ታማኝ መረጃ
851 subscribers
1.77K photos
50 videos
108 links
ታማኝ እና አዲስ መረጃዎች ለመግኘት ቻናላችንን ምርጫቹ አድርጉ
Download Telegram
“ህወሃት ተስፋው ጨልሟል” ወይዘሮ ኬርያ ኢብራሂም📌

የህወሃት ነባር አባላት ቡድኑ እንዳበቃለት መመስከራቸውን ቀጥሏል።

በዚህም ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም ሕወሓት በሙስና ፣ በስልጣን ጥምና በውስጣዊ ክፍፍል ምክንያት ወደ ፈጣን መበስበስ እየገባ መሆኑን ገልጿል።

ድርጅቱ ከሕዝብ ጥቅም በመራቅ ስልጣንን ለግል ፍላጎት ማስፈጸሚያ ማድረጉ ችግሩን አባብሶታል ብሏል።

አሁን ያለው ትውልድ በቃ ሊል እንደሚገባና የትግራይ ህልውና ከእንግዲህ በልጆቿ ደም መፋሰስ ሳይሆን፣ በህግ የበላይነት፣ በብልህ ሀሳብ፣ በዕውቀት፣ በኢንጂነሪንግ፣ በህክምና፣ በፋብሪካዎችና በሳይንሳዊ እድገት ብቻ መረጋገጥ እንዳለበት ወ/ሮ ኬርያ ኢብራሂም አፅንኦት ሰጥተውጥሪ አቅርቧል።
👍1
ልዩ መረጃ 📌

አፋብን ፈርሶ አዲስ አደረጃጀት ሊመሰረት ነው⬇️⬇️⬇️

የጎጃም ፋኖ አመራሮች እየፈፀሙ ያሉትን ታሪካዊ ስህተትን ተከትሎ፣ የጎንደር ፋኖ የራሱን አደራረጃጀት ሊመሰርት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

የጎንደር ፋኖ አደረጃጀቱን ጽምዶውን ከተቃወሙ ሌሎች የአፋብን ክንፍ አባላት ጋር ጥምረት በመፍጠር ዕሁን ሊያደርገው ማሰቡንም ሰምተናል፤ ስያሜውም ተግባሩም ከአፋብን የተለየ አደረጃጀት ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ታውቋል ።

የሚመሰረተው ኃይል ከህዝቡ ጎን የሚቆም፣ ወልቃይትንና የአማራን መሬት ለጠላት የማይሰጥ እና ከሚሰጥ አካል ጋር የሚገጥም እንደሚሆን ይጠበቃል።
👎1
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/SbONjWDChLI?si=zoIT9lQHz0co5wHf»
ሰበር
ህወሓት አለኝ ያለው የአየር መቆጣጠሪያ ወድሟል

በቀጠለው የአየር ሃይል ነጥሎ የማጥቃት እርምጃ ፣ በመቀሌ ኩሃ አየር ሃይል ግቢ የሚገኘው በ28 ቢሊዮን 213 ሚሊዮን ብር እንደተገዛ የተገለጸው ፀረ-ድሮን ራዳር ራሱን እንኳን ከድሮን ጥቃት መከላከል ተስኖት ከነቴክኒክ ባለሙያዎችና ከታጣቂዎች ጋር በድሮን ጥቃት ወድሟል።

በተመሳሳይ ከሻዕብያ በኩል ገብተው በአፋርና ትግራይ አዋሳኝ አካባቢ የተከማቹ ከባባድ የጦር መሳሪያዎችም ከጥቅም ውጪ ሆኗል።

በቦታው የነበሩ የራዳር መሳሪያ ባለሙያ እና የህወሓት ታጣቂዎችም የእርምጃው ሰለባ መሆናቸው ታውቋል።
👍21
ዜጎቸን የጨረሰው የህወሃት የፖለቲካ ቁማር📌

ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ ባለው የትግል እና የሥልጣን ጉዞው ውስጥ ፣ የሀገርን ብሔራዊ ጥቅም ከግል እና ከቡድናዊ ዓላማው በታች በማድረግ በርካታ የፖለቲካ እና የጂኦ_ፖለቲካ ሴራዎችን ሲፈጽም ቆይቷል።

