ታማኝ መረጃ
850 subscribers
1.77K photos
48 videos
108 links
ታማኝ እና አዲስ መረጃዎች ለመግኘት ቻናላችንን ምርጫቹ አድርጉ
Download Telegram
ወላዋዩ ግብፅ ጠላት የማብዛት አካሄዷን ገፍታበታለች📌

አቋም አልባዋ እና ተቅበዝባዧ ግብጽ፣ ሁኔታውችን በመላመጋነዘብ በምትያዘው አቋም ምክንያት ጠላቶቹ እየበዙ ነው።

ሀገሪቷ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወቅት በመጀመርያ የያዘችውን አቋም ተከትሎ በአረብ ሃገራት በኩል ያጣችውን ተቀባይነት ለማስመለስና ያጋጠማትን የተዓማኒነት ችግር ለመቅረፍ ስትል በእስራኤልና ሊባኖስ ግጭት ውስጥ ጣልቃ በመግባት እስራኤልን በማስጠንቀቅ ላይ ትገኛለች።

ይሄም በእስራኤል በኩል በጠላት የሚፈርጃት እና ዋጋ የሚያስከፍላት ክስተት እንደሚሆን ተገምቷል።
አፋብን ስም ብቻ ሆኗል 😅

የፅንፈኛው ፋኖ ትግል ለህወሃትና ሻዕቢያ መሸጡን ተከትሎ አሉ የተባሉ አመራትሮች በርካታ ታጣቂዎቻቸውን ይዘው የሰላምን መንገድ እየመረጡ ነው።

በዚህም የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራር የሆነው ጌራወርቅ ዳኛው የሰላም አማራጭን ተከትሎ ወደ ሰላም መግባቱ ተረጋግጧል🙌

ጌራወርቅ ከዘመነ ካሴና አስረስ በአማራ ክልል የወረዳና ዞን ከተሞች የአማራ ወጣቶች ማህበራትን በመመስረት ያደራጀ የትግሉ ፈርቀዳጅ ከሚባሉት ነው ።

እንግዲህ ስብስቡ እንደለመደው “ትግሉ እየጠራ ነው አትደናገጡ” በሚል ዲስኩሩን ሊያሰለቸን ነው 😄
👎1
🚨የቨርቸዋል ሰልፍ ያልተሳካለቸው የከሰሩ ፖለቲከኞች በአካል ሰልፍ ለማካሄድ በኢሕአፓ በኩል መጥቷል 🚨

ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት ሚያዝያ 30/1997 ዓ.ም እነ ልደቱ አያሌው ወጣቱን ለጥይት ሰጥቶ በሬሳው ላይ ተራምዶ ለሥልጣን መደራደር ሞክረው ነበር።

በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ የኦንላይን ሰልፉ ላይ ይገኛል በሚል አቅደው ከአንዴም ሁለቴ ያልተሳካላቸው የቨርችዋል ሰልፍ አዘጋጆች ዛሬም ከ21 ዓመት ተመሳሳይ ስልት ሊጠቀሙ እየሞከሩ ነው።

የነልደቱ “ሰልፉ በአካል ይደረግ” መምሪያ ሚስጥረስላሴ ተቀብላ፣ ተልዕኮውን እያስኬደች ነው።

በዚህም አመጽ በማስነሳት ምርጫው ተደናቅፎ የሚመኙት የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም የማይሳካላቸውን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።

የሃሳብ ልእልና በነገሰበት በዚ ዘመን በሰለማዊ ሰልፍ መንግስትን የመገልበጥ የወረደ እቅድ አንግቦ መንቀሳቀስ ግን ያሳፍራል።
1
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/sobuA2DMPKg»
በዘመነ ልጅ ወንጀል ምክንያት የጎጃም ፅንፈኛ ለሁለት ተከፍሏል 📌

ፅንፈኛው ፋኖ አንድ ከሚያደርገው ይልቅ የሚያለያየው ነገር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበዛ ነው።

ከሰሞኑ ደሞ የዘመነ ካሴ ልጅ ኪሩቤል ዘመነ በተደጋጋሚ በሴቶች ላይ የሚፈፅመውን የአስገድዶ መድፈር ተከትሎ መበታተን የማይሰለቸው የጎጃም ፋኖ መከፋፈሉን ለማወቅ ችለናል።

