የኛዎቹ ባንዳዎች ከኢራን መማር አለባቸው ‼️
ኢራናውያን እርስ በርሳቸው የፖለቲካ ልዩነት አላቸው፣ ይሄኛው ጦርነት ከመጀመሩ በፊት እንድያውም መንግስታቸውን ለመቃወም አደባባይ ወጥተውም ነበር።
ሆኖም ግን አሜሪካ ኢራን ጋር በገባችበት ግጭት መሰረተ ልማቶችዋን ለማጋየት ስትዝት ለብሄራዊ ጥቅማቸው እና ለሃገር ሉዓላዊነታቸው ሲሆን ግን ያለልዩነት “እናጋየዋለን” ወደ ተባለው ቦታ ወጥተው ከመንግስታቸው ጎን ቆመው የህይወት መሰዋትነት ለመክፈል በአንድነት ሲቃወሙ ተመልክተናል።
የኛ ሃገር መንግስት ተቃዋሚ እና ተፋላሚው ግን ብሄራዊ ጥቅምን አሳልፈው ለመሸጥ አይደለም ከነግብጽ ከሴይጣንም ጋር እንሰራለን እያለ ያለ ሀፍረት ይፉክራል።
እንዲሁም መንግስት በሰላማዊ መንገድ የባህር በር ያስፈልገናል ሲል ሶማሊያ ተነካች ኤርትራ ተነካች እያሉ “መች ነው ተጣምረን የምንዋጋው” እያሉ እናት ሃገራቸውን እና ህዝባቸውን ለመበተን ይጣጣራሉ ።

የሻዕቢያን ሴራ የበጠሰው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርእሰ መሥተዳድር ሹመት መራዘም ✔️
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ርእሰ መሥተዳድር ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ሹመት ለአንድ ዓመት አራዝሟል።
ይሄም በተደጋጋሚ ጦርነቱ በህውሃት በኩል እንዳይጀመር ታደሰ እንቅፋት ሆኗል ከስልጣን ይወገድ ሲል የነበረውን የሻዕቢያን ሴራ ሊበጣጠስ ችሏል።
ሻዕቢያ ከህወሓት ጋር የፈጠረው “ፅምዶ” ጥምረት ዕሁን እንዳይሆን የፌደራል መንግስት ውሳኔ ተገቢ ነው።
የትግራይ ህዝብም በዚህ ውሳኔ ደስታኛ እንደሚሆን አያጠያይቅ 🙌

❌ እንደልማዱ የዘመኑን ወጣት ሊበላ የተነሳው ሰልፈኛው ኢህአፓ ❌
ከድሮም የትግል ልምዱ በዋናነት በከተማ ጎዳናዎች ላይ በሚደረጉ የአመፅ ሰልፎች ላይ የተመሰረተው ኢህአፓ ከስሙ ውጭ በርካታ ተሃድሶወችን አድርጌ መጥቻለሁ ይበል እንጂ ከዚህ የአመጽ አባዜው እንዳልተላቀቀ ግን ዛሬ ባደረገው የሰልፍ ጥሪው በጽኑ አረጋግጧል ።
ፓርቲው ያደርግ በነበረው እንቅስቃሴ መነሻነት ደርግ ባደረገው ከፍተኛ ጭፍጨፋ ለአንድ ትውልድ እልቂት ምክንያት መሆኑ የሚነገር ሲሆን ፤ ይሄው ፓርቲም ራሱ በለውጡ ማግስት ታህሳስ 04 ቀን 2012 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ዓመታዊ ጉባኤውን በአዲስ አበባ ባካሄደበት ወቅት በትግል ወቅት በነበረው ሁኔታ ለጠፋው የሰው ህይወትና በንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት የኢትዮጵያ ህዝብን በተለይም ጉዳት የደረሰባቸውን ቤተሰቦችና ግለሰቦች በፕሬዝዳንቱ ወይዘሮ ቆንጂት በኩል በይፋ ይቅርታ መጠየቁና ቀድሞ የተሰራው ስህተት አሁን ላለው ትውልድ ትምህርት እንዲሆን መጠቆሙ የሚዘነጋ አልነበረም ።
ሆኖም ከስህተቱ ያልታረመውና ከበርካታ ጥፋቶች በኋላም ዘመን ጠብቆ እንደቀላል ‘’ ይቅርታ ‘’ በሚል ብቻ ጥፋቱን ማለፍ የለመደው ፓርቲው በቀጥተኛው የምርጫ ሂደት ላይ እየተሳተፈ ባለበት በዚህ ወቅትም የጥፋት አባዜው ተነስቶበት ወጣቱን ሰልፍ በመጥራት ዳግም የጎዳና ላይ አመጹን ለማስኬድ እንቅስቃሴ ጀምሯል ።
ሆኖም ወጣቱ ዘመን እየጠበቀ በስሜት ነድቶ ትውልድን የሚበላና እንደቀላል ህይወትን አስቀጥፎ ‘’ ይቅርታ ‘’ ብቻ ብሎ ለሚያልፈው ለዚህ ፓርቲ ከታሪክ በመማር ጆሮ ሊነፍገውና ራሱን ሊጠብቅ ይገባዋል ።

