ኢትዮጵያ የመሬት ስፋቷን የህዝብ ቁጥሯን የሚመጥን የባህር በር ያስፈልጋታል‼️❗️
ከሰሞኑ ጅቡቲ የታጁራ ወደብን 60 በመቶ የሚሆነውን ኢትዮጵያ እንድትጠቀምበት ፈቅጄ አልተቀበለችም የሚል ገለጻ አድርጋለች።
እዚህ ላይ የኢትዮጵያ ፍላጎት ወደብ ብቻ ሳይሆን ደህንነቷን የምታረጋግጥበት የባህር በር መሆኑን መገንዘብ የግድ ይላል።
ጅቡቲ በዚህ ልክ ለኢትዮጵያ ቀናነት ካላት ሃገራችን የሚያስፈልጋትን ሰፋ ያለ ፣ ከውጭ ሃይሎች ጫና የሚያስወጣትን፣ የራሷን እንዲሁም የቀጠናውን ደህንነት የምታስጠብቅበትን ኮሪደር በመስጠት የራሷንም ደህንነትና ተጠቃሚነት የበለጠ ልታስጠብቅ ይገባል።
ኢትዮጵያ ለጀመረችው የብልፅግና ጉዞ እንዲሁም ለቀጠናው ሰላም የባህር በር ባለቤትነት የግድ አስፈላጊ ነው 💯

👍2❤1
ልዩ መረጃ🚨
ሚስጥረስላሴ የምትወስደው አደንዛዥ ዕፅ🙃
የኢህአፓዋ ሚስጥረስላሴ በሚያሳዝን ሁኔታ Captagon ወይንም fenethylline በተባለ የአደንዛዥ መድሃኒት ሱስ ውስጥ ትገኛለች።
ይህ በኪኒን መልክ የሚወሰድ ህገወጥ መድሃኒት በፓርቲው ፕሬዝዳንት አቶ አብርሃም በኩል በቀጥታ ከሶርያ እንዲገባ የሚደረግና ለሚስጥረ የሚሰጥ መሆኑንም ደርሰንበታል።
መድሃኒቱ ወጣቷን (ሚስጥረስላሴን) እጅግ በጣም ደፋር እና ተናጋሪ የሚያደርጋት ሲሆን፣ በእሷ በሱሱ መዘፈቅን የፓርቲው አመራሮች መጠቀሚያ እያደረጉት እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።
ወጣቷ አንዳንድ መድረኮች ላይ በጭንቅ ተሞልታ ፣ እጅግ በጣም አይናፋርና ሽቁጥቁጥ ሁና የምትታየው ከመድሃኒቱ ውጭ ስትሆን ነው።
አመራሮቹም ሱስ ውስጥ መግባቱን እንደ መልካም አጋጣሚ ወስደው “የምንልሽን ካላደረገሽ መድሃኒት እንከለክልሻ” በሚል እንደሚያስፈሯሯት ታውቋል ።

👎1😁1
"ደብረፂዮን በስልጣን ጥማት አዕምሮው ተቃውሷል" ዳዊት ከበደ
አውራንባ ታይምስ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ "ደብረፂዮን በስልጣን ጥማት አዕምሮው ተቃውሷል" በማለት ደብረፅዩን ፕሬዝዳንት ለመሆን የሚያደርገውን ጥረት በግልጽ ተቃውሟል።
ፅንፈኛው ህውሃት ከሰሞኑ የያዘው ከፕሪቶርያ በፊት የነበረው አስተዳደር ይመለስ የሚል ዘመቻ ዓላማው የስልጣን ጥማታቸው ያልረካውን ደብረጺዮን ዳግም ስልጣን ማስጨበጥ እንደሆነ ይፋ አድርጓል።
ይህ አካሄድ የትግራይን ህዝብ አደጋ ላይ የሚጥል እና የትግራይን ውድቀት የሚያመጣ መሆኑንም ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ገልጿል።

