ ዜጎች እጅ የነበረውን የናቅፋ ጥሬ ገንዘብ ወደ ባንክ እንዲያስገቡ ካስገደደ በኋላ፣ በገበያ ላይ የሚዘዋወረው የጥሬ ናቅፋ መጠን በመቀነሱ ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ እጥረት መፈጠሩ ተነግሯል።

በተመሳሳይ የሐዋላ አገልግሎት መቋረጡ ከውጭ የሚላክላቸውን ገንዘብ በቀጥታ ለመቀበል የሚችሉበትን አማራጭ አንሷል።

በዚህም ዜጎች በባንኮች ላይ የዕለት ተዕለት ኑራቸው የበለጠ እንዲመሰረቱ በማድረግ በባንክ ቅርንጫፎች የሚፈጠረውን ጫና ጨምሮታል።

በዚህም ዜጎች ገንዘባቸውን ለመቀበል ለረጅም ሰዓታት በሂምቦልና በንግድ ባንክ ደጃፎች ላይ እንዲሰለፉና ለእንግልት እንዲዳረጉ መሆኑ ተሰምቷል።
👍3
የድሮን እርምጃው ቀጥሏል💪

ከምዕራብ ግንባር ተነስቶ በውቅሮ በኩል ወደ ራያ (ደቡብ ግንባር) ለመሸጋገር ሲንቀሳቀስ የነበረው "አርሚ 11" በተባለው የህወሓት ኃይል ላይ የኢትዮጵያ አየር ኃይል የተቀናጀ እና የማያዳግም የድሮን እርምጃ ወስዷል።

በዚህም ኦፕሬሽን ከፍተኛ የታጣቂዎች ሕይወት መጥፋቱና የንብረት ውድመት መድረሱ ታዉቋል።

ወታደራዊ ኃይሉን እና ትጥቆችን አሳፍረው በሌሊት ሲንቀሳቀሱ በነበሩ 3 ከባድ ተሳቢ ተሽከርካሪዎች (ሎቤዶች) በእርምጃው ሙሉ በሙሉ መውደሙንም አረጋግጠናል።
👍5
አፋብን የፋይናንስ ኃላፊ የተከዜ ዘብን ተቀላቀለ

የአፋብን የፋይናንስ ኃላፊ እና የፖሊት ቢሮ አባል የሆነው በለጠ አዱኛ ከጓደኞቹ ጋር በመሆን ትክክለኛውን የወልቃይት ጠበቃ የሆነውን የተከዜ ዘብ መቀላቀሉ ተሰምቷል።

ላለፉት ሦስት ዓመታት በጫካ በተሳሳተ መንገድ መቆየታቸውን የጠቀሱት በለጠ አዱኛ፣ ወደ ጫካ የገቡት የሕዝብን ጥያቄዎች ለማስመለስ አልመው እንደነበር ጠቅሷል።

ከዚህ አላማ በተቃራኒ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራን እና የሕዝቡን ጥቅም አሳልፎ የሚሰጥ አካሄድ በመኖሩ ይህን መወሰናቸውን ገልጿል።

ሌሎች ፀረ _ጽምዶ አቋም የያዙ በተለይም የጎንደር ፋኖወች በተመሳሳይ ይህን ትክክለኛ ውሳኔ ሊከተሉት ይገባል ።
👍4
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/NifWaaCNzGg?si=ZxfMeZWnw0YpJDhY»
“ጃል መሮ በምስጢር ነው ኤርትራ ሄዶ ፅምዶን የተቀላቀለው” ፀጋዬ አራርሳ📌

ዋነኛ የሸኔ እና የህውሓት ሰው የሆነው ፀጋዬ አራርሳ በOMN ሚዲያ ላይ ቀርቦ በአድረገው ቆይታ የፅምዶ ጥምረት በሸኔ በኩል ያለው ተቀባይነት አናሳ እንደሆነ አስረድቷል።

እንዲሁም “ጃል መሮ ከሌሎች ታጣቂወችና አመራሮች ጋር ሳይማከር ለኛም ሳይነግረን ተደብቆ ወደ ኤርትራ በመሄድ ነው ጽምዶ ውስጥ የገባው” ሲልም ምስጢሩን አጋልጧል።

“ይህን ያደረገውም ግብጽ ለጽምዶ የላከችውን 100 ሚሊየን ብር ለብቻው ለመካፈል ነው ‘’ ሲል የጃልመሮን ራስ ወዳድነት አንስቷል።

ይህም ብቻ ሳይሆን ጸጋዬ ከ 100 ሚልዮኑ ስላልተካፈለ በብስጭት የመሮን ሚስጥር ማስጣት እንደጀመረ ያመላክታል
👍2
የአላማጣ ህዝብ ለመብቱ በጋራ ቆሟል

