ታማኝ መረጃ
850 subscribers
1.77K photos
48 videos
108 links
ታማኝ እና አዲስ መረጃዎች ለመግኘት ቻናላችንን ምርጫቹ አድርጉ
Download Telegram
አሜሪካ ህወሃትን መደገፍ አቁማለች ‼️

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አምባሰደር ቲቦር ናጅ ህወሃት በአሜሪካ ዘንድ ተቀበይነት እንደሌለው አሳውቋል።

አምባሰደሩ ህወሃት የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎት ስትደግፍ የነበረቹ አሜሪካ አሁን ቀልብ መግዛቷን እና ቡደኑ አረመኔና ዘራፊ መሆኗን መረዳታቸውን ገልጿል።

ከዚህ በኃላ የትግራይ ህዝብ በሙለ ልቡ ከኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ጋር እንድኖር አስፋላጊውን ድጋፍ አሜሪካ እንደምታደርግ አስረድቷል።
👍1
ልጆቹ እና ሚስቱን አሜሪካ የሚያኖረው አስረስ ማረ

አስረስ ማረ ሚስትና ልጆቹን ከአማራ ህዝብ በዘረፈው ገንዘብ በውጭ ሀገር አንደላቆ እያኖረ ይገኛል።

አስረስ ቤተሰቡን አሜሪካ አስቀምጦ ከአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር እየሰራ መሆኑን እና በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ለአማራነቱ ሊታገል የወጣን ወጣት አሳልፉ መሸጡን ጊዜ ቢውስድ በአደባባይ ተጋልጧ ሁሉም አካል ሊረዳ ችሏል።

ይህን እውነት የተረዳው ታጣቂም “እኛ እየሞትን የሱ ልጆችና ሚስት መንደላቀቂያ መሆን አንፈልግም” እያለ እጅ እየሰጠ እና የበደለውን ማህበረሰብ ለመካስ ቃል እየገባ መሆኑ ታውቋል።
👍1👎1😁1
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/lPj0YStJ8ew»
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢ ነው ‼️❗️

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አግባብነት በተለያዩ አካላት ማረጋገጫ ማግኘቱን ቀጥሏል።

ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት እያደረገች ያለው ጥረት ሕጋዊ፣ ተገቢና በዓለም አቀፍ ድንጋጌዎች የተደገፈ መሆኑን የአውሮፓ ፓርላማ አባል እና የቀድሞ የፈረንሳይ ትራንስፖርት ሚኒስትር ቲየሪ ማሪያኒ አስታወቁ።

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት እና በፍጥነት እያደገ ያለ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር መሆኗን እና ይህን ተግዳሮት ለመፍታትና የባሕር በር ለማግኘት እያደረገችው ያለው ጥረት ሕጋዊ እና ተገቢ መሆኑን ቲየሪ ማሪያኒ አንስቷል።

የተጀመረውም ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው በአጽንኦት ገልጿል።
👍1
ሰበር መረጃ🚨

እስክንድር ነጋ ሊ*ገ*ደ*ል ነው

እራሱን “የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ” ብሎ ከሚጠራው አደረጃጀት የተሰጠውን ስልጣን አልቀበልም በማለቱ የታገተው እስክንድር ነጋ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ከታገተበት ቦታ ጫካ ሆኖ በነዘመነ አስገዳጅነት መልዕክት እንዳያስተላልፍ ተደርጓል።

እስክንድር የቡድኑን እየተጠናከረ መምጣትና አሸናፊነት በሃሰት እንዲመሰክር የታዘዘ ቢሆንም እሱ ግን “ከቤታችን የወጣነው ጠላት ያምንለውን ትልቁን ሃይል ለማሸነፍ ነበር፣ ነገር ግን በውስጣዊ ችግሮቻችን እርስ በርስ ባለመግባባት ተሸንፈናል” ሲል የፋኖን ሽንፈት በይፋ አውጇል።

ይህንንም ተከትሎ የተበሳጩት ፋኖዎች እስክንድርን ራሳቸው ሊገድሉና በተኩስ ልውውጥ ወቅት ከጠላት በተተኮሰ ጥይት ተገደለ ፣ ለህዝቡ መስዋዕት ሆነ በሚል ሊያውጁ መዘጋጀታቸው ታውቋል ።
ለአክሱም ሙስሊሞች ድምፅ እንሁን ‼️‼️‼️