ከመጋቢት 24ቱ የቀጠለው የኢህአፓ የሰልፍ ጥሪ ‼️
ኢህአፓ የፋኖ ጭራነቱን ደግሞ ደጋግሞ በማስመስከር ላይ ይገኛል ።
ፓርቲው እንደበቀቀን የፋኖን ንግግር እና ውሳኔ እየተከተለ ቃል በቃል በመድገም ተጠምዶ የከረመ ሲሆን ፤ አሁን ደግሞ ይህን የበቀቀንነት አባዜውን ከፍ በማድረግ መጋቢት 24 ፋኖ በአማራ ክልል ብቻ በግዳጅ እንዲካሄድ ያደረገውን የተቃውሞ ሰልፍ ፋኖ ተሰሚነት በማያገኝባቸው ሌሎች ስፍራወች ጭምር በስፋት እንዲሰራጭ ለማስቀጠል ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል ።
ፓርቲው ዛሬ መጋቢት 30 ባወጣው የሰልፍ ጥሪው ሚያዝያ 30/2018 ዓም በመላው ሃገሪቱ በሚገኙ የክልል ከተሞች ሁሉ አመጽ እንዲቀሰቀስ የሚል መልዕክት ያስተላለፈ ሲሆን ፤ በጥሪው ላይ ያስተላለፋቸው መልዕክቶችና በመፈክርነት ይነሳሉ በሚል ያሰፈራቸው ጽሁፎች ፋኖ መጋቢት 24 በግዳጅ በአማራ ክልል ባስወጣው ሰልፍ ላይ ህዝቡን በግዳጅ ያስጨበጣቸው መፈክሮች ራሳቸው መሆናቸው ሁለቱ ሃይሎች ከተማና ጫካ ከመንቀሳቀሳቸው ውጭ ልዩነት የሌላቸው በሽርክና የሚሰሩ የጥፋት ሃይሎች መሆናቸውን በይበልጥ ያረጋገጠ ሁኗል ።

❤1👎1
ጀነራል ታደሰ ወረደ ስልጣናቸውን ማስጠበቅ ጀምሯል📌
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፈርሶ ከጦርነቱ በፊት በምርጫ የተመረጠው ሕጋዊ የሆነ መንግስት ይመለስ የሚለውን የህወሃት ውሳኔ ጀነራል ታደሰ ወረደ ሹመታቸው መራዘሙን ተከትሎ ውድቅ እያደረጉት ይገኛል።
የፕሪቶሪያ ስምምነት ፈርሷል በሚል ስብስቡ ያቀረበውን ምክረ ሃሳብ ተቀብለው ያጸደቁ የወረዳ ምክር ቤቶች ውሳኔያቸውን እንዲያነሱ አስጠንቅቋል።
እንዲሁም ከዚህ በፊት ከስር ያሉ አስተዳደሮችንና ከንቲባወችን በራሳቸው ይሾሙ ዘንድ ሰጥቷቸው የነበረውን ውክልና መንሳቱን የሚገልጽ መልዕክት ጀነራል ታደሰ ወረደ ወደ ትግራይ መላካቸው ተሰምቷል።
ይህም ጀነራሉ በጭማሪ የስልጣን ግዜያቸው ከህውሃት እግር ስር ከመርመስመስ ይልቅ ለትግራይ ህዝብ የሚበጀውን ለማድረግ እንደቆረጡ ያመላክታል።

ኢሕአፓ አላማው ግጭት መቀስቀስ ነው‼️
ከቀድሞም በከተማ አመጽ ፍቅር የተነደፈው ደም መጣጩ ኢህአፓ አሁንም ዳግም በከተሞች አመጽ እንዲቀጣጠልና ወጣቶች ዋጋ እንዲከፍሉ ጥሪ እያደረገ ነው።
ፓርቲው በዲሞክራሲያዊ ሂደት ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ከመሳተፍ ይልቅ፣ የምርጫውን ሂደት የሚያስተጓጉሉ ተግባራትን በማቀድና የሕዝብን መረጋጋት የሚቀንሱ ስልቶችን በመከተል ሀገራዊ አንድነትን አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል።
በመሆኑም ይህን የፓርቲውን የጥፋት አጀንዳ ከታሪክ በመረዳት ወጣቱ መጠቀሚያ ከመሆን ራሱን ሊጠብቅ ይገባዋል።