የዘመነን ልጅ ግፍ እንዲሁ በቸልታ ማለፍ የከበዳቸ የህዝብ በደል የሚሰማቸው አንዳንድ የታጣቂ አባላት “ለምን ይሄ ይሆናል” በሚል ጠመንጃቸውን ወደ ኪሩቤል ማዞር መጀመራቸውን አረጋግጠናል።

በዚህም የጎጃሙ ክንፍ ለሁለት መከፈሉ እና እርስበርስ ውግያ ውስጥ መዘፈቁን ሰምተናል።
2👎1
አሜሪካ ህወሃትን መደገፍ አቁማለች ‼️

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አምባሰደር ቲቦር ናጅ ህወሃት በአሜሪካ ዘንድ ተቀበይነት እንደሌለው አሳውቋል።

አምባሰደሩ ህወሃት የትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎት ስትደግፍ የነበረቹ አሜሪካ አሁን ቀልብ መግዛቷን እና ቡደኑ አረመኔና ዘራፊ መሆኗን መረዳታቸውን ገልጿል።

ከዚህ በኃላ የትግራይ ህዝብ በሙለ ልቡ ከኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ጋር እንድኖር አስፋላጊውን ድጋፍ አሜሪካ እንደምታደርግ አስረድቷል።
👍1
ልጆቹ እና ሚስቱን አሜሪካ የሚያኖረው አስረስ ማረ

አስረስ ማረ ሚስትና ልጆቹን ከአማራ ህዝብ በዘረፈው ገንዘብ በውጭ ሀገር አንደላቆ እያኖረ ይገኛል።

አስረስ ቤተሰቡን አሜሪካ አስቀምጦ ከአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር እየሰራ መሆኑን እና በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ለአማራነቱ ሊታገል የወጣን ወጣት አሳልፉ መሸጡን ጊዜ ቢውስድ በአደባባይ ተጋልጧ ሁሉም አካል ሊረዳ ችሏል።

ይህን እውነት የተረዳው ታጣቂም “እኛ እየሞትን የሱ ልጆችና ሚስት መንደላቀቂያ መሆን አንፈልግም” እያለ እጅ እየሰጠ እና የበደለውን ማህበረሰብ ለመካስ ቃል እየገባ መሆኑ ታውቋል።
👍1👎1😁1
ታማኝ መረጃ pinned «https://youtu.be/lPj0YStJ8ew»
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢ ነው ‼️❗️

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አግባብነት በተለያዩ አካላት ማረጋገጫ ማግኘቱን ቀጥሏል።

ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት እያደረገች ያለው ጥረት ሕጋዊ፣ ተገቢና በዓለም አቀፍ ድንጋጌዎች የተደገፈ መሆኑን የአውሮፓ ፓርላማ አባል እና የቀድሞ የፈረንሳይ ትራንስፖርት ሚኒስትር ቲየሪ ማሪያኒ አስታወቁ።

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት እና በፍጥነት እያደገ ያለ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር መሆኗን እና ይህን ተግዳሮት ለመፍታትና የባሕር በር ለማግኘት እያደረገችው ያለው ጥረት ሕጋዊ እና ተገቢ መሆኑን ቲየሪ ማሪያኒ አንስቷል።

የተጀመረውም ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው በአጽንኦት ገልጿል።
👍1
ሰበር መረጃ🚨

እስክንድር ነጋ ሊ*ገ*ደ*ል ነው

እራሱን “የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ” ብሎ ከሚጠራው አደረጃጀት የተሰጠውን ስልጣን አልቀበልም በማለቱ የታገተው እስክንድር ነጋ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ከታገተበት ቦታ ጫካ ሆኖ በነዘመነ አስገዳጅነት መልዕክት እንዳያስተላልፍ ተደርጓል።

እስክንድር የቡድኑን እየተጠናከረ መምጣትና አሸናፊነት በሃሰት እንዲመሰክር የታዘዘ ቢሆንም እሱ ግን “ከቤታችን የወጣነው ጠላት ያምንለውን ትልቁን ሃይል ለማሸነፍ ነበር፣ ነገር ግን በውስጣዊ ችግሮቻችን እርስ በርስ ባለመግባባት ተሸንፈናል” ሲል የፋኖን ሽንፈት በይፋ አውጇል።