ትግራይ ለሁሉም የምትበቃ ምድር ናት፤ ትግራይ ላይ የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ማህበረሰብ ያለ ልዩነት በጋር መኖር አለበት 🙌

በመሆኑም መላው የሙስሊም ማህበረሰብ በተለይም በትግራይ የሚኖር ሙስሊም ለአክሱም ሙስሊሞች ድምጽ ሊሆኑና ጽንፈኛው የተበተበውን አጉል ልማድ ሊታገል ይገባል።

የአክሱም ሙስሊሞች ሰብዐዊና ህገ መንግስታዊ መብቶች እንዲከበር፣ የእምነት ነፃነት የሚጋፉ በዳዬችን ማውገዝ ከሁላችንም ይጠበቃል።
ያልተለወጠው የጀነራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ አቋም📌

ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳይ በአሰብ ጉዳይ ከበፊትም ጀምሮ ከህውሓት የተለየ አቋም በመያዝ፣ “አሰብ ለኢትዮጵያ ነው” በማለት ሲሞግቱ ነበር።

ዛሬም በዚሁ አቋም ፀንተው ኢትዮጵያ የባህር በር ከሌላት አፍሪካ ቀንድ ውስጥ ሰላምና መረጋጋት አይኖርም ፣ልማትና እድገትም አይኖረንም በማለት ተናግሯል።

ይህንንም መንግስት እየሰራበትና የአለም ማህበረሰብ እየተቀበለ መሆኑ እንዳስደሰታቸው እና ለዚህም አስተዋጽዖ እንደሚያደርጉ ገልጿል።

ኢትዮጵያ የባሕር በርን ሰላማዊ እና ሁሉንም ጎረቤቶቻችንን ተጠቃሚ በሚያደርግ መንገድ ማግኘቷ የማይቀር ነው
👍1
የህወሃት አዲስ ዕቅድ እና በልሳናቶቹ በኩል የሚያሰራጨው ውሸት📌

ጀነራል ታደሰ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው መቀጠሉ የህወሓት አመራሮች አስጨንቋል።

ቀድሞም መፈንቅለ መንግስት ሲሞክር የነበረው ጽንፈኛው ህውሃት ጀነራል ታደሰን አፍኖ በመያዝ ስልጣኑን በፍቃዱ እንደለቀቀ በግዳጅ በራሱ አፍ መግለጫ እንዲሰጥ በማድረግ ከስልጣን እንዲወርድ ለማድረግ አቅዷል።

ለዚህም ከወዲሁ በልሳናቶቹ በኩል “ጀነራሉ ለህወሃት አመራሮች ሰው አዘጋጁ ስልጣኔን በፍቃዴ እለቃለሁ” ብሏል በሚል ሀሰተኛ መረጃን እያሰራጩ ቅድመ ሁኔታወችን እያመቻቹ ይገኛል።
በጀነራል ታደሰ ወረደ ስልጣን መረዘም ህወሃት ለሁለት ተከፍሏል📌

ጀነራል ታደሰ ወረደ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሆኖ መመረጡን ተከትሎ ፅንፈኛው ህወሓት ቤት ልዩነት ተፈጥሯል።

እነ አለም ገብረዋህድ፣ ኢሳያስ ታደሰ እና ካህሳይ ገ/መድህን ጽንፈኛው ህውሃት በሴራ ምክትል አስተዳደር የነበረውን አማኑኤል አሰፋን ፕሬዝዳንት በማድረግ ሊሰራ ያሰበውን ሴራ የፌደራል መንግስቱ የጀነራሉን የስልጣን ዘመን በማራዘም ማክሸፉን ተከትሎ መደሰታቸው ታውቋል።

አማኑኤል ወደ ፕሬዝዳንትነት ለማምጣት ሲያሴሩ የነበሩት እነ ደብረፅዮን፣ ሞንጆሪኖ ደሞ ውሳኔው ራስ ምታት ሆኖባቸዋል።
1
#ልዩመረጃ

ጀነራል አልቡርሃን 21 ሜጀር ጀነራሎችን አንስቷል 📌

የሱዳን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ እየደረሰበት የሚገኘውን ተደጋጋሚ ሽንፈት ተከትሎ ጀነራል አልቡርሃን ከፍተኛ ግራ መገባት ውስጥ ገብቷል።

