ህወሃት ያለው ብቸኛ አማራጭ ድርድር መሆን አውቋል📌
ስልጣን አምላኪው ህወሃት ሌላ ዙር ጦርነት ለመጀመር ያደረገው ዝግጅት የትም እንደማያደርሰው በሚገባ ተረድቷል።
ቡድኑ በዚህ ክረምት ጦርነት እንከፍታለን በሚል ቢያቅድም ያለፍላጎቱ የታፈሰን አዲስ ታጣቂ እንዲሁም ሞራል የሌለውን ነባር ታጣቂ ይዞ ውግያ ዉስጥ መግባት እንደማይችል ግምገማ አድርጎ ልኩን አውቋል።
በተጨማሪ እያየለ የመጣውን የድሮን ዕርምጃ መግታት የማይችልበት ደረጃ መድረሱን አውቋል፤ ለዚህም የግድ መደራደር እንዳለበት ዉሳኔ ላይ ደርሷል።
በመሆኑም ህወሓት ከፌደራል መንግስቱ ጋር ለሚያደርገው ድርድር በኬንያ ናይሮቢ ተወካዮች መርጦ ልኳል 🙌

👍1
በጦር ጉዳተኞች እና ህወሃት መሀል ግጭት ተፈጥሯል 📌
በመቀሌ መለስ ካምፓስ እና አዋሽ በተባለ ተቋም ውስጥ የተከማቹ የህወሃት የጦር ጉዳተኞች ለሌላ አዳዲስ በድሮን ለቆሰሉ ጉዳተኞች ቦታ እንዲለቁ በማሰብ ወደ ሽሬ ከተማ ለማጓጓዝ ታስቦ ነበር። ሆኖም በጉዳተኞቹ በኩል በተነሳ ከፍተኛ ተቃውሞ ሳቢያ ወደ ስፍራው ማጓጓዝ ሳይቻል ቀርቷል።
ቁሰለኛ ታጣቂዎቹ ተቋማቱን ለቀን አንወጣም በማለት ያሰሙትን ከፍተኛ ተቃውሞ ተከትሎ በስፍራው ከፍተኛ ውጥረት መፈጠሩን አረጋግጠናል።
ህወሃት ጉዳተኞቹን ከተቋማቱ የማስወጣቱ ዕቅዱን እንዳልተወው እና የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በቀጣይም ሊቀጥል እንደሚችል ከታማኝ ምንጫችን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

🚨ሻዕብያ ለህወሃት የሰጠው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ🚨
መጀመሪም በመርህ ላይ ያልተመሰረተው ጽምዶ ጥምረት፣ አሁን ላይ ከመፈራረስ አልፎ በተጣማሪ ኃይሎች መሀል አዲስ ግጭትን ወደ መፍጠር ተሻግሯል።
ቡድኑ ከፌዴራል መንግስት ጋር ድርድር ለማድረግ የጀመረውን ጉዞ ተከትሎ ጽምዶው ሌላ አደጋ ውስጥ መግባቱም ታውቋል።
የኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ ማቅናትን ተከትሎ ህውሃት “ያለቀጠሮ ድንገት ነው የመጣብኝ” ብሎ አስሬ ማስተባቢያውን ቢያቀርብም፣ ሻዕቢያ ግን ‘’ ድንገት መጣብን የምትሉትን እቃቃ ተዉ፤ ከኛ ጀርባ የምታደርጉት ንግግር መሃላችን ዕምነት ያሳጣናል" በሚል ዛቻ አዘል ማስጠንቀቂያ ለህወሃቶች ሰጥቷል።

የደብረማርቆስ ከተማ ወጣት ፅንፈኛውን ፋኖ ለመታገል ተዘጋጅቷል✔️
የነ አስረስ ፋኖ በጎጃም ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን የከፋ ግፍ በቅርብ ሆኖ ሲመለከት የቆየው ከምስራቅ ጎጃም ዞንና ከደብረማርቆስ ከተማ የተውጣጣ በርካታ ወጣት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ወስኗል።
ወጣቱ በክልሉ ሰርቶ እንዳይለወጥ ጠላት የሆነበትን ኃይል ለመታገል ለመታገል በገፍ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል እየተመዘገበም ይገኛል።
የተመዘገቡት ወጣቶች ወደ ተመደቡባቸው የማሰልጠኛ ተቋማት በመጓዝ የሚያስፈልጋቸውን ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል።