❤1
ወላዋዩ ግብፅ ጠላት የማብዛት አካሄዷን ገፍታበታለች📌
አቋም አልባዋ እና ተቅበዝባዧ ግብጽ፣ ሁኔታውችን በመላመጋነዘብ በምትያዘው አቋም ምክንያት ጠላቶቹ እየበዙ ነው።
ሀገሪቷ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ወቅት በመጀመርያ የያዘችውን አቋም ተከትሎ በአረብ ሃገራት በኩል ያጣችውን ተቀባይነት ለማስመለስና ያጋጠማትን የተዓማኒነት ችግር ለመቅረፍ ስትል በእስራኤልና ሊባኖስ ግጭት ውስጥ ጣልቃ በመግባት እስራኤልን በማስጠንቀቅ ላይ ትገኛለች።
ይሄም በእስራኤል በኩል በጠላት የሚፈርጃት እና ዋጋ የሚያስከፍላት ክስተት እንደሚሆን ተገምቷል።

አፋብን ስም ብቻ ሆኗል 😅
የፅንፈኛው ፋኖ ትግል ለህወሃትና ሻዕቢያ መሸጡን ተከትሎ አሉ የተባሉ አመራትሮች በርካታ ታጣቂዎቻቸውን ይዘው የሰላምን መንገድ እየመረጡ ነው።
በዚህም የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራር የሆነው ጌራወርቅ ዳኛው የሰላም አማራጭን ተከትሎ ወደ ሰላም መግባቱ ተረጋግጧል🙌
ጌራወርቅ ከዘመነ ካሴና አስረስ በአማራ ክልል የወረዳና ዞን ከተሞች የአማራ ወጣቶች ማህበራትን በመመስረት ያደራጀ የትግሉ ፈርቀዳጅ ከሚባሉት ነው ።
እንግዲህ ስብስቡ እንደለመደው “ትግሉ እየጠራ ነው አትደናገጡ” በሚል ዲስኩሩን ሊያሰለቸን ነው 😄

👎1
🚨የቨርቸዋል ሰልፍ ያልተሳካለቸው የከሰሩ ፖለቲከኞች በአካል ሰልፍ ለማካሄድ በኢሕአፓ በኩል መጥቷል 🚨
ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት ሚያዝያ 30/1997 ዓ.ም እነ ልደቱ አያሌው ወጣቱን ለጥይት ሰጥቶ በሬሳው ላይ ተራምዶ ለሥልጣን መደራደር ሞክረው ነበር።
በሚልዮን የሚቆጠር ህዝብ የኦንላይን ሰልፉ ላይ ይገኛል በሚል አቅደው ከአንዴም ሁለቴ ያልተሳካላቸው የቨርችዋል ሰልፍ አዘጋጆች ዛሬም ከ21 ዓመት ተመሳሳይ ስልት ሊጠቀሙ እየሞከሩ ነው።
የነልደቱ “ሰልፉ በአካል ይደረግ” መምሪያ ሚስጥረስላሴ ተቀብላ፣ ተልዕኮውን እያስኬደች ነው።
በዚህም አመጽ በማስነሳት ምርጫው ተደናቅፎ የሚመኙት የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም የማይሳካላቸውን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።
የሃሳብ ልእልና በነገሰበት በዚ ዘመን በሰለማዊ ሰልፍ መንግስትን የመገልበጥ የወረደ እቅድ አንግቦ መንቀሳቀስ ግን ያሳፍራል።

https://youtu.be/59ZZq7cakJc?si=q7E-vuud9nqVHeGr
የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም 📌

YouTube
ኢትዮሪካ
ውድ የሀገሬ ልጆች፤
ከዓመታት ቆይታ በኋላ "ኢትዮሪካ" የተሰኘውን 6ኛ አልበሜን ላበረክትላችሁ ጥቂት ቀናት ቀሩን። ሁሉንም ዜማዎች በግጥምና ዜማ አዋቅረን ፤ በወጣት ሙዚቀኞች አዲስ ወዝ አሰናድተናቸዋል።
ከአልበሙ ማዕድ ሁለቱን እነሆ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!
— ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
Enjoy! Subscribe!
Connect with us for more.
h…