ሰበር መረጃ
ጀ/ል ህንፃ ጀ/ል ታደሰ ወረደን ለማጥፋት በመቀሌ ከተማ ሚስጥራዊ ስብሰባ ጠርቷል!
ጽንፈኛው ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር በፈፀመው ጋብቻ ምክንያት ከመላው የትግራይ ህዝብ ጋር ግጭት ውስጥ ገብቷል። ቡድኑ ከሻዕቢያ ጋር የፈፀመው ጋብቻ እዉነተኛ ማንነቱን የትግራይ ህዝብ እንዲረዳ እድል የፈጠረ ሲሆን አሁን ባለው ሁኔታ የትግራይ ህዝብ ቡድኑን ለአይን እንኳን ጠልቶታል። በዚህም ተስፋ የቆረጠው የአዛውንቶቹ ስብስብ ከሻዕቢያ ጋር የፈፀመውን ጋብቻ አጠናክሮ ቀጥሏል። አካሄዱ በሙሉ የትግራይን ህዝብ አጥፍቶ የመጥፋት ነው የሚመስለው።
ሌላው ቡድኑ በትግራይ ህዝብ ላይ ያወጀው ጦርነት ተግባራዊ እንዳይሆን ጀ/ል ታደሰ እንቅፋት ሆኗል በማለት ከአንድ ሁለት ጊዜ በላይ በታደሰ ላይ መፈንቅለ መንግሥት ለመፈፀም ሙከራ አድርጓል። ቡድኑ የጀ/ል ታደሰ የስልጣን ጊዜ ሲያልቅ አማኑዔል አሰፋን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሊቀመንበር በማድረግ በትግራይ ህዝብ ላይ እልቂት እፈፅማለሁ ያለው እቅዱ የታደሰ የስልጣን ጊዜ ለአንድ ዓመት በመራዘሙ ከሽፏል።
ከዚህም የተነሳ አሁንም በታደሰ ላይ በሀይል መፈንቅለ መንግሥት እፈፅማለሁ በማለት በጀ/ል ህንፃ አማካኝነት በህቡዕ እንስቃሴ ጀምሯል። ጀ/ል ህንፃ፣ ፣ የአርሚ 26 መሪ ሀጎስ፣ የአርሚ 31 መሪ ዘነበ እና የአርሚ 24 አዛዥ ካህሳይ በመቀሌ ከተማ ሚስጥራዊ ስብሰባ እያደርጉ ነው።
ከላይ ከተጠቁሱት በተጨማሪ የአርሚ 42 አዛዥ ጀ/ል አብርሀ ተስፋይ (ድንኩል) እንቅስቃሴውን በከፍተኛ ሁኔታ እያስተባበረ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። ጀ/ል ህንፃ እና ድንኩል ከወታደራዊ ክንፍ፣ ደብረፅዮን እና አማኑዔል አሰፋ ከፖለቲካ ክንፍ ጀ/ል ታደሰን በመግደል ጭምር ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ለማስወገድ ያለ የሌለ አቅማቸውን ተጠቅመው እየሰሩ ነው።

የትግራይ ጊዜያው አስተዳደር ማስጠንቀቅያ 🚨
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የትግራይን ህዝብ ሰላም የሚያረጋግጡ ቆራጥ ውሳኔዎች በማስተላለፍ ላይ ነው።
በዚህም የትግራይ ሚዲያዎች፣ በተለይም ድምፂ ወያነ ትግራይ ህውሃት ትዕዛዝ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ላይ ተደጋጋሚና ያልተጨበጠ መረጃን ከሚድያ ሚና ተጻራሪ በሆነ መልኩ ከማሰራጨት ይቆጠቡ ዘንድ ግዜያዊ አስተዳደሩ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።
አስተዳደሩ ለህግ የበላይነት መስፈን የገባው ቃለ ኪዳን በተግባር ለማሳየት ቆርጦ የተነሳ ይመስላል 🙌