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እንደ ፓርኪንግ ሰራተኛ✍️
አቶ ገዱ ወደ አሜሪካ ከፈረጠጡ ወዲህ ደግመው ደጋግመው የአማራው ትግል ፊት አውራሪ ለመሆን ቢጥሩም “ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የልብህን ስትሰራ ኑረህ አሁን የምን ጠጋ ጠጋ ነው” በሚል ኩምሽሽ መደረጋቸው የሚረሳ አይደለም።
የደረሰባቸውን መገፋታት ተከትሎ አንድ ሰሞን ሲወራባቸው የነበረውን የፓርኪንግ ስራ ለምን በትወና መልክ አልሰራውምና ‘’ ለካ ገዱ የህሊናው ሰው ነበር ‘’ ተብዬ ልባቸው ውስጥ አልገባም በሚል መነሻነት አሁን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተሰራጨውን ቪዲዩ በድንቅ ብቃት ተውነው፣ ሆነ ብሎ እንዲሰራጭ አድርጓል።
እንዳሰቡትም ይህ ምስኪን ህዝብ የመርከብ ዘራፊዎቹ ጓድ የነበረውን ልጥጥ ሰው አምኖ ከንፈሩን እየመጠጠለት “ጎ ፈንድ ሚ እናሰባስብለት ይሆን እንዴ” እያለ ይገኛል።

እነአስረስ እቅድ ቀይሯል 📌
እስክንድር ነጋ ከዶይቼ ቬሊ ባደረገው ቃለ መጠይቅ ከበርካታ የግድያ ሙከራዎች ማመልጡን መግለፁ ይታወቃል፤ እንዲሁም "ጽምዶ" ጥምረት ፀረ አማራነት እንደሆነ በመናገር የጫካ ጓዶቹ የነበሩትን እነ ዘመነን አስደንብሯል።
በታጣቂዎቹ ተደጋጋሚ የግድያ ሙከራ እንደተደረገበት እስክንድር በራሱ አንደበት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ቀደም ሲል እንዲገደልና ድራማ እንዲሰራ ትዕዛዝ አውርደ የነበሩት እነ አስረስ ማረ አዲስ የግ*ድ*ያ እቅድ አውጥቷል።
ከዚህ በኋላ ቢገደል ቀጥተኛ ተጠያቂነቱ በእነሱ ላይ እንደሚያርፍ በመረዳት የቀደመውን ሀሳባቸውን መሰረዛቸው እና ሌላ የማስወገጃ ዘዴ ለመፍጠር መስማማታቸው ከውስጥ ሾልኮ ደርሶናል ።

አሳዛኝ ዜና🥲
ከህወሃት አፋሳ ሽሽት ወጣቶች እራሳቸውን ከፎቅ ወረወሩ🥲
እናቶች ልጆቻቻውን መደበቂያ አጥተዉ እስኪሸበሩ ድረስ ፅንፈኛው ህወሃት ታዳጊ ልጆችን ከየመንደሩ እያፈሰ ለእሳት ሊማግድ እየተዘጋጀ ነው።
ከስልጣኑ በቀር ለምንም ደንታ የሌለው ስብስብ፣ በሃይል የሚያደርገውን አፈሳ ተከትሎ ወጣቶች ባገኙት ቀዳዳ እና አጋጣሚ ሁሉ ትግራይ ክልልን ለቀዉ እየወጡ ነዉ፤ ከክልሉ መውጣት ያልቻሉ ደሞ እጅግ አሳዛኝ ውሳኔን እየወሰኑ ነው።
በዚህም፣ በግዳጅ ሊታፈሱ የነበሩ ሁለት ወጣቶች ለዚህ ቡድን ተሰልፈን አንድ ጥይት ተኩሰን ከምንሞት በሚል ራሳቸውን ከፎቅ ላይ ወርወረው መግደላቸው ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያስረዳል።
ህወሃት በወጣቶች ነብስና አካል የመጫወት ጭካኝ ኃይል ነው🚫

“የአፋብን አመራሮች ምርጫ ይካሄድ” 📌
መላው የአፋብን አባላት አደረጃጀቱ እስካሁን በሽግግር ሂደት ላይ እንደነበር፣ እነ አስረስም የሽግግር ሂደቱ አመራሮች እንጂ ቋሚ መሪዎች አለመሆናቸውን በመናገር መሞገትን ጀምሯል።
ነገ ዛሬ ሳይባል ድርጅቱ ይፋዊ ጉባኤውን አካሂዶ አባሉ መሪወቹን እንደገና በይፋና በተገቢው መንገድ ሊመርጥ እንደሚገባ መጠየቅ መጀመራቸው ከውስጥ ሾልኮ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
የአባላቶቹ ተቃውሞ "አመራር ናቸው" ተብለው የተቀመጡትን ግለሰቦች ከስልጣን ማውረድ እና ፀረ አማራውን ፅምዶ ጥምረት ማፍረስ እንደሆነም ታውቋል።
በነአስረስ ምትክ ከህወሃት ሆነ ከሻዕብያ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን የጎንደር ፋኖ አመራሮችን ለማሾም ዕቅድ መያዛቸውን ሰምተናል።

