ታማኝ መረጃ
853 subscribers
1.76K photos
48 videos
107 links
ታማኝ እና አዲስ መረጃዎች ለመግኘት ቻናላችንን ምርጫቹ አድርጉ
Download Telegram
የህወሃት አዲስ ዕቅድ እና በልሳናቶቹ በኩል የሚያሰራጨው ውሸት📌

ጀነራል ታደሰ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው መቀጠሉ የህወሓት አመራሮች አስጨንቋል።

ቀድሞም መፈንቅለ መንግስት ሲሞክር የነበረው ጽንፈኛው ህውሃት ጀነራል ታደሰን አፍኖ በመያዝ ስልጣኑን በፍቃዱ እንደለቀቀ በግዳጅ በራሱ አፍ መግለጫ እንዲሰጥ በማድረግ ከስልጣን እንዲወርድ ለማድረግ አቅዷል።

ለዚህም ከወዲሁ በልሳናቶቹ በኩል “ጀነራሉ ለህወሃት አመራሮች ሰው አዘጋጁ ስልጣኔን በፍቃዴ እለቃለሁ” ብሏል በሚል ሀሰተኛ መረጃን እያሰራጩ ቅድመ ሁኔታወችን እያመቻቹ ይገኛል።
በጀነራል ታደሰ ወረደ ስልጣን መረዘም ህወሃት ለሁለት ተከፍሏል📌

ጀነራል ታደሰ ወረደ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሆኖ መመረጡን ተከትሎ ፅንፈኛው ህወሓት ቤት ልዩነት ተፈጥሯል።

እነ አለም ገብረዋህድ፣ ኢሳያስ ታደሰ እና ካህሳይ ገ/መድህን ጽንፈኛው ህውሃት በሴራ ምክትል አስተዳደር የነበረውን አማኑኤል አሰፋን ፕሬዝዳንት በማድረግ ሊሰራ ያሰበውን ሴራ የፌደራል መንግስቱ የጀነራሉን የስልጣን ዘመን በማራዘም ማክሸፉን ተከትሎ መደሰታቸው ታውቋል።

አማኑኤል ወደ ፕሬዝዳንትነት ለማምጣት ሲያሴሩ የነበሩት እነ ደብረፅዮን፣ ሞንጆሪኖ ደሞ ውሳኔው ራስ ምታት ሆኖባቸዋል።
1
#ልዩመረጃ

ጀነራል አልቡርሃን 21 ሜጀር ጀነራሎችን አንስቷል 📌

የሱዳን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ እየደረሰበት የሚገኘውን ተደጋጋሚ ሽንፈት ተከትሎ ጀነራል አልቡርሃን ከፍተኛ ግራ መገባት ውስጥ ገብቷል።

ጀነራሉ የገባበትን ውጥረት ተከትሎ 21 ልምድ ያላቸው ሜጀር ጀነራሎችን ከቦታቸው በማንሳት በምትካቸው አዲስ እና ልምድ የሌላቸውን በመተካት ጦሩን ለበለጠ ሽንፈት እያዘጋጁት እንደሆነ ተሰምቷል።

በተጨማሪ የአልቡርሃን አገዛዝ ከየአቅጣጫው የተቃውሞ ጎርፍ እየጎረፈበት ይገኛል፤ ይህም ብቻውን የጦሩን ሽንፈት የሚያመጣ ነው።

ከዚህ ሁሉ ግን ጀነራሉ ከዚህ በፊት እንዳሉት ስልጣናቸውን በክብር ለህዝብ ቢያስረክቡ ይሻላል የሚል ድምጾች እየተበራከቱ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢህአፓ ከሰላም ይልቅ ሁከትን መርጧል!

