ታማኝ መረጃ
853 subscribers
1.76K photos
48 videos
107 links
ታማኝ እና አዲስ መረጃዎች ለመግኘት ቻናላችንን ምርጫቹ አድርጉ
Download Telegram
ህወሃት ለራያ ህዝብ ያለውን ጥለቻ እያስመሰከረ ነው 📌

ጽንፈኛው የህውሃት ቡድን በበርካታ የክልሉ ከተሞች የሚያደርገውን የአፈሳና ለጦርነት ድጋፍ የማሰባሰብ ድርጊት አጠናክሮ ቀጥሎበታል።

በልዩነት ደሞ በራያ ህዝብ ላይ አገዛዙ የከፋ ጭካኔ እየፈፀመ እና ህዝብ እንዲማራር እያደርረገ ነው።

ለአብነትም፣ በደቡባዊ ዞን በመሆኒ ከተማ በሃዘን ላይ የተቀመጡ ግለሰቦችን ጭምር በማፈስ እንዲሁም ከፍተኛ ለጦርነት የሚውል የገንዘብ ተመንን በራያ ህዝብ ላይ በመጣል ቡድኑ ለራያ ህዝብ ያለውን ከፍተኛ ንቀትና ጥላቻ እያስመሰከረ ይገኛል።

በመሆኑም የራያ ህዝብ ፀረ ህዝቡን ቡድን ከዚህ በላይ ሊታገሰው አይገባም! ዛሬ ነገ ሳይል ስብስቡን ከመሬቱ ጠርጎ ለማውጣት የተቃውሞ እንቅስቃሴውን በይፋ ሊጀምር ይገባል‼️‼️‼️
1
የጃል ያዴሳ ታጣቂዎች የሰላምን መንገድ ተከትሏል🕊

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን እና በአዋሳኝ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በጃል ያዴሳ ይመሩ የነበሩ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች የቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል በሻምቡ ከተማ ከነሙሉ ትጥቃቸው መግባታቸው ታወቋል።

እጅ የሰጡት አባላት በህዝቡ ላይ የሚፈፀሙ ያልተገባ ድርጊቶችን በመረዳት እና በመቃወም ይህን ውሳኔ እንደወሰኑ ተናግሯል።

ሌሎች በተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች የሰላምን መንገድን እንደሚርጡ ጥሪን አቅርቧል።
1👍1
ጥብቅ መረጃ ⚠️

ነበራ ታጣቂዎችን ወደ ሱዳን ለማላክ ህወሃት የሸረበው ሴራ🚨

❗️ይድረስ በሽሬ ከተማ ሀብቶም አዳራሽ ነሀሴ 20/2018 ዓ/ም ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ኦርኔል የሞላችሁ ነባር ታጋዮች፦

👉ህወሃት “እነሱ ልምድ ያላቹ ታጣቂዎች ናቸው” በሚል የማታለያ ዲስኩር፣ እስካሁን ወደ ሱዳን ሲልክበት ከነበረው 500 ዶላር እጥፍ ማለትም 1000 ዶላር በማስከፈል እናንተን ለአልቡርሃን ጦር ሊሸጣችሁ እየተዋለለ እንደሆነ ከውስጥ ሾልኮ የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

ለእናንተ ግን ልክ እንደሌሎቹ 150 ዶላር ብቻ ወርሃዊ ክፍያ በመክፈል፣ በፈጥኖ ደራሹ ሃይል ሊያስጨፈጭፋችሁ ያቀደ መሆኑንም የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

በመሆኑም ቡድኑን ለመቀላቀል የወሰንከው ታጣቂ የህወሓት ድብቅ ሴራ ተረድተ እራስን አድን❗️❗️❗️
1
ከሞት ያመለጠው ጀነራል ✍️

የህወሃት አርሚ 13 አዛዥ የነበረው ጄነራል ፀጋየ ተካ (ማርክስ) ለማስወገድ ሁለተኛ ዕቅድ መውጣቱ ተሰምቷል።

ከፀጋየ ማርክስ ጋር የግል ቂም ያላቸው እነ ፍስሃ ኪዳኑ ሆነ ብለው በሸረሪና አቅራቢያ የሚገኘው በጀነራሉ በሚመራው ኃይላ ላይ የድሮን ጭፍጨፋ እንዲደረግና ጀነራሉ በዛው እንዲገደል ለመከላከያ የሰጡት ጥቆማ እንዳሰቡት ሳይሳካ ቀርቶ ማርክስ ሊተርፍ ችሏል።