❤1
ዓለም አቀፍ ተቋማት ጥሪ 🛎
የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት፣ ተመድ እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት ቡድኑ ወደ ድርድር እንዲመጣ አስቸኳይ የሆነ ይፋዊ ጥሪ ሊያቀርቡለት እንደሆነ እየተሰማ ይገኛል።
የፕሪቶሪያው ስምምነት በመጣስ ክልሉን ወደ ከፋ ውጥረት ለመክተት የሚደርግ እንቅስቃሴን እንደማይቀበሉ ግልፅም እንደሚያደርጉም ይጠበቃል።
ቡድኑ ለሰላም ውይይት እውነተኛ ፍላጎት ካለው ቀጣይ ትንኮሳዎችን ማስቆም እና ለድርድር ምቹ ሁኔታን መፍጠር አለበት። ይህን ካላደረገ የዓለም አቀፍ ተቋማትን ጫና መሸከም አይችልም።

🚨ፋኖ የጦር ወንጀል እየፈጸመ ነው🚨
ፅንፈኛው ፋኖ እጅግ በጣም ህጻናት ልጆችን በሃይል እያስታጠቀ ኢ _ሰብዕዊነት የተሞላበት ከፍተኛ የጦር ወንጀል ድርጊትን እየፈጸመ ይገኛል።
ይህ ዓይነቱ ተግባር "በግዳጅም ሆነ በፈቃድ ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ልጆችን ለወታደራዊ ተግባር መመልመል ወይም መጠቀም ከፍተኛ የልጆች ሰብአዊ መብቶች ጥሰት" እንደሆነ የሚገልፀውን የጄኔቫ ስምምነትን የሚጥስ ነው።
እጅግ ታዳጊ በሆኑ (ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች) ላይ ሲፈጸም ደግሞ ድርጊቱ ጦር ወንጀል ነው፤ በመሆኑም ዓለምአቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች በአስቸኳይ ቡድኑን ተጠያቂ ማድረግ አለባቸው ‼️‼️‼️

🔥2
👉የትግራይ ፖሊስ አባላት ነፃ መሬትን ሊቀላቀሉ ነው 👈
72 በሚል ስያሜ የክልሉን የፖሊስ ሃይል ለማደራጀት እየተደረገ በሚገኘው እንቅስቃሴ ለውትድርና ከደቡባዊ ዞን እንዲሁም አምባላጌ የተመለመሉ የትግራይ ፖሊስ አባላት ወደ መቀለ ካቀኑ በኃላ ወደ ህወሃት አደራጃጀት አለመመለሳቸው ታውቋል።
አባላቶቹ ቡድኑ የሰጣቸውም የቀለብ ሁለት ሺህ (2000) ብር እና ጫማ ከተቀበሉ በኋላ ከስፍራው መሰወራቸው እና የሃራ መሬቱን ሃይል መቀላቀል መጀመራቸው ተሰምቷል።
ነፃ መሬት የወረደው ኃይል በየጊዜው በሚቀላቀሉት የትግራይ የፀጥታ ኃይል አባላት ምክንያት በቂ የሰው ኃይል እና የመሰሪያ አቅምን እያዳበረም ይገኛል።

❤1👍1
ህወሃት ለራያ ህዝብ ያለውን ጥለቻ እያስመሰከረ ነው 📌
ጽንፈኛው የህውሃት ቡድን በበርካታ የክልሉ ከተሞች የሚያደርገውን የአፈሳና ለጦርነት ድጋፍ የማሰባሰብ ድርጊት አጠናክሮ ቀጥሎበታል።
በልዩነት ደሞ በራያ ህዝብ ላይ አገዛዙ የከፋ ጭካኔ እየፈፀመ እና ህዝብ እንዲማራር እያደርረገ ነው።
ለአብነትም፣ በደቡባዊ ዞን በመሆኒ ከተማ በሃዘን ላይ የተቀመጡ ግለሰቦችን ጭምር በማፈስ እንዲሁም ከፍተኛ ለጦርነት የሚውል የገንዘብ ተመንን በራያ ህዝብ ላይ በመጣል ቡድኑ ለራያ ህዝብ ያለውን ከፍተኛ ንቀትና ጥላቻ እያስመሰከረ ይገኛል።
በመሆኑም የራያ ህዝብ ፀረ ህዝቡን ቡድን ከዚህ በላይ ሊታገሰው አይገባም! ዛሬ ነገ ሳይል ስብስቡን ከመሬቱ ጠርጎ ለማውጣት የተቃውሞ እንቅስቃሴውን በይፋ ሊጀምር ይገባል‼️‼️‼️

