ታማኝ መረጃ
850 subscribers
1.77K photos
50 videos
108 links
ታማኝ እና አዲስ መረጃዎች ለመግኘት ቻናላችንን ምርጫቹ አድርጉ
Download Telegram
👉ኖርዌይ የኤርትራን መንግሥት የሚደግፉትን ዜግነት ልትነጥቅ ነው

የኖርዌይ መንግሥት ስድስት የሻዕቢያ መንግስት ደጋፊዎችን ዜግነት በመሰረዝ ከሃገሪቱ ለማባረር ውሳኔ ላይ መድረሱን የኖርዌይ የመገናኛ ብዙኃን ይፋ አድርጓል።

በኖርዌይ ሕግ መሠረት፤ የመኖሪያ ፈቃድ ወይም ዜግነት የተሰጣቸው ስደተኞች አንዳች ስህተት ከተገኘባቸው ውሳኔው ሊቀለበስ እንደሚችል ሕጉ ይደረግጋል።

በዚህም መሰረት አምባገነኑን አገዛዝ የሚደግፉ የትውልደ ኤርትራውያንን ዜግነት ሊነጥቅ ችሏል።
👍1
የሱዳን ተፋላሚዎችን ሰላማዊ ውይይትን መርጧል🕊

የሱዳን የፖለቲካ ሃይሎች ተወካዮች ትናንት ቅዳሜ በአዲስ አበባ ወደ ሰላም ለመምጣት ውይይት መጀመራቸው ታውቋል።

ምስራቅ አፍሪካን የማተራመስ ዕቅድ ያላቸው አካለት በዚህ የሰላም ብስራት ቅስማቸው እንደሚሰበር ግልፅ ነው። በተለይ ግብፅና ኤርትራ ይህን የሰላም ውይይት እንደ ጦርነት ነጋሪት እንደሚመለከቱት ግልፅ ነው።

ምክንያቱም ግብጽ ፣ ኤርትራ እንዲሁም የህውሃት ሃይል የሱዳንን አለመረጋጋት ውስጥ በማስገባት ቀጠናውን አውኮ ኢትዮጵያ ላይ ጫናን ለማሳደር ሲታትሩ እና ያለ የሌለ አቅማቸውን ሲጠቀሙ የቆዩ ናቸው።
2
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/nH5QP0ekKoY?si=xj82oplG7pYJdH0m»
የአፋብን አመራሮች የአማራን ህዝብ ለህወሃት ሽጠዉታል📌

የአፋብን ስብሰባ የአማራን ህዝብ እና እርስትን ለህወሃት አሳልፎ መሸጡን የሚያረጋግጡ ማሳያዎች እየወጡ ነው።

የህወሃት ቡድን የትግራይ የዝናብ መጠንን ለመግለጽ በሚል በድምጸ ወያኔ ባጋራው የትግራይ ክልል ካርታ ወልቃይትን የራሱ ዕርስት አድርጎ አስቀምጦታል።

ይህም ህወሃት፣ ፅንፈኛውን ፋኖ መጠቀሚያ ለማድረግ ለፈጠረው ጥምረት ሲል ወልቃይትና ራያ ከዚህ በኋላ እኛን የመለያያ ካርድ አይሆንም የጋራ ጥያቄያችን ከዛ ያለፈነው ብሎ እንዳታለለው እና ወልቃይትን ከአማራ ለመንጠቅ ቡድኑ የማይተኛ ሃይል መሆኑን ያረጋግጣል።
2
የጎንደር አፋብን መግለጫ✍️

የፋኖ አመራሮች በምስጢር ኤርትራ ማቅናታቸው በጎንደር ፋኖ ዘንድ ከፍተኛ ቅያሜን ፈጥሯል።

በዚህም የጎንደር አፋብን የአደረጃጀቱ ከፍተኛ አመራሮች ወደ አስመራ ለምን እንዳቀኑ አስቸኳይ ማብራሪያ እንደሚፈልግ የሚገልፅ መግለጫን አውጥቷል።