አሁን ደግሞ ሆነ ብለው ራሳቸው ያስጨፈጨፉበትን ኃይልን “ከብልፅግና ጋር ግንኙነት ስላለህ ሆነ ብለህ ጦርነት አበላሽተሃል” በሚል ለግምገማ ወደ ሱዳን ገብተው በነበሩ የህወሓት አመራሮች በኩል ክስ እንዲቀርብበት በማድረግ ማሳሰራቸውና በቀጣይም ሊያስረሽኑት መሆኑ ታውቋል።

ለዘመናት የቆየው የህውሃት ቤት ዕርስ በዕርስ የመበላላት ፖለቲካ አሁንም ተጠናክሯል 😃
👍2
🚨በእርዳታ ስም ህወሃት የጦር መሳሪያዎችን በገፍ እያንቀሳቀሰ ነው🚨

ከፍተኛ የጦርነት እንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ፅንፈኛው ህወሃት ቡድን፣ ድብቆት የነበረው እንዲሁም ከግብፅ በድጋፍ ያገኘውን የጦር መሳሪያ እያንቀሳቀሰ ነው።

በዚህም ቡድኑ «በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የእርዳታ እህልና ቁሳቁስ ለማቅረብ» በሚል ሽፋን፣ የትራንስ ኢትዮጵያ ተሽከርካሪዎች ወደ ሁሉም የጦር ግንባሮች መሳሪያዎችንና ወታደራዊ ናውቶችን አከፋፍለው እንዲያጓጉዙ እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል።

ስብስቡ የሚመከበትን የጦር መሳሪያ ለዘመናት ከደበቀበት ጉድጓድ ሳይቀር እየወጣ ቢንያንቀሳቅስ እንኳን ከአየር ኃይል ክትትል እና የድሮን እርምጃ ማምለጥ አይችልም።
2😭1
የትግራይ ናፅነት ፓርቲ የህወሃት ህገ ወጥ ተግባር እንዲቆም ጠይቋል📌

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የትግራይ ናፅነት ፓርቲ የፖለቲካ ፓርቲ በየህወሓት ፖለቲከኞች ፀረ ህዝብ አካሄድን እንደማይቀበለው ገልጿል።

ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በህወሓት እየተፈጸሙ ያሉ ህገወጥ እስራቶች፣ የወጣቶች አፈሳ እና ዓላማ የሌለው የጦርነት ቅስቀሳን በፅኑ አውጉዟል።

ለሁሉም የትግራይ ህዝብ በተለይም ወጣቶች የቡድኑን የርካሽ ፕሮፓጋንዳ ወጥመድ በመቃወም ህይወታቸውን እንዲታደጉና ለእውነተኛ የለውጥና የነፃነት ትግል እንዲቆሙ ጥሪ አቅርቧል።

የህዝባዊ እምቢተኝነት የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ ከህዝብ ጎን መሆኑን ናፅነት ፓርቲ አስታውቋል።
👎1
ግብፅ ከምቀኝነት ወደ ትብብር መሸጋገር አለባት

ግብፅ በቀጣናው የተፈጠሩ ክስተቶችንና በሀገራችን ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ፀረ ሰላም ኃይሎችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ኢትዮጵያን ለማዳከም እና በዓባይ ወንዝ ዙርያ ላይ ያላት ፍላጎቷን ለማሳከት ስትል ከሀገራችን አልፋ ቀጣናውን ወደ አልተረጋጋ ሁኔታ ለመቀየር እየተጋች ነው።

ሆኖም ግብጽ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ሃይሎችን በመደገፍና በማሰማራት ሃብቷን ከማባከን ውጭ የምታገኘው አንዳችም ትርፍና ድል አለመኖሩን ድጋፍ የምታደርግላቸውን ቡድኖች የዓመታት እንቅስቃሴ በመገምገም ብቻ መረዳት ትችላለች።

ከዛ ይልቅ የዲፕሎማሲያዊ እና የውይይት ሂደቶችን መከተል ለሷ አዋጭ መሆኑን ማወቅ አለባት
👍1
ከአፋብን የወጡ አመራሮች የራሳቸውን አደራጃጀት መስርቷል📌