ይህንንም ተከትሎ የተበሳጩት ፋኖዎች እስክንድርን ራሳቸው ሊገድሉና በተኩስ ልውውጥ ወቅት ከጠላት በተተኮሰ ጥይት ተገደለ ፣ ለህዝቡ መስዋዕት ሆነ በሚል ሊያውጁ መዘጋጀታቸው ታውቋል ።
ለአክሱም ሙስሊሞች ድምፅ እንሁን ‼️‼️‼️

ትግራይ ለሁሉም የምትበቃ ምድር ናት፤ ትግራይ ላይ የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ማህበረሰብ ያለ ልዩነት በጋር መኖር አለበት 🙌

በመሆኑም መላው የሙስሊም ማህበረሰብ በተለይም በትግራይ የሚኖር ሙስሊም ለአክሱም ሙስሊሞች ድምጽ ሊሆኑና ጽንፈኛው የተበተበውን አጉል ልማድ ሊታገል ይገባል።

የአክሱም ሙስሊሞች ሰብዐዊና ህገ መንግስታዊ መብቶች እንዲከበር፣ የእምነት ነፃነት የሚጋፉ በዳዬችን ማውገዝ ከሁላችንም ይጠበቃል።
ያልተለወጠው የጀነራል ጻድቃን ገ/ትንሳኤ አቋም📌

ጀነራል ጻድቃን ገብረትንሳይ በአሰብ ጉዳይ ከበፊትም ጀምሮ ከህውሓት የተለየ አቋም በመያዝ፣ “አሰብ ለኢትዮጵያ ነው” በማለት ሲሞግቱ ነበር።

ዛሬም በዚሁ አቋም ፀንተው ኢትዮጵያ የባህር በር ከሌላት አፍሪካ ቀንድ ውስጥ ሰላምና መረጋጋት አይኖርም ፣ልማትና እድገትም አይኖረንም በማለት ተናግሯል።

ይህንንም መንግስት እየሰራበትና የአለም ማህበረሰብ እየተቀበለ መሆኑ እንዳስደሰታቸው እና ለዚህም አስተዋጽዖ እንደሚያደርጉ ገልጿል።

ኢትዮጵያ የባሕር በርን ሰላማዊ እና ሁሉንም ጎረቤቶቻችንን ተጠቃሚ በሚያደርግ መንገድ ማግኘቷ የማይቀር ነው
👍1
የህወሃት አዲስ ዕቅድ እና በልሳናቶቹ በኩል የሚያሰራጨው ውሸት📌

ጀነራል ታደሰ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው መቀጠሉ የህወሓት አመራሮች አስጨንቋል።

ቀድሞም መፈንቅለ መንግስት ሲሞክር የነበረው ጽንፈኛው ህውሃት ጀነራል ታደሰን አፍኖ በመያዝ ስልጣኑን በፍቃዱ እንደለቀቀ በግዳጅ በራሱ አፍ መግለጫ እንዲሰጥ በማድረግ ከስልጣን እንዲወርድ ለማድረግ አቅዷል።

ለዚህም ከወዲሁ በልሳናቶቹ በኩል “ጀነራሉ ለህወሃት አመራሮች ሰው አዘጋጁ ስልጣኔን በፍቃዴ እለቃለሁ” ብሏል በሚል ሀሰተኛ መረጃን እያሰራጩ ቅድመ ሁኔታወችን እያመቻቹ ይገኛል።
በጀነራል ታደሰ ወረደ ስልጣን መረዘም ህወሃት ለሁለት ተከፍሏል📌

ጀነራል ታደሰ ወረደ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ሆኖ መመረጡን ተከትሎ ፅንፈኛው ህወሓት ቤት ልዩነት ተፈጥሯል።

እነ አለም ገብረዋህድ፣ ኢሳያስ ታደሰ እና ካህሳይ ገ/መድህን ጽንፈኛው ህውሃት በሴራ ምክትል አስተዳደር የነበረውን አማኑኤል አሰፋን ፕሬዝዳንት በማድረግ ሊሰራ ያሰበውን ሴራ የፌደራል መንግስቱ የጀነራሉን የስልጣን ዘመን በማራዘም ማክሸፉን ተከትሎ መደሰታቸው ታውቋል።