ጉዞን አንድነት እና ግልፅነት የጎደለው ሲል ወቅሷል፤ ከዚህ ጉዞ ጀርባ ያሉት እውነታዎች ይፋ እንዲደረጉ አሳስቧል።

ከቅርብ ጊዜ ወደህ የጎንደር ፋኖን ያገለለ ውሳኔዎች እየተደረጉ መሆኑን ያነሳው አደረጃጀቱ፣ ቡድኑ ያለሱ እውቅና የሚደረገው ውይትንም ሆነ ማንኛውንም ውሳኔ ተቀብሎ ተፈጻሚ እንደማያደርግ ይፋ አድርጓል።
2
👉ሞሳድ በሻዕቢያ ላይ ስምሪት ሊወስድ ነው

ኤርትራ ለየመን የሁቲ ቡድን የጦር መሣሪያና የሎጂስቲክስ ድጋፍ ማስተላለፊያ ኮሪደር መሆኗን ተከትሎ የቀይ ባሕር ቀውስ ከዕለት ወደ ዕለት መልክ እየቀየረና ቀጣናዊ ስጋትነቱ እየጨመረ መጥቷል።

ከዚህም አልፎ ሻዕቢያ ለሁቲ ታጣቂዎች ድጋፍ ማድረጓን እና የሁቲ ታጣቂዎችም በአስመራ ጎዳናዎች መታየታቸውን ታውቋል፤ ይህንንም ተከትሎ ኤርትራ በእስራኤል ጥርስ ውስጥ ልትገባ ችላለች።

ሀገሪቱ ለጸረ-ሰላም ኃይሎች መደበቂያ ዋሻ መሆኗ የደቀነው አደጋ ተከትሎ ሞሳድ በሻዕቢያ ላይ ስምሪት ሊወስድ ዝግጅት መጨረሱ ተሰምቷል።

ይህም ለጽምዶ ሃይሎች ከፍተኛ ድንጋጤን የሚፈጥር ክስተት ሁኗል ።
2
የህወሃት አመራሮች ኤርትራ እና ሱዳን ሊሸሸጉ ነው📌

የጨነቃቸው የህወሃት አመራሮች እየተባባሰ የመጣውን የሰራዊታችን እርምጃ ሽሽት ከሀገር ለመኮብለል መወሰናቸው አውቋል።

አመራሩ መቀለ ዉስጥ ሁኖ ምንም ያህል የመደበቂያ ቦታ ለውጥ ቢያደርግም በቀላሉ አደራሹን ከሚለየው ከዘመናዊው የድሮን ጥቃቱ ኢላማነት ማምለጥ እንደማይችል እንዲሁም ከውስጡ ጥቆማ ሊሰጥ የሚችል እንደሚኖር በማሰብ ስጋት ውስጥ ገብቷል።

በዚህም በአስቸኳይ ከፊሉ ወደ ኤርትራ ከፊሉ ደግሞ ወደ ሱዳን ሊሄድ እንደሚገባ ዉሳኔ ላይ መድረሱን ከውስጥ ሾልኮ ወጥቷል።
2
እሳትና ጭድ የሆኑ ፅንፈኞች ህብረት✍️

አስረስ ማረ ሰሞኑን ሚድያ ላይ ወጥቶ ከሸኔ ጋር በመረጃም ሆነ በሎጀስትክ አብረን እየሰራን ነው ማለቱ እሳትና ጭድ የሆኑ ጽንፈኛ ቡድኖች እንዴት አብሮ መስራት ይችላሉ የሚል ጥያቄን እንዲነሳ አድርጓል።

ሸኔ የአማራን ህዝብ ከዚህ ቀደም በወለጋ ሲጨፈጭፍ የነበረ ቡድን መሆኑ እየታወቀ ፣ ፋኖም የኦሮሞን ህዝብ እንደ ህዝብ በጥላቻ ሊያጠፋ የሚንቀሳቀስ ቡድን መሆኑ ግልጽ ሆኖ ሳለ ጥምረት መስርተናል የሚል ፕሮፖጋንዳን ማሰራጨታቸው ለህዝቡ ያላቸውን ከፍተኛ ንቀትንም ያመላክታል።