በዘመነ ልጅ ወንጀል ምክንያት የጎጃም ፅንፈኛ ለሁለት ተከፍሏል 📌
ፅንፈኛው ፋኖ አንድ ከሚያደርገው ይልቅ የሚያለያየው ነገር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበዛ ነው።
ከሰሞኑ ደሞ የዘመነ ካሴ ልጅ ኪሩቤል ዘመነ በተደጋጋሚ በሴቶች ላይ የሚፈፅመውን የአስገድዶ መድፈር ተከትሎ መበታተን የማይሰለቸው የጎጃም ፋኖ መከፋፈሉን ለማወቅ ችለናል።
የዘመነን ልጅ ግፍ እንዲሁ በቸልታ ማለፍ የከበዳቸ የህዝብ በደል የሚሰማቸው አንዳንድ የታጣቂ አባላት “ለምን ይሄ ይሆናል” በሚል ጠመንጃቸውን ወደ ኪሩቤል ማዞር መጀመራቸውን አረጋግጠናል።
በዚህም የጎጃሙ ክንፍ ለሁለት መከፈሉ እና እርስበርስ ውግያ ውስጥ መዘፈቁን ሰምተናል።

❤2👎1
ልጆቹ እና ሚስቱን አሜሪካ የሚያኖረው አስረስ ማረ ❌
አስረስ ማረ ሚስትና ልጆቹን ከአማራ ህዝብ በዘረፈው ገንዘብ በውጭ ሀገር አንደላቆ እያኖረ ይገኛል።
አስረስ ቤተሰቡን አሜሪካ አስቀምጦ ከአማራ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር እየሰራ መሆኑን እና በሀሰት ፕሮፖጋንዳ ለአማራነቱ ሊታገል የወጣን ወጣት አሳልፉ መሸጡን ጊዜ ቢውስድ በአደባባይ ተጋልጧ ሁሉም አካል ሊረዳ ችሏል።
ይህን እውነት የተረዳው ታጣቂም “እኛ እየሞትን የሱ ልጆችና ሚስት መንደላቀቂያ መሆን አንፈልግም” እያለ እጅ እየሰጠ እና የበደለውን ማህበረሰብ ለመካስ ቃል እየገባ መሆኑ ታውቋል።

👍1👎1😁1
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢ ነው ‼️❗️
የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ አግባብነት በተለያዩ አካላት ማረጋገጫ ማግኘቱን ቀጥሏል።
ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት እያደረገች ያለው ጥረት ሕጋዊ፣ ተገቢና በዓለም አቀፍ ድንጋጌዎች የተደገፈ መሆኑን የአውሮፓ ፓርላማ አባል እና የቀድሞ የፈረንሳይ ትራንስፖርት ሚኒስትር ቲየሪ ማሪያኒ አስታወቁ።
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሕዝብ ብዛት እና በፍጥነት እያደገ ያለ ኢኮኖሚ ያላት ሀገር መሆኗን እና ይህን ተግዳሮት ለመፍታትና የባሕር በር ለማግኘት እያደረገችው ያለው ጥረት ሕጋዊ እና ተገቢ መሆኑን ቲየሪ ማሪያኒ አንስቷል።
የተጀመረውም ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው በአጽንኦት ገልጿል።

👍1
ሰበር መረጃ🚨
እስክንድር ነጋ ሊ*ገ*ደ*ል ነው
እራሱን “የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ” ብሎ ከሚጠራው አደረጃጀት የተሰጠውን ስልጣን አልቀበልም በማለቱ የታገተው እስክንድር ነጋ የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ከታገተበት ቦታ ጫካ ሆኖ በነዘመነ አስገዳጅነት መልዕክት እንዳያስተላልፍ ተደርጓል።
እስክንድር የቡድኑን እየተጠናከረ መምጣትና አሸናፊነት በሃሰት እንዲመሰክር የታዘዘ ቢሆንም እሱ ግን “ከቤታችን የወጣነው ጠላት ያምንለውን ትልቁን ሃይል ለማሸነፍ ነበር፣ ነገር ግን በውስጣዊ ችግሮቻችን እርስ በርስ ባለመግባባት ተሸንፈናል” ሲል የፋኖን ሽንፈት በይፋ አውጇል።
ይህንንም ተከትሎ የተበሳጩት ፋኖዎች እስክንድርን ራሳቸው ሊገድሉና በተኩስ ልውውጥ ወቅት ከጠላት በተተኮሰ ጥይት ተገደለ ፣ ለህዝቡ መስዋዕት ሆነ በሚል ሊያውጁ መዘጋጀታቸው ታውቋል ።