ዛሬም በመሞቻው ሰዓት መቃብሩ ላይ ቆሞ ይህንኑ ተግባሩን አጠናክሮ በማስቀጠል ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር እየታተረ ይገኛል ሲሉ ምሁራን ገለጹ።

ፅንፈኛው የህወሃት ቡድን ሥልጣኑን ለማስጠበቅ ሲል የትግራይን ሕዝብ ዳግመኛ ለከፋ መከራ እየጣለው ይገኛል ያሉት ምሁራኑ፤ ሰበሰቡ ለጠባብ የፖለቲካ ቁማር ፍላጎቱ ዜጎችን መገበሩን በአስቸኳይ ሊያቆም እንደሚገባ አሳስቧል።
2
ጥብቅ መረጃ 🚨

አሸንዳ ክብረ በዓል ላይ የቦምብ ፍንዳታ ለመፈፀም ህወሃት ተዘጋጅቷል⬇️⬇️⬇️

ህወሃት በሰራዊቱ የቅርብ ክትትል ውስጥ በመግባቱ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተሰሚነቱን በማጣቱ ጭንቅ ውስጥ ገብቷል። ያጣውን ተሰሚነት እና ትኩረት ለማግኘት ንፁኃንን ላይ ጥቃት እንዲከፈት መምሪያ አውርዷል።

ፀረ_ትግራዩ ስብስብ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የአሸንዳ በዓልን ለማክበር በሚሰበሰቡ ሴቶች እንዲሁም ህዝብ በሚበዛባቸው አካባቢዎች ላይ የቦምብ ፍንዳታ ለመፈፀም አቅዷል።

ድርጊቱንም ከሰሞንኛው የድሮን ጥቃት ጋር በማገናኘት የፌደራል መንግስቱ ያደረገው አስመስሎ ለማስተጋባት እየሰራ እንደሚገኝ ከውስጥ ሾልኮ መረጃ ወጥቷል ።
2
ሾልኮ የወጣው የግንባር ምደባ📌

ከጎንደር አፋብን ሳሙኤል ባለድልና አንድ ተዘራ ንጉሴ የተባለ ባንዳ ብቻ ጽምዶን መሰረትኩ ካለው የነአስረስ አፋብን ጋር እንደተሰለፉ ግልጽ የሚያደርግ የቡድኑ የግንባር ምደባ ደብዳቤ ሾልኮ ወጥቷል።

በዚህም ቡድኑ ሙሉ በሙሉ የጎንደር ፋኖ አቋሙን ስለለየ አይዋጋልንም በሚል የጎንደርን ግንባር ከውግያ ቀጠና ምደባ ውጭ በማድረግ ሳሙኤልን ከወሎ ፋኖ ጋር ተዘራን ደግሞ ከጎጃም ግንባር ጋር ያለ አካባቢያቸው ምድብ እንደሰጠቸው ታውቋል።

ይህ በእንዲህ እንደለ፣ ከጥፋቱ የማይማረውን እና ለዘመነ ቡድን የሚያሸረግደውን ሳሙኤል ባለድል እስከመጨረሻው ለማስወገድ የጎንደር ታጣቂ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ ለማወቅ ችለናል።
2
ፋኖ የአማራን መሬት በሙሉ አሳልፎ ሊሰጥ ተስማምቷል 📌

የፅንፈኛው ፋኖ ትግል በግለሰቦች ጥቅም ላይ የተመሰረተ፣ ከአማራ ህዝብ ጋር አንድ የሚያገናኘው ነገር የሌለው እንደሁም በተቃራኒው የህዝቡን ጥያቄ አሳልፎ የሚሰጥ ፀረ አማራ ትግል ነው።

ቡድኑ ቀደም ሲል ከህውሃት ጋር ባደረገው ጥምረት ለቁራሽ መሬት አንጣላም በሚል ወልቃይትን አሳልፎ ሲሰጥ፣ ከአልቡርሃን ጋር በፈጠረው ሌላ ጥምረት ደግሞ ሱዳን የወሰደችውን የአልፋሽቃ መሬት መልሽ ብሎ እንደማይጠይቅ ቃል መግባቱ ታውቋል።