የጃል ያዴሳ ታጣቂዎች የሰላምን መንገድ ተከትሏል🕊
በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን እና በአዋሳኝ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በጃል ያዴሳ ይመሩ የነበሩ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች የቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል በሻምቡ ከተማ ከነሙሉ ትጥቃቸው መግባታቸው ታወቋል።
እጅ የሰጡት አባላት በህዝቡ ላይ የሚፈፀሙ ያልተገባ ድርጊቶችን በመረዳት እና በመቃወም ይህን ውሳኔ እንደወሰኑ ተናግሯል።
ሌሎች በተለያዩ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች የሰላምን መንገድን እንደሚርጡ ጥሪን አቅርቧል።

ጥብቅ መረጃ ⚠️
ነበራ ታጣቂዎችን ወደ ሱዳን ለማላክ ህወሃት የሸረበው ሴራ🚨
❗️ይድረስ በሽሬ ከተማ ሀብቶም አዳራሽ ነሀሴ 20/2018 ዓ/ም ወደ ቡድኑ ለመቀላቀል ኦርኔል የሞላችሁ ነባር ታጋዮች፦
👉ህወሃት “እነሱ ልምድ ያላቹ ታጣቂዎች ናቸው” በሚል የማታለያ ዲስኩር፣ እስካሁን ወደ ሱዳን ሲልክበት ከነበረው 500 ዶላር እጥፍ ማለትም 1000 ዶላር በማስከፈል እናንተን ለአልቡርሃን ጦር ሊሸጣችሁ እየተዋለለ እንደሆነ ከውስጥ ሾልኮ የደረሰን መረጃ ያስረዳል።
ለእናንተ ግን ልክ እንደሌሎቹ 150 ዶላር ብቻ ወርሃዊ ክፍያ በመክፈል፣ በፈጥኖ ደራሹ ሃይል ሊያስጨፈጭፋችሁ ያቀደ መሆኑንም የደረሰን መረጃ ያስረዳል።
በመሆኑም ቡድኑን ለመቀላቀል የወሰንከው ታጣቂ የህወሓት ድብቅ ሴራ ተረድተ እራስን አድን❗️❗️❗️

ከሞት ያመለጠው ጀነራል ✍️
የህወሃት አርሚ 13 አዛዥ የነበረው ጄነራል ፀጋየ ተካ (ማርክስ) ለማስወገድ ሁለተኛ ዕቅድ መውጣቱ ተሰምቷል።
ከፀጋየ ማርክስ ጋር የግል ቂም ያላቸው እነ ፍስሃ ኪዳኑ ሆነ ብለው በሸረሪና አቅራቢያ የሚገኘው በጀነራሉ በሚመራው ኃይላ ላይ የድሮን ጭፍጨፋ እንዲደረግና ጀነራሉ በዛው እንዲገደል ለመከላከያ የሰጡት ጥቆማ እንዳሰቡት ሳይሳካ ቀርቶ ማርክስ ሊተርፍ ችሏል።
አሁን ደግሞ ሆነ ብለው ራሳቸው ያስጨፈጨፉበትን ኃይልን “ከብልፅግና ጋር ግንኙነት ስላለህ ሆነ ብለህ ጦርነት አበላሽተሃል” በሚል ለግምገማ ወደ ሱዳን ገብተው በነበሩ የህወሓት አመራሮች በኩል ክስ እንዲቀርብበት በማድረግ ማሳሰራቸውና በቀጣይም ሊያስረሽኑት መሆኑ ታውቋል።
ለዘመናት የቆየው የህውሃት ቤት ዕርስ በዕርስ የመበላላት ፖለቲካ አሁንም ተጠናክሯል 😃