ፍላጎታቸው ሁሉንም ህዝብ በጋራ ለመጨፍጨፍ ካልሆነ በስተቀር ይህን ጥምረታቸውን በይፋ እንደነገሩን በይፋ ሊያፈርሱት ይገባል።
👍1
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/flwCQq4RPqQ?si=XGSeAgKzsS1i90nL»
በህወሃት የጦር መጋዘን ላይ እርምጃ ተወስዷል👏👏👏

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሀገር ሉዓላዊነትን የማያስደፍር የሰማይ ላይ ጋሻ መሆኑን፣ ህወሃት የሰበሰባቸውን የጦር መሳሪያዎችን በማውደም እያሳየ ነው።

በትግራይ ክልል፣ በምስራቅ ዞን አፅቢ ወረዳ፣ ፈለገወይኒ ቀበሌ፣ መብራህቶም በሚባል ቀጠና ልዩ ስሙ «በሊጋ» በተባለ ስፍራ የሱር ኮንስትራክሽን ካምፕ በነበረ የህወሃት የጦር ክምችት ላይ እርምጃ ተወስዷል።

ከሌሊቱ 7፡30 አከባቢ በተወሰደው ዕርምጃ በመጋዘን ውስጥ ተከማችቶ በነበረ የጦር መሳሪያ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰ መድረሱን እና ኦፕሬሽ ስኬታማ ሆኖ መከናወኑ ታውቋል።
👍2
ህወሃት ያለው ብቸኛ አማራጭ ድርድር መሆን አውቋል📌

ስልጣን አምላኪው ህወሃት ሌላ ዙር ጦርነት ለመጀመር ያደረገው ዝግጅት የትም እንደማያደርሰው በሚገባ ተረድቷል።

ቡድኑ በዚህ ክረምት ጦርነት እንከፍታለን በሚል ቢያቅድም ያለፍላጎቱ የታፈሰን አዲስ ታጣቂ እንዲሁም ሞራል የሌለውን ነባር ታጣቂ ይዞ ውግያ ዉስጥ መግባት እንደማይችል ግምገማ አድርጎ ልኩን አውቋል።

በተጨማሪ እያየለ የመጣውን የድሮን ዕርምጃ መግታት የማይችልበት ደረጃ መድረሱን አውቋል፤ ለዚህም የግድ መደራደር እንዳለበት ዉሳኔ ላይ ደርሷል።

በመሆኑም ህወሓት ከፌደራል መንግስቱ ጋር ለሚያደርገው ድርድር በኬንያ ናይሮቢ ተወካዮች መርጦ ልኳል 🙌
👍1
በጦር ጉዳተኞች እና ህወሃት መሀል ግጭት ተፈጥሯል 📌

በመቀሌ መለስ ካምፓስ እና አዋሽ በተባለ ተቋም ውስጥ የተከማቹ የህወሃት የጦር ጉዳተኞች ለሌላ አዳዲስ በድሮን ለቆሰሉ ጉዳተኞች ቦታ እንዲለቁ በማሰብ ወደ ሽሬ ከተማ ለማጓጓዝ ታስቦ ነበር። ሆኖም በጉዳተኞቹ በኩል በተነሳ ከፍተኛ ተቃውሞ ሳቢያ ወደ ስፍራው ማጓጓዝ ሳይቻል ቀርቷል።

ቁሰለኛ ታጣቂዎቹ ተቋማቱን ለቀን አንወጣም በማለት ያሰሙትን ከፍተኛ ተቃውሞ ተከትሎ በስፍራው ከፍተኛ ውጥረት መፈጠሩን አረጋግጠናል።

ህወሃት ጉዳተኞቹን ከተቋማቱ የማስወጣቱ ዕቅዱን እንዳልተወው እና የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በቀጣይም ሊቀጥል እንደሚችል ከታማኝ ምንጫችን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
👍1
🚨ሻዕብያ ለህወሃት የሰጠው የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ🚨