ኢህአፓ ትላንት የለመደውን የሁከት እና የብጥብጥ መንፈስ ሊተወው አልቻለም።

እንደሚታወቀው በ1960ዎቹ ውስጥ “ነጭ ሽብር” የሚል በሚታወቀው እንቅስቃሴው በብዙ የኢትዮጵያ ከተሞች በሀገሪቱ ወጣቶች ላይ አሰቃቂ ድርጊቶችን ሲፈጽም ቆይቷል።

በዚህ አረመኔያዊ ድርጊቱም በርካታ የተማሩ የኢትዮጵያ ወጣቶች ያለአግባብ ተገድለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ይህ የከሰረ ፓርቲ ቀደም ሲል የኢትዮጵያን ወጣቶች ከምድረ ገጽ ሲያጠፋ የነበረ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅትም ያንን እልቂት ለመድገም እንቅስቃሴ እያደረገ ነዉ።

ከዚህ ጋር ተያይዞ ኢህአፓ በሰልፍ ስም የኢትዮጵያን ከተሞች ወደ አኬልዳማ ለመቀየር ከግብፅ እና ከሻዕቢያ መንግስት ተልዕኮ በመውሰድ እየሰራ ይገኛል።

ኢህአፓ በአንድ በኩል “በምርጫ እሳተፋለሁ” እያለ በሌላ በኩል ደግሞ ሀገርን ለማፍረስ መስራቱ ፓርቲው ከሰላም ይልቅ ሁከትን መከተሉን ያሳየ ክስተት ነው።
የነደብረጽዮን ሴራ፤ የጀነራል ታደሰ ውሳኔ🚨

እነደብረጽዮን የጀነራሉን ስልጣን መራዘም ተከትሎ ታጣቂውን ለማሳመጽ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተሰምቷል።

ይህንንም ለመቀልበስ ጀነራል ታደሰ ወረደ በታጣቂው ውስጥ ሆነው የሴራው ተቀባይና አስፈጻሚ በመሆን የሚያገለግሉ አካላት እንዲታሰሩ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ለማወቅ ችለናል።

ይሄም የጀነራሉ ውሳኔ ከዚህ በኋላ በደብረፅዮን እና ሞንጆሪኖ እየተመራ ክልሉን የጦርነት ቀጠና የማድረግ ፍላጎት እንደሌለው እና የትግራይ ሰላም ለማረጋገጠ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ማረጋገጫ ይሰጣል🙌
3
እየገቡ ነው

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፀረ ሰላም ኃይል አባላት፣ ቡድኑ አለም የሌለዉ እና የጥቂት አመራሮች የሃብት ማካበቻ እንደሆነ ስለተረዱ በገፍ እጅ እየሰጡ ይገኛል።

በዚህም በጎንደር ከተማ አካባቢ አንቃሽ በተባለ ቦታ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 20 የሚበልጡ የፅንፈኛው አባላት ከነ ትጥቃቸው የሰላምን መንገድ ተከትሏል።

በቡድኑ ውስጥ እየተፈጠሩ ያሉትን እንቅስቃሴዎች በጥልቀት በመመልከት ህዝባችንን ከመበደል ባሻገር ያስገኘነው ለውጥ የለም ይህ ዘግይቶም ቢሆን ስለተረዳን የበደልነውን ህዝብ እንድንክስ መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለናል በማለት ታጥቀው የነበረውን ብሬንና ክላሽ ከነተተኳሹ ይዘው ለሰራዊቱ እጅ ሰጥቷል።
👍1
ሳልሳይ ወያኔ እና ስምረት የፖለቲካ ፓርቲ ለምርጫ ተዘጋጅቷል

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሳልሳይ ወያኔ እና የዲሞክራሲ ስምረት የፖለቲካ ፓርቲዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውንና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔ እየተጠባበቁ እንደሆነ ታውቋል።

ሌሎች ፓርቲዎች እንዲሁም የትግራይ ህዝብም በተመሳሳይ ዲሞክራሲያዊ መብቱ ተከብሮ ባልመረጠው አካል መተዳደሩ እንዲያበቃና በክልሉ ምርጫ እንዲደረግ ሊጠይቅ ይገባል።

በክልሉ አዲስ አስተሳስብ እና አዲስ የፖለቲካ አመለካከት ለመፍጠር 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ትልቅ ዕድል ነው።