ጀነራሉ የገባበትን ውጥረት ተከትሎ 21 ልምድ ያላቸው ሜጀር ጀነራሎችን ከቦታቸው በማንሳት በምትካቸው አዲስ እና ልምድ የሌላቸውን በመተካት ጦሩን ለበለጠ ሽንፈት እያዘጋጁት እንደሆነ ተሰምቷል።

በተጨማሪ የአልቡርሃን አገዛዝ ከየአቅጣጫው የተቃውሞ ጎርፍ እየጎረፈበት ይገኛል፤ ይህም ብቻውን የጦሩን ሽንፈት የሚያመጣ ነው።

ከዚህ ሁሉ ግን ጀነራሉ ከዚህ በፊት እንዳሉት ስልጣናቸውን በክብር ለህዝብ ቢያስረክቡ ይሻላል የሚል ድምጾች እየተበራከቱ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢህአፓ ከሰላም ይልቅ ሁከትን መርጧል!

ኢህአፓ ትላንት የለመደውን የሁከት እና የብጥብጥ መንፈስ ሊተወው አልቻለም።

እንደሚታወቀው በ1960ዎቹ ውስጥ “ነጭ ሽብር” የሚል በሚታወቀው እንቅስቃሴው በብዙ የኢትዮጵያ ከተሞች በሀገሪቱ ወጣቶች ላይ አሰቃቂ ድርጊቶችን ሲፈጽም ቆይቷል።

በዚህ አረመኔያዊ ድርጊቱም በርካታ የተማሩ የኢትዮጵያ ወጣቶች ያለአግባብ ተገድለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ይህ የከሰረ ፓርቲ ቀደም ሲል የኢትዮጵያን ወጣቶች ከምድረ ገጽ ሲያጠፋ የነበረ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅትም ያንን እልቂት ለመድገም እንቅስቃሴ እያደረገ ነዉ።

ከዚህ ጋር ተያይዞ ኢህአፓ በሰልፍ ስም የኢትዮጵያን ከተሞች ወደ አኬልዳማ ለመቀየር ከግብፅ እና ከሻዕቢያ መንግስት ተልዕኮ በመውሰድ እየሰራ ይገኛል።

ኢህአፓ በአንድ በኩል “በምርጫ እሳተፋለሁ” እያለ በሌላ በኩል ደግሞ ሀገርን ለማፍረስ መስራቱ ፓርቲው ከሰላም ይልቅ ሁከትን መከተሉን ያሳየ ክስተት ነው።
የነደብረጽዮን ሴራ፤ የጀነራል ታደሰ ውሳኔ🚨

እነደብረጽዮን የጀነራሉን ስልጣን መራዘም ተከትሎ ታጣቂውን ለማሳመጽ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተሰምቷል።

ይህንንም ለመቀልበስ ጀነራል ታደሰ ወረደ በታጣቂው ውስጥ ሆነው የሴራው ተቀባይና አስፈጻሚ በመሆን የሚያገለግሉ አካላት እንዲታሰሩ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ለማወቅ ችለናል።

ይሄም የጀነራሉ ውሳኔ ከዚህ በኋላ በደብረፅዮን እና ሞንጆሪኖ እየተመራ ክልሉን የጦርነት ቀጠና የማድረግ ፍላጎት እንደሌለው እና የትግራይ ሰላም ለማረጋገጠ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ማረጋገጫ ይሰጣል🙌
3
እየገቡ ነው

በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፀረ ሰላም ኃይል አባላት፣ ቡድኑ አለም የሌለዉ እና የጥቂት አመራሮች የሃብት ማካበቻ እንደሆነ ስለተረዱ በገፍ እጅ እየሰጡ ይገኛል።

በዚህም በጎንደር ከተማ አካባቢ አንቃሽ በተባለ ቦታ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 20 የሚበልጡ የፅንፈኛው አባላት ከነ ትጥቃቸው የሰላምን መንገድ ተከትሏል።

በቡድኑ ውስጥ እየተፈጠሩ ያሉትን እንቅስቃሴዎች በጥልቀት በመመልከት ህዝባችንን ከመበደል ባሻገር ያስገኘነው ለውጥ የለም ይህ ዘግይቶም ቢሆን ስለተረዳን የበደልነውን ህዝብ እንድንክስ መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለናል በማለት ታጥቀው የነበረውን ብሬንና ክላሽ ከነተተኳሹ ይዘው ለሰራዊቱ እጅ ሰጥቷል።
👍1
ሳልሳይ ወያኔ እና ስምረት የፖለቲካ ፓርቲ ለምርጫ ተዘጋጅቷል