👍2
🚨በእርዳታ ስም ህወሃት የጦር መሳሪያዎችን በገፍ እያንቀሳቀሰ ነው🚨
ከፍተኛ የጦርነት እንቅስቃሴ ላይ የሚገኘው ፅንፈኛው ህወሃት ቡድን፣ ድብቆት የነበረው እንዲሁም ከግብፅ በድጋፍ ያገኘውን የጦር መሳሪያ እያንቀሳቀሰ ነው።
በዚህም ቡድኑ «በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የእርዳታ እህልና ቁሳቁስ ለማቅረብ» በሚል ሽፋን፣ የትራንስ ኢትዮጵያ ተሽከርካሪዎች ወደ ሁሉም የጦር ግንባሮች መሳሪያዎችንና ወታደራዊ ናውቶችን አከፋፍለው እንዲያጓጉዙ እያደረገ መሆኑ ተሰምቷል።
ስብስቡ የሚመከበትን የጦር መሳሪያ ለዘመናት ከደበቀበት ጉድጓድ ሳይቀር እየወጣ ቢንያንቀሳቅስ እንኳን ከአየር ኃይል ክትትል እና የድሮን እርምጃ ማምለጥ አይችልም።

❤2😭1
የትግራይ ናፅነት ፓርቲ የህወሃት ህገ ወጥ ተግባር እንዲቆም ጠይቋል📌
በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የትግራይ ናፅነት ፓርቲ የፖለቲካ ፓርቲ በየህወሓት ፖለቲከኞች ፀረ ህዝብ አካሄድን እንደማይቀበለው ገልጿል።
ፓርቲው ባወጣው መግለጫ በህወሓት እየተፈጸሙ ያሉ ህገወጥ እስራቶች፣ የወጣቶች አፈሳ እና ዓላማ የሌለው የጦርነት ቅስቀሳን በፅኑ አውጉዟል።
ለሁሉም የትግራይ ህዝብ በተለይም ወጣቶች የቡድኑን የርካሽ ፕሮፓጋንዳ ወጥመድ በመቃወም ህይወታቸውን እንዲታደጉና ለእውነተኛ የለውጥና የነፃነት ትግል እንዲቆሙ ጥሪ አቅርቧል።
የህዝባዊ እምቢተኝነት የፖለቲካ ትግል ለማካሄድ ከህዝብ ጎን መሆኑን ናፅነት ፓርቲ አስታውቋል።

👎1
ግብፅ ከምቀኝነት ወደ ትብብር መሸጋገር አለባት❕❕❕
ግብፅ በቀጣናው የተፈጠሩ ክስተቶችንና በሀገራችን ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ፀረ ሰላም ኃይሎችን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ኢትዮጵያን ለማዳከም እና በዓባይ ወንዝ ዙርያ ላይ ያላት ፍላጎቷን ለማሳከት ስትል ከሀገራችን አልፋ ቀጣናውን ወደ አልተረጋጋ ሁኔታ ለመቀየር እየተጋች ነው።
ሆኖም ግብጽ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ጽንፈኛ ሃይሎችን በመደገፍና በማሰማራት ሃብቷን ከማባከን ውጭ የምታገኘው አንዳችም ትርፍና ድል አለመኖሩን ድጋፍ የምታደርግላቸውን ቡድኖች የዓመታት እንቅስቃሴ በመገምገም ብቻ መረዳት ትችላለች።
ከዛ ይልቅ የዲፕሎማሲያዊ እና የውይይት ሂደቶችን መከተል ለሷ አዋጭ መሆኑን ማወቅ አለባት ❕❕❕

ከአፋብን የወጡ አመራሮች የራሳቸውን አደራጃጀት መስርቷል📌
አፋብን ከተሰኘው የህወሃት ተላለኪ ከሆነው አደረጃጀት የሚወጡ በርካታ አመራሮች መብዛታቸውን ተከትሎ አሁን ላይ ድርጅቱ አቅመ ቢስ ሆኗል።
በተደጋጋሚ የአፋብን አመራሮች ያለአባላቱ ፍቃድ “ጽምዶ” በሚል ከሚያደርጉት ያልተቀደሰ ግንኙነት እንዲቆጠቡ፣ አደረጃጀቱም ይፋዊ ጉባኤ አድርጎ ቋሚ አመራር እንዲመርጥ ጥሪ ሲያደርጉ ነበር።
ለጥያቄዎቹ መልስ ያጡት አባላት አሁን በይፋ የራሳቸውን አዲስ አደረጃጀት እንደመሰረቱ፣ የአደረጃጀቱን ስያሜም በቅርብ ይፋ እንደሚያደርግ ከውስጥ ምንጮች ባገኘነው መረጃ አረጋግጠናል።
የውስጥ አደራረጀቱ በየጊዜው እየፈራረሰ እና መታረቅ እያቃተው፣ ከጠላቱ ህወሃት ጋር ህብረት መፍጠሩ ግርምትን የሚፈጥር ነው።