ምርጫው በትግራይ ክልል በስኬታማነት እንዲካሄድ ሁሉም ማህበረሰብ የድርሻውን ሊወጣ ያስፈልጋል‼️
👍1
በኢትዮጵያ ስኬት ተደናግጠው ግብፅ የሄዱት የህግደፍ ኃላፊዎች📌

ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን በሰላማዊ እና የጋራ ተጠቃሚነት መርህን ተከትላ፣ የፍትህ፣ የሉዓላዊነት እና የዘላቂ ልማት ጥያቄ ዕሁን ለማድረግ ተቃርባለች 🙌 ይሄም ጠላቶቹን ለከፍተኛ ጭንቀት ዳርጓል።

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አግባብነት በበርካታ ሃያላን ሃገራት ድጋፍ እያገኘ መምጣቱ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ያስገባው የኤርትራ መንግስት የህግደፍ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑትን ሀጎስ ገብረሂዎት እና የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የሆኑትን ነስረዲን ሳሌህን ያካተተ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ምን እናድርግ በሚል ለመምከር ወደ ግብጽ መላኩ ተሰምቷል ።

ምንም ያህል ቢሞክሩ ሀገራችን በአለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሰሚነት ሊገዳደሩ አይችሉም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አስረስ ማረ 🆚 ሳሙኤል ባለድል

የአፋብን በላይ ዕዝ ከፍተኛ አመራር ኮማንዶ ሳሙኤል ባለድል ከአደራጃጀቱ ራሱን በማግለል የሞዓ ተዋህዶ ጦር ሊያደራጀ እንደሚችል እየተሰማ ነው።

ከዚህ ቀደም “እኔ የሃይማኖት እኩልነት የምትሉት ነገር አይገባኝም ሞዓ ተዋህዶ በሚል ነው መመራት የሚኖርብን” የሚል ሃሳብ ለአፋብን በማቅረቡና ሌሎቹም በዚህ ሊገዙ ይገባል የሚለውን ሃሳብ በማንሳት ቡድኑን መከፋፈሉ ታውቋል።

በዚህም ከነአስረስ ማረ ጋር አለመግባባት ውስጥ መግባቱና እነአስረስም በእሱ እና በእሱ ደጋፊዎች ላይ ዕርምጃ እንዲወሰድ ማዘዛቸው ተሰምቷል።
1
የህወሃት ሴራ 📌

ፅንፈኛውን ፋኖ ተላላኪው ለማድረግ፣ የሚመኘውን ወልቃይት እና ራያን በእጅ ለማስገባት ህወሃት የሴራ መረቡን ዘርግቷል።

ከትላንት (ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም) ከጠዋቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት እና በፅንፈኛው ፋኖ መካከል በራያ ዝባን ፣ ቆቦ ቀመሌን፣ ሃርበትና ዞብልን በተባሉ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ ይገኛል።

ይህን ህግ የማስከበር እርምጃን ተከትሎ ህወሃት ፋኖ በደንብ እስኪመታ ድረስ አድፍጦ እየጠበቀና በመጨረሻው ሰአት ለቡድን ድጋፍ በማድረግ “ታደግኩህ” በሚል አመራሩን በውለታ አስሮ ፍላጎትን ዕሁን ለማድረግ አቅዷል።

ቀድሞም በፋኖ ቃል የተገባለትን ራያን እንዲሰጠው ጫና ሊፈጥር ሴራ መጎንጎኑ ከታማኝ ምንጭ ሰምተናል።
ታደሰ ወረደን ለማንሳት የተደረገው ሚስጥራዊ ስብሰባ🚨

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ሹመት ለአንድ ዓመት መራዘሙን ተከትሎ የህወሃት መንደር ተደበላልቋል።

የፅንፈኛው ህውሓት ቡድን የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እና የኤርትራ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ዞን ከአክሱም ከተማ በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በኤርትራ መውጫ በሚወስደው አዲ ፀሃፊት ወረዳ ላይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ከስልጣን በማስወገድ ጉዳይ ላይ ሚስጥራዊ ስብሰባ መካሄዳቸው ታውቋል።