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሳልሳይ ወያኔ እና የዲሞክራሲ ስምረት የፖለቲካ ፓርቲዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቃቸውንና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ውሳኔ እየተጠባበቁ እንደሆነ ታውቋል።

ሌሎች ፓርቲዎች እንዲሁም የትግራይ ህዝብም በተመሳሳይ ዲሞክራሲያዊ መብቱ ተከብሮ ባልመረጠው አካል መተዳደሩ እንዲያበቃና በክልሉ ምርጫ እንዲደረግ ሊጠይቅ ይገባል።

በክልሉ አዲስ አስተሳስብ እና አዲስ የፖለቲካ አመለካከት ለመፍጠር 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ትልቅ ዕድል ነው።

ምርጫው በትግራይ ክልል በስኬታማነት እንዲካሄድ ሁሉም ማህበረሰብ የድርሻውን ሊወጣ ያስፈልጋል‼️
👍1
በኢትዮጵያ ስኬት ተደናግጠው ግብፅ የሄዱት የህግደፍ ኃላፊዎች📌

ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄን በሰላማዊ እና የጋራ ተጠቃሚነት መርህን ተከትላ፣ የፍትህ፣ የሉዓላዊነት እና የዘላቂ ልማት ጥያቄ ዕሁን ለማድረግ ተቃርባለች 🙌 ይሄም ጠላቶቹን ለከፍተኛ ጭንቀት ዳርጓል።

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አግባብነት በበርካታ ሃያላን ሃገራት ድጋፍ እያገኘ መምጣቱ ከፍተኛ ስጋት ውስጥ ያስገባው የኤርትራ መንግስት የህግደፍ የኢኮኖሚ ጉዳዮች ኃላፊ የሆኑትን ሀጎስ ገብረሂዎት እና የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር የሆኑትን ነስረዲን ሳሌህን ያካተተ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ምን እናድርግ በሚል ለመምከር ወደ ግብጽ መላኩ ተሰምቷል ።

ምንም ያህል ቢሞክሩ ሀገራችን በአለም አቀፍ መድረክ ያላትን ተሰሚነት ሊገዳደሩ አይችሉም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አስረስ ማረ 🆚 ሳሙኤል ባለድል

የአፋብን በላይ ዕዝ ከፍተኛ አመራር ኮማንዶ ሳሙኤል ባለድል ከአደራጃጀቱ ራሱን በማግለል የሞዓ ተዋህዶ ጦር ሊያደራጀ እንደሚችል እየተሰማ ነው።

ከዚህ ቀደም “እኔ የሃይማኖት እኩልነት የምትሉት ነገር አይገባኝም ሞዓ ተዋህዶ በሚል ነው መመራት የሚኖርብን” የሚል ሃሳብ ለአፋብን በማቅረቡና ሌሎቹም በዚህ ሊገዙ ይገባል የሚለውን ሃሳብ በማንሳት ቡድኑን መከፋፈሉ ታውቋል።

በዚህም ከነአስረስ ማረ ጋር አለመግባባት ውስጥ መግባቱና እነአስረስም በእሱ እና በእሱ ደጋፊዎች ላይ ዕርምጃ እንዲወሰድ ማዘዛቸው ተሰምቷል።
1
የህወሃት ሴራ 📌

ፅንፈኛውን ፋኖ ተላላኪው ለማድረግ፣ የሚመኘውን ወልቃይት እና ራያን በእጅ ለማስገባት ህወሃት የሴራ መረቡን ዘርግቷል።

ከትላንት (ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም) ከጠዋቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት እና በፅንፈኛው ፋኖ መካከል በራያ ዝባን ፣ ቆቦ ቀመሌን፣ ሃርበትና ዞብልን በተባሉ አካባቢዎች የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ ይገኛል።

ይህን ህግ የማስከበር እርምጃን ተከትሎ ህወሃት ፋኖ በደንብ እስኪመታ ድረስ አድፍጦ እየጠበቀና በመጨረሻው ሰአት ለቡድን ድጋፍ በማድረግ “ታደግኩህ” በሚል አመራሩን በውለታ አስሮ ፍላጎትን ዕሁን ለማድረግ አቅዷል።