አፋብን ከተሰኘው የህወሃት ተላለኪ ከሆነው አደረጃጀት የሚወጡ በርካታ አመራሮች መብዛታቸውን ተከትሎ አሁን ላይ ድርጅቱ አቅመ ቢስ ሆኗል።

በተደጋጋሚ የአፋብን አመራሮች ያለአባላቱ ፍቃድ “ጽምዶ” በሚል ከሚያደርጉት ያልተቀደሰ ግንኙነት እንዲቆጠቡ፣ አደረጃጀቱም ይፋዊ ጉባኤ አድርጎ ቋሚ አመራር እንዲመርጥ ጥሪ ሲያደርጉ ነበር።

ለጥያቄዎቹ መልስ ያጡት አባላት አሁን በይፋ የራሳቸውን አዲስ አደረጃጀት እንደመሰረቱ፣ የአደረጃጀቱን ስያሜም በቅርብ ይፋ እንደሚያደርግ ከውስጥ ምንጮች ባገኘነው መረጃ አረጋግጠናል።

የውስጥ አደራረጀቱ በየጊዜው እየፈራረሰ እና መታረቅ እያቃተው፣ ከጠላቱ ህወሃት ጋር ህብረት መፍጠሩ ግርምትን የሚፈጥር ነው።
1
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/CQCYIuCBoUM?si=BeGxQj35aKmwRoWO»
ታይላንድ ለየኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ድጋፉን ገለፀች🙌

የታይላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ ለንግድ እና ለኢንቨስትመንት ጥቅም ስትል የቀይ ባህር ወደብን ለማግኘት የምታደርገው ጥረት ተገቢ መሆኑን ገለፁ።

ጥያቄውን ጎረቤት ሀገራት በአግባቡ ሊረዱት የሚገባ መሠረታዊ ጉዳይ መሆኑን እና የኢትዮጵያን እድገት እንደ ስጋት የሚመለከቱ ወገኖች ቀጠናዊ ልማት ያለውን አስፈላጊነት በመረዳት ሰላማዊ እድገትን መደገፍ እንደሚገባቸው አስረድቷል።

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በማደግ ላይ ባሉ ሀገራት መካከል ሊኖር ከሚገባው የትብብር ማዕቀፍ ጋር የሚተሳሰር መሆኑንም አንስቷል።

ይሄም የሚኒስትሩ ንግግር ኤርትራ ላይ ያነጣጠረ ማሳሰቢያ አዘል መልዕክት ተደርጎ ተወስዷል።
👍3
ሃራ መሬት በህወሃት ወታደራዊ አመራሮች እየተጨናነቀ ነው📌

ህወሃት በቀጣይ እከፍታለሁ ላለው ጦርነት እምዲያግዘው አስራ አንድ አባላት ያሉት (ከሲቪል አስተዳደር አምስት፣ ከወታደራዊ አመራሮች ደሞ ስድስት አባላት) የያዘ ሴንትራል ኮማንድ ፖስት ማቋቋሙ ይታወሳል።

በዚህ ኮማንድ ፖስት ውስጥ ያልተካተቱ ከፍተኛ አመራሮች ቅሬታ ውስጥ መግባታቸው ታውቋል።

ይህን መነሻ በመድረግ ወደ ሃራ መሬቱ ሃይል ሊቀላቀሉ እያኮበኮቡ እንደሚገኙ መረጃዎች ከውስጥ ሾልከው ደርሷናል።

ከፅንፈኛው ህወሃት ጋር በአመለካከት፣ በጥቅም እና በስልጣን መስማማት ያልቻሉ በርካታ የአርሚ አመራሮች ነፃ መሬት የወረደውን ኃይል እየተቀላቀሉም እንደሆነ ታውቋል።
2
200 የራያ ወጣቶች ወደ ሃራ መሬት ኃይል ተቀላቅሏል🫡

ህወሃት መላውን የትግራይ ህዝብ እያሰቃየ ቢሆንም፣ በልዩነት ግን ከሁሉም በከፋ ደረጃ በራያ ህዝብ ላይ ከፍተኛ አፈናና ወንጀል እየፈጸመ ነው።