❤1
ለሀገራዊ ምርጫ ሙስሊሙ ማህበረሰብ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ ቀረበ📌
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በ7ተኛው ሃገራዊ ምርጫ ላይ እድሜው ለምርጫ የደረሰ እያንዳንዱ የሙስሊም ማህበረሰብ የምርጫ ካርድ በመውሰድ የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣና የምንሰጠውም ድምጽ የነገ መብታችንን ትመልሳለች በማለት የምዝገባ ወቅት ሳይጠናቀቅ ማህበረሰቡ እንዲረባረብ ጥሪ አቀርቧል።
የህዝበ ሙስሊሙ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች በፖሊሲ አውጭዎች ዘንድ ክብደት እንዲያገኙ የነቃ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ምክር ቤቱ ገልጿል።

👍1
የአፋብን ዋና ስብሳቢ ምርጫ የተጭበረበረ ነው 📌
የፅንፈኛው ፋኖ ግቡ ወያኔን ማንገስ፣ የሻዕቢያ ፈረስ መሆኑ እንደሆነ ሲረዱ እጅ የሰጡት በርካታ አባለት የቡድኑን ምስጢር አንድበአንድ እያጋለጡ ነው።
የአፋብን ዋና ሰብሳቢ ለመሆን እስክንድርና ዘመነ በተወዳደሩበት ወቅት እስክንድር በአንድ ድምጽ ብልጫ አሳይቶ ዘመነን አሸንፉት እንደነበር ኮረኔል ማንነገረው መለስ ተናግሯል።
ሆኖም ካለኔ ንጉስ የለም የሚለው ዘመነ ሽንፈቱን አልቀበልም በሚል ረግጦ እንደወጣና ራሱን በግዳጅ ሰብሳቢ እንዳደረገ ሚስጥሩን ይፋ አውጥቶታል ።

👎1
የIMF የ2026 ትንበያ እና የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግር 🤩
ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ኢትዮጵያ ሀገራችን እ.አ.አ 2026 9.2% እድገት እንደምታስመዘግብ ትምበያውን በይፋ አሳውቋል ።
ይህ ትንበያ የሚያሳየው "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ቃል የተከናወኑ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ሥራዎች ውጤታማ መሆን መጀመሩን ነው።
በገበያ የሚመራ የውጭ ምንዛሬ ሥርዓትና የተሳካ የዕዳ ሽግሽግ በማክሮ ኢኮኖሚው ላይ መረጋጋት እንደፈጠረ ነው።
ይህም ሀገራችን በ2022 ዓ.ም የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት፣ በ2038 ዓ.ም ደግሞ ከዓለም 10 ግዙፍ ኢኮኖሚዎች ተርታ ለመሰለፍ የያዘችውን ራዕይ ለማሳካት ትልቅ አቅምን ይፈጥራል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

❤2👎2
የምሬ ወዳጆ የእጅ መስጫ ግዜ ተቃርቧል 🚨
የጦርነትን አማራጭ ወደ ጎን በመተው ከፍተኛ የፅንፈኛው አመራሮች እና ታጣቂዎች የሰላምን መንገድ እየመረጡ ነው።
በአጭር ጊዜ ውስጥ ጫካ ያሉ አመራሮች በሙሉ ወደ ሰላም መምጣታቸው የማይቀር ነው።
የምሬ ወዳጆ የእጅ መስጫ ግዜ ተቃርቧል፤ የተጀመረውን የሰላም ንግግር ተከትሎ ቀጣይ አንድ ሳምንት ውስጥ ወደ ሰላም ይመጣል ተብሎ እየተጠበቀም ይገኛል ።
ይህ እርምጃ ለሌሎችም አርአያ የሚሆንና ለዘላቂ ሰላም መንገድ የሚከፍት ነው ✅✅✅

❤2👍2👎1
51 ሺህ የምርጫ ጣቢያዎች ተዘጋጅቷል 📌
ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ 51 ሺህ የምርጫ ጣቢያዎች መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ጥምረት አስታውቋል ።
ምርጫውን በገለልተኝነት ለመታዘብ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች መጠናቀቁን ድርጅቱ አስታውቋል።
የታዛቢዎቹ ንቁ ክትትል እስከ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ እንደሚቀጥል እና በምርጫው ዕለትም ሂደቱ ተዓማኒና ግልጽ እንዲሆን ጥብቅ ክትትል እንደሚደርግ ተገልጿል።
የታዛቢዎችን ጥራትና ብቃት ለማረጋገጥ ጥምረቱ አዲስ የቴክኖሎጂ ሥርዓት ሥራ ላይ ማዋሉን ገልጿል።
ቴክኖሎጂው የታዛቢዎችን የሥራ አፈጻጸም በብቃት መቆጣጠር እንደሚችል እና በቀጣዩ ምርጫ ላይ የታዛቢዎችን ተደራሽነትና የክትትል ጥራት በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሳድገው ተጠቁሟል።