አሁን ደግሞ በተመሳሳይ ከጉሙዞች ጋር ውዝግብ ውስጥ የሚያስገባውን መተከልን በጥምረት ስም ለሸኔ አሳልፎ ሊሰጥ እንደሆነ ተረጋግጧል።

ይህ ቡድን መቼም አይሳካም እንጂ ተሳክቶሎት አራት ኪሎ ቢገባ ሙሉ ኢትዮጵያን እንደማይሸጥ ምን ማረጋገጫ አለን ⁉️
3
የጽምዶ ቡድን እሳትና ጭድ እየሆነ ነው📌

ቀድሞም የጋራ አለማ የሌለው፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች ለማገልገል የተመሰረተው ጽምዶ ፍርክስክሱ እየወጣ ነው።

የግብፅ ወኪል የሆነው ጃዋር ሙሃመድ “የወለጋን ፋኖ ያደራጀው መንግስት ነው” ብሎ መናገሩን ተከትሎ እነ መሳይ መኮንን ጃዋርን እንዴት የኛን ፋኖ የመንግስት ነው ትላለህ በሚል በይፋ እየተናገሩት ነው።

ካንተ ጋር የሚደረግ ትብብር ጥንቅር ብሎ ይቅር ጨዋታውን ከማፍረሳቸውም በላይ የፖለቲካ ጠበብት እያሉ ሲያንቆለጳጵሱት የኖሩትን ግለሰብ “የፖለቲካ ፖሊዮ ልምሻ የያዘው ዲስኩራም” በማለት ሲያዋርዱት እየታዘብን ነው።
4
የተጋለጠው የፅንፈኛው ህወሃት ሴራ 🚨

የትግራይ ህዝብ ህወሃት በሚለኩሰው ጦርነት ከረሃብ፣ ከሞትና ከስደት በስተቀር ያተረፈው አንዳችም ነገር እንደሌለ የሚታወቅ ነው።

ካለፈው ስህተቱ መማር የማይፈልገው ህወሃት ዛሬን እንደለማዱ በንፁኃን ጉያ ተሸሽጎ የፖለቲካ ትርፍ እየፈለገ ይገኛል።

አሁን ላይ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ፅንፋኛ ህወሃት በመኖርያ ቤቶች አካባቢና ሰዎች የሚበዙባት ቦታ ላይ የጦር መሰርያ ክምችትና እንቅስቀሴ እየደረገ ነው።

ቡድኑ ከትግራይ ህዝብ ለመጨረሻ ጊዜ እስካልተነጠለ ድረስ ህዝቡ ሰላም እንደማያገኝ ይህ በቂ ማሳያ ነው።
👍1
ህወሃት አደራድሩኝ እያለ እየለመነ ነው📌

ፅንፈኛው ህወሃት ከጽምዶ አጋሮቹ ጋር ሳይመክር ብቻውን “ድርድር እፈልጋላው ድረሱልኝ” እየለ ይገኛል።

ይህ ተመፅኖውን ያቀረበው የፕርቶርያ ስምምነት አዳራደርዎች በኢትዮጵያ ሀጋራዊ ምክክር መዝግያ ስነ-ስርዓት ላይ ለመገኛት አዲስ አባበ በመጡበት ወቅት ነው።

ከዚህ የምንረደው ጽምዶና አባላቱ ቅርቃር ውስጡ መግባተቸውና ህወሃት ተስፋ መቁራጡን ነው።

የእነዚህ አካላት ሀገርን የማፍራስ ፍላጎት በመጨረሻም እራሳቸው እየፈራሳቸው እና እርስበርስ ጠላት እያደረጋቸው ይገኛል።
2
ይናገራል ፎቶ 📸