ሰሞኑን በየቤቱ እየዞሩ ያገውን የራያ ተወላጅ ወጣት በማፈን፣ በፓትሮል መኪና እየጫነ ወደ ኤርትራ ሳዋ የወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ እየወሰደም ይገኛል።

ቡድኑ በራያ ህዝብ ላይ እየፈጸመ የሚገኘውን ድርብርብ በደል ተከትሎ በትናንትናው ዕለት (ነሐሴ 24/2018 ዓ/ም ) ከመሆኒ አካባቢ ብቻ ወደ 200 የሚጠጋ ወጣት ግፈኛውን የህውሃት ቡድን ለመታገልና ከራያ መሬት ነቅሎ ለማውጣት ወደ ሃራ መሬቱ ሃይል መቀላቀሉ ተሰምቷል።
👍1
እርምጃው ተጠናክሯል

ደጀኑ ሰራዊታችን በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰው ፅንፈኛ ተከታትሎ በመደምሰስ እና የጦር መሰሪያዎችን በመማረክ አከባቢውን የማፅዳት ተልዕኮን አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

በዚህም በራያ ቆቦ ወረዳ ሮቢት አካባቢ እንዲሁም በምስራቅ ጎጃም ዝን የተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው ፅንፈኛ ቡድን ላይ እርምጃ ተወስዷል።

በተወሰደው ዕርምጃ በርካቶችን መደምሰሳቸው እና የጦር መሳሪያና ሌሎች ቁሳቁሶች በሰራዊቱ ቁጥጥር ስር ማዋላቸው ታውቋል።

በተጨማሪ በራያ ቀጠና የፅንፈኛ ቡድኑን የሎጅስቲክስ እና የፋይናንስ አስተባባሪ የነበረ አመራርም በቁጥጥር ስር ውሏል።
👍21
የሳይበር ሰራዊቱ የህወሃትን መሸነፍ መዘገብ ጀምሯል📌

ትናንት "ህውሃት ፀረ_ድሮን ታጥቋል" በሚል ሲፎክር የነበረው የህወሃት የሳይበር ሰራዊት፣ አሁን ያለአንዳች አፍረት የድሮን ጥቃቱን ቡድኑ ማቋቋም እንደከበደው እየገለፀ ነው።

ያኔ ሲያወራው የነበረው ፀረ_ድሮን መረጃ የፈጠራ ወሬ እንደሆነ በአደባባይ ሲጋለጥበት፣ ያንን በፎከረበት በዛው አንደበቱ ቁጭ ብሎ ‘’ ፊደራል መንስግቱ ነገ በመላ ትግራይ በሚግ እና በድሮን የታገዘ ጭፍጨፋን ሊፈጽም ማቀዱ ተሰማ’’ ወዘተ አይነት የህወሃትን መሸነፍ የሚያረጋግጡ ዜናዎችን እያሰራጨ ይገኛል።

በአጠቃላይ አሁን ላይ የህወሃት የሳይበር ሰራዊት የድሮን ዕርምጃውን ቆጣሪና ከስር ከስር እየተከተለ ሰበር የዕርምጃ ዜና አዋጅ ሆኖ አርፉታል ።
2👍2
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/l5XENjBRyqA?si=s0xr8hD6FHsUedk9»
የማርሸት እጅ መስጠት የፋኖ መዋቅርን አናግቶታል📌

ማርሸት ፀሃዩ ለመከላከያ ሰራዊት እጅ መስጠቱን ተከትሎ የፋኖ አመራሮች ይህ ነው ተብሎ በማይገለፅ ከባድ የፍርሃት ማቅ ውስጥ ገብቷል።

ማርሸት እያንዳንዱን እንቅስቃሴያቸውን ጠንቅቆ ከማወቁ እና በዝናቡ የደረሰበትን ቶርቸር ተከትሎ, በበቀል በመነሳሳት ያለንበትን ለሰራዊቱ ጠቁሞ ያስመታናል የሚል ስጋት በቡድኑ ውስጥ ሰፍኗል።

