የአል ኢምራን መድረሳ የ 2015 የክረምት ተማሪዎች channel
332 subscribers
71 photos
1 video
1 file
2 links
We will always have Quran lessons
Download Telegram
ሸይኽ መነል ከሪም የቁርአን ደርስ መጠናቀቁን ተከትሎ ለተማሪዎቹ ዱዐ በማድረግ ላይ ...
👍25
በአል ኢምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም አዘጋጅነት የተሰናዳው "ንጉስ ነጃሺይ አመታዊ የቁርአን እና የተጅዊድ ውድድር"የመጀመሪያ የአዲስ አበባ ማጣሪያውን ዛሬ ባማረና በተሳካ ኹኔታ በማከናወን ጀምሯል
👍9
በአል-ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም የታዳጊዎች የክረምት ኮርስ ማጠቃለያ ፈተና እየተሰጠ ይገኛል።

ቁርአን እና የተለያዩ የሸሪዓ ትምህርቶችን ሲማሩ የሰነበቱት የተቋሙ የክረምት ተማሪዎችበዛሬው እለት የማጠቃለያ ፈተና መውሰድ ጀምረዎል።

በተያያዘ ዜና የክርምት ኮርሱን ማብቃት አስመልክቶ የመዝጊያ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ 26/12/16 የሚካሄድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
👍4
አስደሳች ዜና
...............
የ2018 11ኛ ዙር የዒልም ተማሪዎች የምርቃት ኘሮግራም የፊታችን እሁድ በአል ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ ይካሄዳል።

እዚህ ደማቅ መርሀ ግብር ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል!!
👍3
Forwarded from Ab
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን!
ሙፍቲ ወደ አኼራ ሂደዋል!
😭😭😭😭😭