በህውሃት በግዳጅ እስከ 50 ሺ ብር እየተጠየቀ ፣ በጥሬው የሌለውም ጤፍና ዱቄት ከየጓዳው እንዲያወጣ እየተገደደና እየተደበደበ በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ የሚገኘው የአላማጣ ነዋሪ ወደ ዕርምጃ ሊገባ እንደሆነ ማስጠንቀቂያ እየሰጠ እንደሆነ።

በዚህም ይህን የህውሃት የቅሚያ ተልዕኮ ያስፈጽማል ያለውን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ሞገስ ሽፈራው በአስቸኳይ ከዚህ ተግባሩ የማይቆጠብ ከሆነ ዕርምጃ እንደሚወስድበት ማስጠንቀቂያውን ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ እንዲደርሰው እያደረገ እንደሚገኝ ተሰምቷል።

ይህንን እውነተኛ የህዝብ ድምፅ ማፈን ለቡድኑ አይቻለሁም

ማህበረሰቡ ከፕሮፓጋንዳ እና ከጦርነት ነጋሪት በስተጀርባ ያለውን የጥፋት ድግስ በሚገባ ተረድቶ በጋራ በመቆም መብቱን ማስከበሩን ሊቀጥል ይገባል።
👍2
ከአስመራ በላይ የኤርትራ ወጣቶች አዲስ አበባ ላይ ያለ ስጋት ይኖራሉ✍️

እንደሚታወቀው በኢሳያስ አገዛዝ የኤርትራ ወጣቶች ተስፋ ቆርጠው ወደ ሌሎች ሀገራት በከፍተኛ ደረጃ ይሰደዳሉ።

ከአምባገነንነት ውጪ በሥልጣን ሽግግርና በትምህርት የማያመነው የሻዕብያ አገዛዝ ሕዝብን ከሕዝብ ለመለያየትና ስልጣኑን ለማስቀጠል ሲል ኢትዮጵያን እንደ ስጋት አድርጎ ለኤርትራ ህዝብ ይስላል።

ሆኖም እውነታው ግን አገዛዙ በሚፈጥረው በደልና መከራ ምክንያት ሀገራቸውን ትተው የተሰደዱ ከ4000 በላይ የኤርትራ ወጣቶችና ቤተሰቦቻቸው ኢትዮጵያን እውነተኛ ቤታቸው በማድረግ በሰላም እየኖሩ መሆኑ ነው።

ከመንግስታቸው ያጡትን ነፃነት እና ዕድገት እዚህ በማግኘታቸው ተስፋቸው ለምልሟል።
የኦባሳንጆ ምላሽ 📌

ክቡር ኦሊሶንጆ ኦባሳንጆ በጽህፈት ቤታቸው በኩል ባወጡት መግለጫ የህወሃት ቡድን የእሳቸውን የአሸማጋይነት እና የሰላም ጥረት ጥላሸት ለመቀባት ያቀረበውን ሃሰተኛ ክስ ኮንኗል።

ቡድኑ ትኩረትን ለመሳብ ሲል ብቻ ሚስጥራዊ የሆኑ የውይይት መረጃዎችን ለሕዝብ ይፋ ማድረጉን “ኃላፊነት የጎደለው ድርጊት” በማለት ገልጿል።

የፕሪቶሪያው ስምምነት በአፍሪካ ኅብረት ከፍተኛ የመልዕክተኞች ኮሚቴ እና በቁልፍ ዓለም አቀፍ አጋሮች የአፈጻጸም ሂደቱን በህወሃት ምክንያት አንስቷል።

አክለውም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰቡ በእኒህ ግትሮች የፀረ_ሰላም አቋም የትግራይ ህዝብ ዳግም ለስቃይ እንዳይዳረግ ሁኔታውን በቅርብ እንዲከታተል ጥሪ በማቅረብ ቡድኑን ዓለማቀፍ ጫና ውስጥ የሚያስገባ ጥብቅ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ።
የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የምክክር ሂደት አድንቋል🤩

በጄኔቫ እየተከናወነ ባለው 63ተኛው የተመድ የሰብአዊ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያን የተመለከተ ሪፖርት አቅርቧል።

በዚህም በሃገሪቱ የተደረገውን ምርጫም ሆነ የምክክር ሂደት አድንቋል እንዲሁም ሙሉ በሙሉ እንደሚቀበለው አሳውቋል።

ህብረቱ ምርጫው እንዲሳካ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርቧል፤ እንዲሁም ብሄራዊ ምክክሩን ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ የቆዩ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና አስተዳደራዊ ችግሮችን በውይይት ለመፍታት በምታደርገው ጥረት ትልቅ ምእራፍ መሆኑን ገልጿል።