👍2👎1
"የጀመርነው የብልጽግና ጉዞ በማንኛውም ዓይነት ጩኅት አይደናቀፍም" ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ‘’ የጀመርነው የብልጽግና ጉዞ በማንኛውም ዓይነት ጩኅት የማይናወጥ በደም መሰረት ላይ ያቆምነው ነው ’’ ሲሉ ተናግሯል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንግሥት የሕዝብን ሕይወት የሚለውጡ ተግባራትን በሙሉ ልብ እና በሙሉ አቅም ማከናወኑን እንደሚቀጥል አስታውቋል።
የኢትዮጵያ የልማት ጉዞ በብዙ ውጣ ውረድ እና መስዋዕትነት ያለፈ መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብልጽግና ጉዞ ለማደናቀፍ "ሊያደናቅፈን የሚችል ማንኛውም እንቅፋት ካለ እንደ ማንኛውም ጉቶ ነቅለን በመጣል እናልፋለን" ብሏል፡፡

👍4👎1
ጀነራል ታደሰ ወረደ ወደ እርምጃ ሊገቡ ነው🚨
ጀነራል ታደሰ ከሹመት ለማንሳት ድንጋይ የሚፈነቅለው የጽንፈኛው የህወሃት ስብስብ የሚያደርገውን መፈንቅለ መንግስት አሁን እንደቀጠለበት ነው።
አሁን ግን ጀነራል ታደሰ ወረደ ከተደጋጋሚ ትንኮሳው አልታቀብ ባለው የጽንፈኛ ስብስብስ ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ጫፍ መድረሱ እየተሰማ ይገኛል።
የትግራይ ሕዝብ ከጥፋትና ከጦርነት ይልቅ ሰላምንና ልማትን የሚሻበት በዚህ ወቅት ፅንፈኛው ህወሃት ለተራ የፖለቲካ ቁማር ህዝብን ሊያንገለታው አይገባም።
በመሆኑም የዚህ ቡድን የጥፋት ጉዞ በንቁውና አስተዋዩ የትግራይ ህዝብ ትግል እና በጊዜያዊ አስተዳደሩ ህጋዊ እርምጃ ሊቆም ይገባል ‼️

🚨ምርጫን ለማደናቀፍ የተጠነሰሰው ሴራ🚨
ጽንፈኛው ፋኖ ህዝቡ ምርጫ እንዳይመርጥ ተደጋጋሚ ማስፈራሪያዎችን ሲያደርስ ቢቆይም ሰሚ ጆሮ አላገኘም።
የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች የሚመለሱት ፅንፈኛው ቡድን በመረጠው መንገድ እንዳልሆነ የተረዳው ህዝብ የምርጫ ካርዱን እየወሰደ ይገኛል🙌
በዚህም ምክንያት የዲሞክራሲ ፀር የሆነው ቡድን “የምርጫ ካርድ የሚወስዱ ዜጎችን በግዳጅ ነው” የሚል ውሃ የማያነሳ የሽንፈት ማስተባበያን ወደማሰማት ገብቷል።
በሰላማዊ እና በዲሞክራሲ መንገድ ወደ ስልጣን እንዳማይመጣ የተረዳው ስብስብ ምርጫን ለማደናቀፍ በሙሉ አቅሙ እያሴረ መሆኑን ህዝብ ሊረዳ ይገባል ‼️