ጄነራል ታደሰ ከኤርትራ ጋር የሚደረግ ጥምረት እንደማይተገሱ ማስጠንቀቃቸው ይታወቃል፤ በመሆን ይሄን የፅንፈኛውን ተግባር ተከትለው እርምጃ እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ካሳዬ ቀነኒሳ እየታደነ ይገኛል‼️❗️

በአምቦ ከተማ አንድ ካሳዬ ቀነኒሳ የሚባል ግለሰብ ምንም የማያቁ ንጹሃንን የቀን ሰራተኛ እና ሊስትሮ የሚሰሩ ልጆች በአሰቃቂ ሁኔታ ሲቀጠቅጥ የሚያሳዩ ቪድዮዎች እየተለቀቁ ይገኛሉ።

ግለሰቡ በሆነ አጋጣሚ ከመንግስት ሰዎች ጋር የተነሳውን ፎቶ እና ቪድዮዎችን አያይዞ ለነጀዋር መሃመድ በመላክ ግለሰቡን የመንግስት ቡድን ሆኖ ህዝብ እንዲደበደብ ታዞ ነው በሚል ለማሰራጨትና የምርጫ ወቅት እንደመድረሱ ህዝባዊ አመጽ ለመቀስቀስ እየተሰራበትም ይገኛል።

ህዝቡ የሞት ነጋዴዎችን ሴራ በመረዳት ከአመፅ እራሱን ሊጠብቅ ይገባል፤ በተመሳሳይ የሚመለከተው የህግ አካል ግለሰቡ ላይ አፋጣኝ ዕርምጃ በመውሰድ ይህን የንጹሃን ግፍና ሃሰተኛ ዘመቻ ሊያስቆም ይገባዋል ።

አሁንም ጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት ብርቱ ክትትል ከእሱ ጋር የሚሰሩ ሦስት ዋና ዋና ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ውሏል።

ካሳዬ እና ግብረ-አበሩ አብዲሳ ጉደታ በየመሸሸጊያው እየታደኑም ይገኛል።
👍2
ግብፅ የአልሸባብ ደጋፊ መሆኗ ተሰማ‼️

በቀጠናው ውጥረት እንዲነግስ ፍላጎት ያላት ግብጽ በአለማቀፍ ደረጃ በደረጃ አንድ የሽብርተኝነት መስፈርት ላይ የተቀመጠው የአልሸባብ ሽብር ቡድን ደጋፊ መሆኗ እየተሰማ ይገኛል።

በስውር የምትደግፈው ቡድን የሽብርተኝት ደረጃ ከፍ ያለና በቀጥታ አሜሪካንም ስጋት ውስጥ የሚከት እንቅስቃሴ የሚያደርግ ኃይል ነው።

ለዚህም አሸባሪ ተብሎ ለተፈረጀው አልሸባብ ድጋፍ ሲያደርጉ የተገኙ ሃገራት ላይ ጭምር በአሜሪካ ማዕቀብ ከመጣል አልፋ በጣለትነት ፈርጃ የኃይል እርምጃ ትወስዳለች።

በመሆኑም ግብጽ በቅርቡ በአሜሪካ ማዕቀብ ሊጣልባት እንደሚችል ከወዲሁ እየተገመተ ይገኛል።
ወዳጄ ይህ መንግሥት በአንድ አዝማሪ እንጉርጉሮ ሊደነብር ወያኔ አይደለም❗️

ወያኔ ድሮ አንድ አዝማሪ ዘፈን ባወጣ ቁጥር ሲደነብር ፣ በርካታ አልበሞችን ሲያሳግድ ነበር፡፡ ይህም ለአንዳንዶቹ እንጉርጉሯቸው እንዲደመጥላቸው አድርጓል፡፡

ይህን የለመዱት ዛሬ ያልተፈጠረ ድራማ በመስራት ላይ ተጠምደዋል፡፡ የቴዲ አልበም ምርቃት ታገደ በማለት አልበሙን አጀንዳ ሊያደርጉት እየተፍጨረጨሩ ነው፡፡