በተጨማሪ በሃገሪቷ ካሉ የግጭት ሂደቶች ጋር ተያይዞ የፕሪቶርያ ስምምነትን አደጋ ላይ ለመጣል የሚደረጉ እንቅስቃሴወች እንዲቆሙ በመጠየቅ ፣ ከትግራይ በተጨማሪ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በሲቪሊያን ላይ ጉዳት የሚያደርሱ አካላት ላይ ተጠያቂነት እንዲሰፍን ጥሪውን አቅርቧል ።
👍1
ሸኔ ያቃጠላቸው ነዳጅ የጫኑ ተሸከርካሪዎች

ሸኔ የኦሮሞ ህዝብ ዘላለማዊ ጠላት መሆኑን በተግባሩ እያረጋገጠ ነው 😡 ህዝቡን በመውጋት እና መሰረት ልማቶችን በማጥፋት አከባቢውን የሽብር ቀጠና ለማድረግም እየሰራ ነው።

ለአብነትም፣ አሸባሪው ቡድን በኦሮምያ ክልል ወለጋ በጊንቢና ቢላ አካባቢ ነዳጅ የጫኑ ብዛት ያላቸው ቦቴዎችን ማቃጠሉና 14 ሹፌሮችን አግቶ መውሰዱ ታውቋል።

ይህ ቡድን ለህዝብ አገልግሎት የሚውል በዶላር ተገዝቶ ከውጪ የሚገባን ነዳጅ ከነቦቴው ማቃጠሉ የፖለቲካ አላማ ሳይሆን የመሃይምነት እና የሽፍትነት አላማን የያዘ ጸረ_ህዝብ ቡድን መሆኑን የሚያሳይ ነው።

በመሆኑም መላው የኦሮሞ ህዝብ በተለይም ወጣቶች ይህን አሸባሪ ቡድን ማጥፋት አለባቸው ብለዋል።
ቀጣይ ተረኛ እጅ የሚሰጠው ታውቋል📌

የፅንፈኛው ፋኖ አመራሮች እና ታጣቂዎች ሳይረፍድ አመለካከታቸውን ቀይረው ወደ ሰላም መንገድ እየመጡ ነው።

ከሰሞኑ የነበለጠ አዱኛን ወደ ተከዜ ዘብ መቀላቀል ዜና እንደሰማነው ሁሉ በቀጣይነት እነ አርበኛ መሳፍንት እና አርበኛ ደረጀ በላይ ታጣቂዎቻቸውን ይዘው ወደዚሁ ቡድን መቀላቀላቸውን በቅርብ መስማታችን እንደማይቀር የሚያረጋግጡ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።

ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርገውን የሰላም መንገድ መሆኑን በመረዳት እጅ የሚሰጡ አባላትን ለመቀበል መንግስት ሁሌም ዝግጁ ነው 🙌
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/QAsvMVitfnM?si=Z6HZLujc6tNGcsZD»
እስክንድር ነጋ እየተፈለገ ነው📌

ከፅምዶ ጋር የሚሰሩት የአማራ እና የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው በማለት የተናገረው እስክንድር ነጋ በጥምረቱ አመራሮች እየተፈለገ ይገኛል።

ፅንፈኛው የህወሃት ቡድኑ የፅምዶን ገፅታ አጠልሽቷል በማለት እስክንድር ነጋን ፈርጆታል። በዚህም የጎጃም ፋኖ ከገባበት ገብቶ በመያዝ እንዲያስረክበው መጠየቁን ከታማኝ የመረጃ ምንጭ ሰምተናል።

ቡድኑ እስክንድርን ለሻዕቢያ አሳልፎ በመስጠት በአስከፊ እስር ቤቶች እንዲማቅቅ ሊያደርገው ማቀዱንም አረጋግጠናል።

እስክንድር አዲስ የመሰረተውን አደረጃጀት ይፋ ሳያደርግ በፊት ለማፈን ጥረት እየተደረገም ይገኛል።
በህወሃት አፈሳ ምክንያት የተቀሰቀሰው ተቃውሞ 📌

ፅንፈኛው የህወሃት ቡድን የጀመረውን የወጣቶች አፈሳ አጠናክሩ በአዲስ ዓመት ዕለት አፈሳን ፈፅሟል። ይህንንም ተከትሎ በመቀለ ዙሪያ ተቃውሞ ሊቀሳቀስ ችሏል።

ጥቃት የመረረው ነዋሪ በሁለት አፋሽ የህውሀት ታጣቂዎች ላይ ጨለማን ተገን በማድረግ ዕርምጃ መውሰዱ ታውቋል።

ይህ ዜና ከተሰማ ተመሳሳይ ህዝባዊ ዕርምጃ በተለያዩ አካባቢዎች ይቀጣል በሚል ህወሃት ጉዳዩ እንዳይናፈስ እየጣረ መሆኑንም አረጋግጠናል።

ቡድኑ የመጨረሻ የውድቀት ምዕራፍ ላይ የሚገኝ መሆኑን በዚህ ተግባሩ ብቻ ማረጋገጥ ይቻላል።