ትግራይ ወጣቶች በየቀኑ የሚታፈሱባት፣ እናቶች የሚያለቅሱበት፣ ሴቶች የሚጠቁበት፣ የጦርነት ስጋት የሚያዣብባት ስርዓት አልባ ክልል ሆናለች 🥲 ለዚህ ሁሉ ደሞ ተጠያቂው ስልጣንን በጉልበት ካልያዝኩ የሚለው ፅንፈኛው የህወሃት ቡድን ነው።

አክቲቪስት አሉላ ሰሎሞን እጅግ በደበዘዘ መልኩ ያለፈውን የአሸንዳ አከባበር አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባጋራው አንድ ልጥፉ ላይ “ድሮ ትግራይ ስትጣራ አቤት ብሎ የሚወጣው” ብሎ በርካታ የአሸንዳ ተሳታፊ ሴቶች ያለበትን ምስል አጋርቷል።

በተቃራኒው ደሞ “አሁን ህውሃት ሲጠራ የወጣው ደግሞ” በሚል ጥቂት ሴቶች ብቻ የተገኙበትን ምስል በማጋራት ህውሃት በትግራይ ህዝብ ዘንድ ምን ያህል ተሰሚነት ያጣ ቡድን መሆኑን የሚያጋልጥ ሃሳቡን አሰራጭቷል።
2
ጃዋር ከብዙ ጊዜ በኃላ እውነት ተናግሯል❗️

ጃዋር መሃመድ በሻዕቢያና በግብፅ የሚደገፈውን ሀገር አፍራሽ ጥምረት ዙሪያ አንከር ሚዲያ ላይ የተደረገውን ቃለ መጠይቅ ተከትሎ የተናገረው ንግግር ተቀባይነት ያለው እውነት ነው።

የነ አስረስ ማረ ቡድን “የወለጋ ቢዛሞ” የኔ አደረጃጀት ነው ካለ ቡድኑ ለተከታታይ ዓመታት እንዲሁም ከሰሞኑ ብቻ በምስራቅ ወለጋ ንጹሃን ላይ ለፈፀመው ተደጋጋሚ ጥቃት እሱም ሃላፊነቱን ሊወስድ ይገባል።

ለኦሮሞ እንታገላለን የሚሉት ሸኔና ራሱ ጃዋርን ጨምሮ ከዚህ ህዝባቸውን ከሚጨፈጭፍ ቡድን ጋር ያላቸውን ጥምረት ሰከን ብለው ሊያጤኑትም ይገባቸዋል።
2
👉ኖርዌይ የኤርትራን መንግሥት የሚደግፉትን ዜግነት ልትነጥቅ ነው

የኖርዌይ መንግሥት ስድስት የሻዕቢያ መንግስት ደጋፊዎችን ዜግነት በመሰረዝ ከሃገሪቱ ለማባረር ውሳኔ ላይ መድረሱን የኖርዌይ የመገናኛ ብዙኃን ይፋ አድርጓል።

በኖርዌይ ሕግ መሠረት፤ የመኖሪያ ፈቃድ ወይም ዜግነት የተሰጣቸው ስደተኞች አንዳች ስህተት ከተገኘባቸው ውሳኔው ሊቀለበስ እንደሚችል ሕጉ ይደረግጋል።

በዚህም መሰረት አምባገነኑን አገዛዝ የሚደግፉ የትውልደ ኤርትራውያንን ዜግነት ሊነጥቅ ችሏል።
👍1
የሱዳን ተፋላሚዎችን ሰላማዊ ውይይትን መርጧል🕊

የሱዳን የፖለቲካ ሃይሎች ተወካዮች ትናንት ቅዳሜ በአዲስ አበባ ወደ ሰላም ለመምጣት ውይይት መጀመራቸው ታውቋል።

ምስራቅ አፍሪካን የማተራመስ ዕቅድ ያላቸው አካለት በዚህ የሰላም ብስራት ቅስማቸው እንደሚሰበር ግልፅ ነው። በተለይ ግብፅና ኤርትራ ይህን የሰላም ውይይት እንደ ጦርነት ነጋሪት እንደሚመለከቱት ግልፅ ነው።