አማኑኤል ወደ ፕሬዝዳንትነት ለማምጣት ሲያሴሩ የነበሩት እነ ደብረፅዮን፣ ሞንጆሪኖ ደሞ ውሳኔው ራስ ምታት ሆኖባቸዋል።
1
#ልዩመረጃ

ጀነራል አልቡርሃን 21 ሜጀር ጀነራሎችን አንስቷል 📌

የሱዳን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ እየደረሰበት የሚገኘውን ተደጋጋሚ ሽንፈት ተከትሎ ጀነራል አልቡርሃን ከፍተኛ ግራ መገባት ውስጥ ገብቷል።

ጀነራሉ የገባበትን ውጥረት ተከትሎ 21 ልምድ ያላቸው ሜጀር ጀነራሎችን ከቦታቸው በማንሳት በምትካቸው አዲስ እና ልምድ የሌላቸውን በመተካት ጦሩን ለበለጠ ሽንፈት እያዘጋጁት እንደሆነ ተሰምቷል።

በተጨማሪ የአልቡርሃን አገዛዝ ከየአቅጣጫው የተቃውሞ ጎርፍ እየጎረፈበት ይገኛል፤ ይህም ብቻውን የጦሩን ሽንፈት የሚያመጣ ነው።

ከዚህ ሁሉ ግን ጀነራሉ ከዚህ በፊት እንዳሉት ስልጣናቸውን በክብር ለህዝብ ቢያስረክቡ ይሻላል የሚል ድምጾች እየተበራከቱ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢህአፓ ከሰላም ይልቅ ሁከትን መርጧል!

ኢህአፓ ትላንት የለመደውን የሁከት እና የብጥብጥ መንፈስ ሊተወው አልቻለም።

እንደሚታወቀው በ1960ዎቹ ውስጥ “ነጭ ሽብር” የሚል በሚታወቀው እንቅስቃሴው በብዙ የኢትዮጵያ ከተሞች በሀገሪቱ ወጣቶች ላይ አሰቃቂ ድርጊቶችን ሲፈጽም ቆይቷል።

በዚህ አረመኔያዊ ድርጊቱም በርካታ የተማሩ የኢትዮጵያ ወጣቶች ያለአግባብ ተገድለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ይህ የከሰረ ፓርቲ ቀደም ሲል የኢትዮጵያን ወጣቶች ከምድረ ገጽ ሲያጠፋ የነበረ ቢሆንም፣ በአሁኑ ወቅትም ያንን እልቂት ለመድገም እንቅስቃሴ እያደረገ ነዉ።

ከዚህ ጋር ተያይዞ ኢህአፓ በሰልፍ ስም የኢትዮጵያን ከተሞች ወደ አኬልዳማ ለመቀየር ከግብፅ እና ከሻዕቢያ መንግስት ተልዕኮ በመውሰድ እየሰራ ይገኛል።

ኢህአፓ በአንድ በኩል “በምርጫ እሳተፋለሁ” እያለ በሌላ በኩል ደግሞ ሀገርን ለማፍረስ መስራቱ ፓርቲው ከሰላም ይልቅ ሁከትን መከተሉን ያሳየ ክስተት ነው።
የነደብረጽዮን ሴራ፤ የጀነራል ታደሰ ውሳኔ🚨

እነደብረጽዮን የጀነራሉን ስልጣን መራዘም ተከትሎ ታጣቂውን ለማሳመጽ እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተሰምቷል።

ይህንንም ለመቀልበስ ጀነራል ታደሰ ወረደ በታጣቂው ውስጥ ሆነው የሴራው ተቀባይና አስፈጻሚ በመሆን የሚያገለግሉ አካላት እንዲታሰሩ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ለማወቅ ችለናል።

ይሄም የጀነራሉ ውሳኔ ከዚህ በኋላ በደብረፅዮን እና ሞንጆሪኖ እየተመራ ክልሉን የጦርነት ቀጠና የማድረግ ፍላጎት እንደሌለው እና የትግራይ ሰላም ለማረጋገጠ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ማረጋገጫ ይሰጣል🙌
3