መጀመሪም በመርህ ላይ ያልተመሰረተው ጽምዶ ጥምረት፣ አሁን ላይ ከመፈራረስ አልፎ በተጣማሪ ኃይሎች መሀል አዲስ ግጭትን ወደ መፍጠር ተሻግሯል።

ቡድኑ ከፌዴራል መንግስት ጋር ድርድር ለማድረግ የጀመረውን ጉዞ ተከትሎ ጽምዶው ሌላ አደጋ ውስጥ መግባቱም ታውቋል።

የኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ ማቅናትን ተከትሎ ህውሃት “ያለቀጠሮ ድንገት ነው የመጣብኝ” ብሎ አስሬ ማስተባቢያውን ቢያቀርብም፣ ሻዕቢያ ግን ‘’ ድንገት መጣብን የምትሉትን እቃቃ ተዉ፤ ከኛ ጀርባ የምታደርጉት ንግግር መሃላችን ዕምነት ያሳጣናል" በሚል ዛቻ አዘል ማስጠንቀቂያ ለህወሃቶች ሰጥቷል።
👍1
የደብረማርቆስ ከተማ ወጣት ፅንፈኛውን ፋኖ ለመታገል ተዘጋጅቷል✔️

የነ አስረስ ፋኖ በጎጃም ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን የከፋ ግፍ በቅርብ ሆኖ ሲመለከት የቆየው ከምስራቅ ጎጃም ዞንና ከደብረማርቆስ ከተማ የተውጣጣ በርካታ ወጣት የሀገር መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ወስኗል።

ወጣቱ በክልሉ ሰርቶ እንዳይለወጥ ጠላት የሆነበትን ኃይል ለመታገል ለመታገል በገፍ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል እየተመዘገበም ይገኛል።

የተመዘገቡት ወጣቶች ወደ ተመደቡባቸው የማሰልጠኛ ተቋማት በመጓዝ የሚያስፈልጋቸውን ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል።
👍1
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እንደ ፓርኪንግ ሰራተኛ✍️

አቶ ገዱ ወደ አሜሪካ ከፈረጠጡ ወዲህ ደግመው ደጋግመው የአማራው ትግል ፊት አውራሪ ለመሆን ቢጥሩም “ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ የልብህን ስትሰራ ኑረህ አሁን የምን ጠጋ ጠጋ ነው” በሚል ኩምሽሽ መደረጋቸው የሚረሳ አይደለም።

የደረሰባቸውን መገፋታት ተከትሎ አንድ ሰሞን ሲወራባቸው የነበረውን የፓርኪንግ ስራ ለምን በትወና መልክ አልሰራውምና ‘’ ለካ ገዱ የህሊናው ሰው ነበር ‘’ ተብዬ ልባቸው ውስጥ አልገባም በሚል መነሻነት አሁን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተሰራጨውን ቪዲዩ በድንቅ ብቃት ተውነው፣ ሆነ ብሎ እንዲሰራጭ አድርጓል።

እንዳሰቡትም ይህ ምስኪን ህዝብ የመርከብ ዘራፊዎቹ ጓድ የነበረውን ልጥጥ ሰው አምኖ ከንፈሩን እየመጠጠለት “ጎ ፈንድ ሚ እናሰባስብለት ይሆን እንዴ” እያለ ይገኛል።
👍1
እነአስረስ እቅድ ቀይሯል 📌

እስክንድር ነጋ ከዶይቼ ቬሊ ባደረገው ቃለ መጠይቅ ከበርካታ የግድያ ሙከራዎች ማመልጡን መግለፁ ይታወቃል፤ እንዲሁም "ጽምዶ" ጥምረት ፀረ አማራነት እንደሆነ በመናገር የጫካ ጓዶቹ የነበሩትን እነ ዘመነን አስደንብሯል።

በታጣቂዎቹ ተደጋጋሚ የግድያ ሙከራ እንደተደረገበት እስክንድር በራሱ አንደበት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ቀደም ሲል እንዲገደልና ድራማ እንዲሰራ ትዕዛዝ አውርደ የነበሩት እነ አስረስ ማረ አዲስ የግ*ድ*ያ እቅድ አውጥቷል።