ምክንያቱም ግብጽ ፣ ኤርትራ እንዲሁም የህውሃት ሃይል የሱዳንን አለመረጋጋት ውስጥ በማስገባት ቀጠናውን አውኮ ኢትዮጵያ ላይ ጫናን ለማሳደር ሲታትሩ እና ያለ የሌለ አቅማቸውን ሲጠቀሙ የቆዩ ናቸው።
2
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/nH5QP0ekKoY?si=xj82oplG7pYJdH0m»
የአፋብን አመራሮች የአማራን ህዝብ ለህወሃት ሽጠዉታል📌

የአፋብን ስብሰባ የአማራን ህዝብ እና እርስትን ለህወሃት አሳልፎ መሸጡን የሚያረጋግጡ ማሳያዎች እየወጡ ነው።

የህወሃት ቡድን የትግራይ የዝናብ መጠንን ለመግለጽ በሚል በድምጸ ወያኔ ባጋራው የትግራይ ክልል ካርታ ወልቃይትን የራሱ ዕርስት አድርጎ አስቀምጦታል።

ይህም ህወሃት፣ ፅንፈኛውን ፋኖ መጠቀሚያ ለማድረግ ለፈጠረው ጥምረት ሲል ወልቃይትና ራያ ከዚህ በኋላ እኛን የመለያያ ካርድ አይሆንም የጋራ ጥያቄያችን ከዛ ያለፈነው ብሎ እንዳታለለው እና ወልቃይትን ከአማራ ለመንጠቅ ቡድኑ የማይተኛ ሃይል መሆኑን ያረጋግጣል።
2
የጎንደር አፋብን መግለጫ✍️

የፋኖ አመራሮች በምስጢር ኤርትራ ማቅናታቸው በጎንደር ፋኖ ዘንድ ከፍተኛ ቅያሜን ፈጥሯል።

በዚህም የጎንደር አፋብን የአደረጃጀቱ ከፍተኛ አመራሮች ወደ አስመራ ለምን እንዳቀኑ አስቸኳይ ማብራሪያ እንደሚፈልግ የሚገልፅ መግለጫን አውጥቷል።

ጉዞን አንድነት እና ግልፅነት የጎደለው ሲል ወቅሷል፤ ከዚህ ጉዞ ጀርባ ያሉት እውነታዎች ይፋ እንዲደረጉ አሳስቧል።

ከቅርብ ጊዜ ወደህ የጎንደር ፋኖን ያገለለ ውሳኔዎች እየተደረጉ መሆኑን ያነሳው አደረጃጀቱ፣ ቡድኑ ያለሱ እውቅና የሚደረገው ውይትንም ሆነ ማንኛውንም ውሳኔ ተቀብሎ ተፈጻሚ እንደማያደርግ ይፋ አድርጓል።
2
👉ሞሳድ በሻዕቢያ ላይ ስምሪት ሊወስድ ነው

ኤርትራ ለየመን የሁቲ ቡድን የጦር መሣሪያና የሎጂስቲክስ ድጋፍ ማስተላለፊያ ኮሪደር መሆኗን ተከትሎ የቀይ ባሕር ቀውስ ከዕለት ወደ ዕለት መልክ እየቀየረና ቀጣናዊ ስጋትነቱ እየጨመረ መጥቷል።

ከዚህም አልፎ ሻዕቢያ ለሁቲ ታጣቂዎች ድጋፍ ማድረጓን እና የሁቲ ታጣቂዎችም በአስመራ ጎዳናዎች መታየታቸውን ታውቋል፤ ይህንንም ተከትሎ ኤርትራ በእስራኤል ጥርስ ውስጥ ልትገባ ችላለች።

ሀገሪቱ ለጸረ-ሰላም ኃይሎች መደበቂያ ዋሻ መሆኗ የደቀነው አደጋ ተከትሎ ሞሳድ በሻዕቢያ ላይ ስምሪት ሊወስድ ዝግጅት መጨረሱ ተሰምቷል።

ይህም ለጽምዶ ሃይሎች ከፍተኛ ድንጋጤን የሚፈጥር ክስተት ሁኗል ።
2