ዘመነ ካሴ ለደሳለኝ ሲያስብሸዋ ያስተላለፈው ትዕዛዝ 📌
በዘመነ ካሴ መሪነት የተመሰረተው "አፋብን" የተሰኘው አደረጃጀት እየፈራረሰ እና በታጣቂዎቹ ዘንድ ከፍተኛ የሆነ መከፋፈል እየፈጠረ ይገኛል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ደሞ ከሰሞኑ የፋኖን አካሄድ ኮንነው ለሰላም እጅ የሰጡ አባላቶች ያጋለጧቸውን ሃቆች ቡድኑን አጣብቂኝ ውስጥ ከቶታል።
በተለይም ኮረኔል ማን ነገረው ስለዘመነ ስግብግብነት ያጋለጠውን ሃቅ ተከትሎ ዘመነ ከፍተኛ ብስጭት ውስጥ እንደገባና ለበቀል በመሳሳት በሸዋ የሚገኙ የኮረኔሉ ቤተሰቦች ላይ ዕርምጃ እንዲወሰድ ለኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ታውቋል።

“የሰላም አማራጭ ይሻለናል የሚል ካለ ትግራዋይ አይደለም በሚል እየተፈረጀ ነው” 📌
የቀድሞው የፌዴሬሽን ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ እና የህዋሃት አባል ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት (ኢቢሲ) ጋር ባድጉት ቆይታ “አሁን ላይ ትግራዋይነት በእነሱ የሚሰጥና የሚነፈግ ጉዳይ ሁኗል ፤ ጽምዶውን የሚቃወም፣ የሰላም አማራጭ ይሻለናል የሚል ካለ ትግራዋይ አይደለም በሚል ይፈረጃል ዕርምጃ ይወሰድበታል” ብሏል።
አያይዘው "የትግራይ ሁኔታ በጣም ነው እንደሚያሳዝን እና አለመግባባቶች እየተወሳሰበ ሁለት ጫፍ ላይ እንደደረሰ ገልጿል።
ከህወሃት በላይ የትግራይ ህዝብ ያንበረከከው እና ያጠፋው የለም ያሉት ወይዞሮ ኬርያ፣ አሁን ላይ ወጣቱ የሁሉንም ሴራ አውቆ እየሸሸ ነው ብሏል።

የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ጥሪ 📌
ኢሕአፓ ፣ መኢአድ ፣ አማራ ግዮናዊ እና እናት ፓርቲ ተዋህደው ትብብር በሚል እየተንቀሳቀሱ መሆኑ ይታወቃል።
ሆኖም የትብብሩ የምርጫ ጉዳዮች ሃላፊ እንደገለጸው አንዳንድ የኢሕአፓ ሰዎች ከትብብሩ ውጭ አንድ እግራቸውን ወደ ምርጫ አንዱን ወደ ውጭ በማድረግ አጥር ላይ ተንጠልጥለው ከትብብሩ አቋም ውጭ የራሳቸውን መግለጫ እየሰጡ ይገኛል።
“ይህንን እኛ እንደትብብር መጠየቅ አንችልም የህግ አካላት እንጂ” ሲሉ ፓርቲው በህግ አግባብ ተጠያቂ እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል።

ጥብቅ መረጃ🚨
የኤርትራ ወታደሮች ትግራይ ገብቷል‼️
የኤርትራ ወታደራዊ ሰራዊት አባላት በትግራይ ክልል በስፋት እየተንቀሳቀሱ መሆኑ ተጋልጧል።
ትላንት ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም ለሊቱን በዛላምበሳ በኩል የኤርትራ ወታደሮች እና ሳዋ የሰለጠኑ የህውሓት ታጣቂዎች በጭነት መኪናዎች ወደ ትግራይ ገብቷል።
በተመሳሳይጦርነቱን የሚመራው ማዕከላዊ ኮማንድ ፖስቱ በትግራይ ክልል የሚገኙ ሚዲያዎችን ፣ ባንኮችን እና ኤርፖርቶችን ለመቆጣጠር ትዕዛዝ ማስተላለፉ ታውቋል።
ማንኛውም የትግራይ ታጣቂም ሆነ የታጣቂው አዛዦች ትግራይን ለቀው መውጣት እንደማይችሉም ትዕዛዝ ሰጥቷል ።