ቀድሞም በፋኖ ቃል የተገባለትን ራያን እንዲሰጠው ጫና ሊፈጥር ሴራ መጎንጎኑ ከታማኝ ምንጭ ሰምተናል።
ታደሰ ወረደን ለማንሳት የተደረገው ሚስጥራዊ ስብሰባ🚨

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ሹመት ለአንድ ዓመት መራዘሙን ተከትሎ የህወሃት መንደር ተደበላልቋል።

የፅንፈኛው ህውሓት ቡድን የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እና የኤርትራ መንግስት ከፍተኛ አመራሮች ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ዞን ከአክሱም ከተማ በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በኤርትራ መውጫ በሚወስደው አዲ ፀሃፊት ወረዳ ላይ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጄኔራል ታደሰ ወረደን ከስልጣን በማስወገድ ጉዳይ ላይ ሚስጥራዊ ስብሰባ መካሄዳቸው ታውቋል።

ጄነራል ታደሰ ከኤርትራ ጋር የሚደረግ ጥምረት እንደማይተገሱ ማስጠንቀቃቸው ይታወቃል፤ በመሆን ይሄን የፅንፈኛውን ተግባር ተከትለው እርምጃ እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
ካሳዬ ቀነኒሳ እየታደነ ይገኛል‼️❗️

በአምቦ ከተማ አንድ ካሳዬ ቀነኒሳ የሚባል ግለሰብ ምንም የማያቁ ንጹሃንን የቀን ሰራተኛ እና ሊስትሮ የሚሰሩ ልጆች በአሰቃቂ ሁኔታ ሲቀጠቅጥ የሚያሳዩ ቪድዮዎች እየተለቀቁ ይገኛሉ።

ግለሰቡ በሆነ አጋጣሚ ከመንግስት ሰዎች ጋር የተነሳውን ፎቶ እና ቪድዮዎችን አያይዞ ለነጀዋር መሃመድ በመላክ ግለሰቡን የመንግስት ቡድን ሆኖ ህዝብ እንዲደበደብ ታዞ ነው በሚል ለማሰራጨትና የምርጫ ወቅት እንደመድረሱ ህዝባዊ አመጽ ለመቀስቀስ እየተሰራበትም ይገኛል።

ህዝቡ የሞት ነጋዴዎችን ሴራ በመረዳት ከአመፅ እራሱን ሊጠብቅ ይገባል፤ በተመሳሳይ የሚመለከተው የህግ አካል ግለሰቡ ላይ አፋጣኝ ዕርምጃ በመውሰድ ይህን የንጹሃን ግፍና ሃሰተኛ ዘመቻ ሊያስቆም ይገባዋል ።

አሁንም ጸጥታ ኃይሎች ባደረጉት ብርቱ ክትትል ከእሱ ጋር የሚሰሩ ሦስት ዋና ዋና ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ውሏል።

ካሳዬ እና ግብረ-አበሩ አብዲሳ ጉደታ በየመሸሸጊያው እየታደኑም ይገኛል።
👍2
ግብፅ የአልሸባብ ደጋፊ መሆኗ ተሰማ‼️

በቀጠናው ውጥረት እንዲነግስ ፍላጎት ያላት ግብጽ በአለማቀፍ ደረጃ በደረጃ አንድ የሽብርተኝነት መስፈርት ላይ የተቀመጠው የአልሸባብ ሽብር ቡድን ደጋፊ መሆኗ እየተሰማ ይገኛል።

በስውር የምትደግፈው ቡድን የሽብርተኝት ደረጃ ከፍ ያለና በቀጥታ አሜሪካንም ስጋት ውስጥ የሚከት እንቅስቃሴ የሚያደርግ ኃይል ነው።

ለዚህም አሸባሪ ተብሎ ለተፈረጀው አልሸባብ ድጋፍ ሲያደርጉ የተገኙ ሃገራት ላይ ጭምር በአሜሪካ ማዕቀብ ከመጣል አልፋ በጣለትነት ፈርጃ የኃይል እርምጃ ትወስዳለች።

በመሆኑም ግብጽ በቅርቡ በአሜሪካ ማዕቀብ ሊጣልባት እንደሚችል ከወዲሁ እየተገመተ ይገኛል።