ከዚህ በኋላ ቢገደል ቀጥተኛ ተጠያቂነቱ በእነሱ ላይ እንደሚያርፍ በመረዳት የቀደመውን ሀሳባቸውን መሰረዛቸው እና ሌላ የማስወገጃ ዘዴ ለመፍጠር መስማማታቸው ከውስጥ ሾልኮ ደርሶናል ።
👍1
አሳዛኝ ዜና🥲

ከህወሃት አፋሳ ሽሽት ወጣቶች እራሳቸውን ከፎቅ ወረወሩ🥲

እናቶች ልጆቻቻውን መደበቂያ አጥተዉ እስኪሸበሩ ድረስ ፅንፈኛው ህወሃት ታዳጊ ልጆችን ከየመንደሩ እያፈሰ ለእሳት ሊማግድ እየተዘጋጀ ነው።

ከስልጣኑ በቀር ለምንም ደንታ የሌለው ስብስብ፣ በሃይል የሚያደርገውን አፈሳ ተከትሎ ወጣቶች ባገኙት ቀዳዳ እና አጋጣሚ ሁሉ ትግራይ ክልልን ለቀዉ እየወጡ ነዉ፤ ከክልሉ መውጣት ያልቻሉ ደሞ እጅግ አሳዛኝ ውሳኔን እየወሰኑ ነው።

በዚህም፣ በግዳጅ ሊታፈሱ የነበሩ ሁለት ወጣቶች ለዚህ ቡድን ተሰልፈን አንድ ጥይት ተኩሰን ከምንሞት በሚል ራሳቸውን ከፎቅ ላይ ወርወረው መግደላቸው ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያስረዳል።

ህወሃት በወጣቶች ነብስና አካል የመጫወት ጭካኝ ኃይል ነው🚫
👍1
“የአፋብን አመራሮች ምርጫ ይካሄድ” 📌

መላው የአፋብን አባላት አደረጃጀቱ እስካሁን በሽግግር ሂደት ላይ እንደነበር፣ እነ አስረስም የሽግግር ሂደቱ አመራሮች እንጂ ቋሚ መሪዎች አለመሆናቸውን በመናገር መሞገትን ጀምሯል።

ነገ ዛሬ ሳይባል ድርጅቱ ይፋዊ ጉባኤውን አካሂዶ አባሉ መሪወቹን እንደገና በይፋና በተገቢው መንገድ ሊመርጥ እንደሚገባ መጠየቅ መጀመራቸው ከውስጥ ሾልኮ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

የአባላቶቹ ተቃውሞ "አመራር ናቸው" ተብለው የተቀመጡትን ግለሰቦች ከስልጣን ማውረድ እና ፀረ አማራውን ፅምዶ ጥምረት ማፍረስ እንደሆነም ታውቋል።

በነአስረስ ምትክ ከህወሃት ሆነ ከሻዕብያ ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን የጎንደር ፋኖ አመራሮችን ለማሾም ዕቅድ መያዛቸውን ሰምተናል።
1
ዓለም አቀፍ ተቋማት ጥሪ 🛎

የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ ተከትሎ የአፍሪካ ህብረት፣ ተመድ እንዲሁም የአውሮፓ ህብረት ቡድኑ ወደ ድርድር እንዲመጣ አስቸኳይ የሆነ ይፋዊ ጥሪ ሊያቀርቡለት እንደሆነ እየተሰማ ይገኛል።

የፕሪቶሪያው ስምምነት በመጣስ ክልሉን ወደ ከፋ ውጥረት ለመክተት የሚደርግ እንቅስቃሴን እንደማይቀበሉ ግልፅም እንደሚያደርጉም ይጠበቃል።

ቡድኑ ለሰላም ውይይት እውነተኛ ፍላጎት ካለው ቀጣይ ትንኮሳዎችን ማስቆም እና ለድርድር ምቹ ሁኔታን መፍጠር አለበት። ይህን ካላደረገ የዓለም አቀፍ ተቋማትን ጫና መሸከም አይችልም።
👍1