እንደአጠቃላይ አሁን ላይ ጽንፈኛ ቡድን እና ልሳኑ የእናት ሞት ያህል ክብደት ያለው ድንጋጤ እና የስሜት መዋዥቅ ውስጥ ይገኛለ።

በዚህ ምክንያት የተደበቁበትን ቦታ ሊቀይሩ እንደወሰኑ መረጃው ከውስጥ ሾልኮ ወጥቷል ።
👍2
ሰበር መረጃ🚨

የህወሃት ጀነራሎች የተላለፈ ውሳኔ♨️

በህወሃት የፖለቲካ እና ወታደራዊ ኃይል አመራሮች መከካል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ ከፋ ደረጃ መድረሱን የሚያመላክቱ መረጃዎች እየወጡ ነው።

እንደ Conflict zone መረጃ ‘’ጦርነቱ ይቅርብን‘’ በሚል አቋም ይዘዋል በሚል እነ ሞንጆሪኖ የለዩቸውን ጀነራሎች አስሮ ለማስቀመጥ ታቅዷል።

በዚህም እነ ጀነራል ፍስሃ ማንጁስ ፣ ጀነራል ዮሃንስ መዲድ ፣ ወዲ ወለ ፣ ወዲ ባቤ ፣ ጸጋይ ማርክስ ፣ ወዲ ብርሃነ ፣ ነጋሽ ሃይሉፍ ፣ ሃጎስ ደርበው (የኮር አዛዥ )፣ በዛላምበሳ የሚገኝ ምክትል ኮር አዛዥ እና ሰሎሞን የተባለ ምክትል ኮር አዛዥን “ጦርነት ውስጥ ተሳታፊ ብናደርጋቸው ችግር ይፈጥራሉ” በሚል ከፍተኛ ስጋት በቤት እስር ውስጥ ሊያውሏቸው ማሳባቸውን ገልጿል።

ቢሳተፉም ግድ የለም ያሏቸውን ደግሞ የቦታ ልውውጥ አድርገው ሊያሰማሯቸው መወሰናቸውን ዘገባው ያስረዳል።
1👎1
🚨ኤርትራ ለህወሃት የመሳሪያ ድጋፍ ማድረጓን አቁማለች 🚨

የኤርትራ መንግስት ለህወሃት ቡድን መካከለኛ የጦር መሳሪያ እና የታጣቂ ድጋፎችን ሲያደርግ መቆየት የሚታወቅ ነው።

አሁን ግን ቡድኑ ውስጥ ለውስጥ እያደረገ ይገኛል የተባለውን ድርድር ተከትሎ ድጋፉን ለማቆም መወሰኑ ታውቋል።

ሻዕብያ፣ ድርድሩ ከተሳካና ከፌደራል መንግስቱ ጋር ከተሰለፈ ዞሮ ራሴ ላይ ስጋት ሊሆንብኝ ይችላል በሚል ህውሃት የገዛቸው ድሮኖችን ጨምሮ ዘመናዊ መሣሪያዎች በአስመራ በኩል ወደ ትግራይ እንዳይገቡ አግዳለች።

ይህ ድርጊት በህወሃት ሰዎች በኩል ከፍተኛ ቅሬታ እየፈጠረ እንደሚገኝ ማረጋገጥ ችለናል።
👍2
ህዝብ የፋኖ ኃይልን በግልፅ መቃወም ጀምሯል

በምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኙ ነዋሪዎች ልጆቻችን ለተከታታይ ሶስት ዓመታት በፅንፈኛው ቡድን የጥፋት እንቅስቃሴ ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው ርቀው ቆይቷል።

ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ጦርነት እንደሰለቸው እና ሰላም እንደሚፈልግ ቢማፀንም፣ ፅንፈኛው ቡድን ግን ከፀረ ህዝብ ተግባሩ መቆጠብ አልቻለም።

አሁን ግን የአከባቢው ነዋሪ በአንድነት፣ “ከዚህ በኋላ በዚህ መልኩ እንድትቀጥሉ አንፈቅድም ታጣቂዎች በመጠለያነት የያዟቸውን ትምህርት ቤቶች ለቀው ይውጡልን" ሲሉ በፋኖ ሃይሎች ላይ ተቃውሞ ማሰማት ጀምረዋል።

ህብረተሰቡ ይህን በማድረግ በዞኑ ትምህርት እና ሌሎች የልማት ሥራዎች በአስተማማኝ ሰላም እንዲካሄዱ ያላውን ፅኑ ፍላጎት አሳይቷል 🙌
4