መንግስት ስለቴዲ አልበም አንዳች ነገር አያሳስበዉም ብቻ ሳይሆን ጉዳዩም አይደለም፡፡ ወያኔ አይደለም አልበም በወጣ ቁጥር ሊረበሽ፡፡

ለማንኛውም የቴዲ አፍሮ አልበም ታግዷል የሚባለው ከእዉነት የራቀ መረጃ ነው፡፡
3👍1
ኢትዮጵያ የመሬት ስፋቷን የህዝብ ቁጥሯን የሚመጥን የባህር በር ያስፈልጋታል‼️❗️

ከሰሞኑ ጅቡቲ የታጁራ ወደብን 60 በመቶ የሚሆነውን ኢትዮጵያ እንድትጠቀምበት ፈቅጄ አልተቀበለችም የሚል ገለጻ አድርጋለች።

እዚህ ላይ የኢትዮጵያ ፍላጎት ወደብ ብቻ ሳይሆን ደህንነቷን የምታረጋግጥበት የባህር በር መሆኑን መገንዘብ የግድ ይላል።

ጅቡቲ በዚህ ልክ ለኢትዮጵያ ቀናነት ካላት ሃገራችን የሚያስፈልጋትን ሰፋ ያለ ፣ ከውጭ ሃይሎች ጫና የሚያስወጣትን፣ የራሷን እንዲሁም የቀጠናውን ደህንነት የምታስጠብቅበትን ኮሪደር በመስጠት የራሷንም ደህንነትና ተጠቃሚነት የበለጠ ልታስጠብቅ ይገባል።

ኢትዮጵያ ለጀመረችው የብልፅግና ጉዞ እንዲሁም ለቀጠናው ሰላም የባህር በር ባለቤትነት የግድ አስፈላጊ ነው 💯
👍21
ልዩ መረጃ🚨
ሚስጥረስላሴ የምትወስደው አደንዛዥ ዕፅ🙃

የኢህአፓዋ ሚስጥረስላሴ በሚያሳዝን ሁኔታ Captagon ወይንም fenethylline በተባለ የአደንዛዥ መድሃኒት ሱስ ውስጥ ትገኛለች።

ይህ በኪኒን መልክ የሚወሰድ ህገወጥ መድሃኒት በፓርቲው ፕሬዝዳንት አቶ አብርሃም በኩል በቀጥታ ከሶርያ እንዲገባ የሚደረግና ለሚስጥረ የሚሰጥ መሆኑንም ደርሰንበታል።

መድሃኒቱ ወጣቷን (ሚስጥረስላሴን) እጅግ በጣም ደፋር እና ተናጋሪ የሚያደርጋት ሲሆን፣ በእሷ በሱሱ መዘፈቅን የፓርቲው አመራሮች መጠቀሚያ እያደረጉት እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።

ወጣቷ አንዳንድ መድረኮች ላይ በጭንቅ ተሞልታ ፣ እጅግ በጣም አይናፋርና ሽቁጥቁጥ ሁና የምትታየው ከመድሃኒቱ ውጭ ስትሆን ነው።

አመራሮቹም ሱስ ውስጥ መግባቱን እንደ መልካም አጋጣሚ ወስደው “የምንልሽን ካላደረገሽ መድሃኒት እንከለክልሻ” በሚል እንደሚያስፈሯሯት ታውቋል ።
👎1😁1
"ደብረፂዮን በስልጣን ጥማት አዕምሮው ተቃውሷል" ዳዊት ከበደ

አውራንባ ታይምስ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ "ደብረፂዮን በስልጣን ጥማት አዕምሮው ተቃውሷል" በማለት ደብረፅዩን ፕሬዝዳንት ለመሆን የሚያደርገውን ጥረት በግልጽ ተቃውሟል።

ፅንፈኛው ህውሃት ከሰሞኑ የያዘው ከፕሪቶርያ በፊት የነበረው አስተዳደር ይመለስ የሚል ዘመቻ ዓላማው የስልጣን ጥማታቸው ያልረካውን ደብረጺዮን ዳግም ስልጣን ማስጨበጥ እንደሆነ ይፋ አድርጓል።

ይህ አካሄድ የትግራይን ህዝብ አደጋ ላይ የሚጥል እና የትግራይን ውድቀት የሚያመጣ መሆኑንም ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ገልጿል።
ሰበር መረጃ
ጀ/ል ህንፃ ጀ/ል ታደሰ ወረደን ለማጥፋት በመቀሌ ከተማ ሚስጥራዊ ስብሰባ ጠርቷል!

ጽንፈኛው ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር በፈፀመው ጋብቻ ምክንያት ከመላው የትግራይ ህዝብ ጋር ግጭት ውስጥ ገብቷል። ቡድኑ ከሻዕቢያ ጋር የፈፀመው ጋብቻ እዉነተኛ ማንነቱን የትግራይ ህዝብ እንዲረዳ እድል የፈጠረ ሲሆን አሁን ባለው ሁኔታ የትግራይ ህዝብ ቡድኑን ለአይን እንኳን ጠልቶታል። በዚህም ተስፋ የቆረጠው የአዛውንቶቹ ስብስብ ከሻዕቢያ ጋር የፈፀመውን ጋብቻ አጠናክሮ ቀጥሏል። አካሄዱ በሙሉ የትግራይን ህዝብ አጥፍቶ የመጥፋት ነው የሚመስለው።

ሌላው ቡድኑ በትግራይ ህዝብ ላይ ያወጀው ጦርነት ተግባራዊ እንዳይሆን ጀ/ል ታደሰ እንቅፋት ሆኗል በማለት ከአንድ ሁለት ጊዜ በላይ በታደሰ ላይ መፈንቅለ መንግሥት ለመፈፀም ሙከራ አድርጓል። ቡድኑ የጀ/ል ታደሰ የስልጣን ጊዜ ሲያልቅ አማኑዔል አሰፋን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሊቀመንበር በማድረግ በትግራይ ህዝብ ላይ እልቂት እፈፅማለሁ ያለው እቅዱ የታደሰ የስልጣን ጊዜ ለአንድ ዓመት በመራዘሙ ከሽፏል።

ከዚህም የተነሳ አሁንም በታደሰ ላይ በሀይል መፈንቅለ መንግሥት እፈፅማለሁ በማለት በጀ/ል ህንፃ አማካኝነት በህቡዕ እንስቃሴ ጀምሯል። ጀ/ል ህንፃ፣ ፣ የአርሚ 26 መሪ ሀጎስ፣ የአርሚ 31 መሪ ዘነበ እና የአርሚ 24 አዛዥ ካህሳይ በመቀሌ ከተማ ሚስጥራዊ ስብሰባ እያደርጉ ነው።

ከላይ ከተጠቁሱት በተጨማሪ የአርሚ 42 አዛዥ ጀ/ል አብርሀ ተስፋይ (ድንኩል) እንቅስቃሴውን በከፍተኛ ሁኔታ እያስተባበረ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። ጀ/ል ህንፃ እና ድንኩል ከወታደራዊ ክንፍ፣ ደብረፅዮን እና አማኑዔል አሰፋ ከፖለቲካ ክንፍ ጀ/ል ታደሰን በመግደል ጭምር ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ለማስወገድ ያለ የሌለ አቅማቸውን ተጠቅመው እየሰሩ ነው።
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/HMiQfGFQZSA»
የትግራይ ጊዜያው አስተዳደር ማስጠንቀቅያ 🚨

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የትግራይን ህዝብ ሰላም የሚያረጋግጡ ቆራጥ ውሳኔዎች በማስተላለፍ ላይ ነው።

በዚህም የትግራይ ሚዲያዎች፣ በተለይም ድምፂ ወያነ ትግራይ ህውሃት ትዕዛዝ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ላይ ተደጋጋሚና ያልተጨበጠ መረጃን ከሚድያ ሚና ተጻራሪ በሆነ መልኩ ከማሰራጨት ይቆጠቡ ዘንድ ግዜያዊ አስተዳደሩ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

አስተዳደሩ ለህግ የበላይነት መስፈን የገባው ቃለ ኪዳን በተግባር ለማሳየት ቆርጦ የተነሳ ይመስላል 🙌
1