[@psp_gamers] PES 2021 Mobile Obb .zip
1.6 GB
ይሄኛው obb ነው extract ካረጋቹት በኃላ copy አርጋችሁ android ወደሚለው folder ከዛ obb ሚለው folder ውስጥ past አርጉት
❤21🔥10💔6😁2🤔2
Gta 5 እና fc26 እንዲሁም ሌሎች በጣም ብዙ ምርጥ ምርጥ የpc 💻 ጌሞችን...
Mortal combat👊
Uncharted 4
Red dead redemption🔫
Ghost of Tsushima... እና ሌሎች ከ500+ በላይ የምትፈልጉትን በሙሉ እኔጋ በተመጣጣኝ ዋጋ
🖤 Dm @yada_don✅️
Mortal combat
Uncharted 4
Red dead redemption
Ghost of Tsushima... እና ሌሎች ከ500+ በላይ የምትፈልጉትን በሙሉ እኔጋ በተመጣጣኝ ዋጋ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18🆒2👏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🔥280❤38👍19👏12🫡9🤩8😁3
Hop Tech 🎮ᵐᵒᵇⁱˡᵉ ᵍᵃᵐᵉˢ
🆕 FC 2026 ⚽️ ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔰 NEW face and transfers ➖➖➖➖➖➖➖➖ 🤍 New updated kits ይለቀቅ እንዴ fam 200+ react 🔥
በጣም አቆየውት በጣም sorry እየሞከርኩት ስለነበረ ነው
4gb file አውርዳችሁ አልሰራ ቢላችሁ 😭
ከ Android 11 ጀምሮ ባሉት አዳዲስ ስልኮች ላይ የደህንነት ገደብ ስላለ ስልካችሁ የጨዋታውን Data/OBB ፋይል እንደ ቫይረስ ቆጥሮ እንዳታስገቡ ይከለክላችኋል እኔም ብለው ብለው ሊቀበለው አልቻለም
4gb file አውርዳችሁ አልሰራ ቢላችሁ 😭
ከ Android 11 ጀምሮ ባሉት አዳዲስ ስልኮች ላይ የደህንነት ገደብ ስላለ ስልካችሁ የጨዋታውን Data/OBB ፋይል እንደ ቫይረስ ቆጥሮ እንዳታስገቡ ይከለክላችኋል እኔም ብለው ብለው ሊቀበለው አልቻለም
❤20😭8🔥1
አሁን እኔ ምመክራችሁ ከዚህ በፊት የጨዋታ Data/OBB file Extract አድርጋችሁ የምታውቁና ልምዱ ያላችሁ ከታች ምለቅላቹን file በምነግራችሁ መንገድ extract አርጉና ተጫወቱ ጌሙ 100% ይሰራል
❤11
ይሄ fc26 data file ምታገኙበት link ነው ንኩትና 4gb data file አውርዱት 4gb💔
https://www.mediafire.com/file/ail368ieqqd75gd/DFL+26+V1.0+ENGLISH.zip/file?dkey=99ud12wp1r8&r=1235
https://www.mediafire.com/file/ail368ieqqd75gd/DFL+26+V1.0+ENGLISH.zip/file?dkey=99ud12wp1r8&r=1235
MediaFire
DFL 26 V1.0 ENGLISH
MediaFire is a simple to use free service that lets you put all your photos, documents, music, and video in a single place so you can access them anywhere and share them everywhere.
❤10
FC26 መሞከር ከፈለጋችሁ ይሄንን step ተከተሉ✌️
1. ፋይሎቹን ማውረድ (Download):
ሶስቱንም ፋይሎች (APK, OBB እና Data) ሙሉ በሙሉ አውርዱ።
2. ZArchiver App መክፈት:
3. ZArchiver App ከክፈታችሁ በኋላ ወደ Download ከዛ ቴሌግራም folder ሂዱ
3. APK Install አድርጉት እና አትክፈቱት
4. OBB File: FIFA 16 OBB.zip የሚለውን Extract በማድረግ ወደ Android > obb ፎልደር ውስጥ አስገቡት።
5. DATA File: ከ MediaFire ያወረዳችሁትን Data ፋይል Extract በማድረግ ወደ Android > data ፎልደር ውስጥ አስገቡት ዋናው ይሄነው ይሄ ከገባላችሁ ይሰራል ✌️
በዚ step መሰረት extract አርጋችሁ መጫወት ትችላላችሁ ✌️✌️

❤24🔥2👍1
አውቃለው በጣም ተንዛዛ እነዚህ ጌሞች ፍቃድ ስለሌላቸው ነው ጣጣቸው የበዛው ሌላ ጊዜ ቀለል ባለ way በvideo የተሻለ game ሰራላቹሃለው promise 🙌
🔥14❤8👍4
Hop Tech 🎮ᵐᵒᵇⁱˡᵉ ᵍᵃᵐᵉˢ
ለppsspp emuletor ከተሰሩ ጌሞች መካከል ምርጥ ምርጥ ሚባሉትን በደረጃ መርጨ ፖስት ላርግላችሁ? መልሳችሁ ምንድነው ይለቀቁ በ react አሳውቁኝ 👍
Replay ያደረኩት post ላይ record የሆነ react አለው ppsspp ጌሞች ይለቀቁ የሚል አና አሁን የሚለቀቅ ይሆናል
❤9
Grand Theft Auto - Vice City Stories.zip
866.8 MB
Gta viec city stories 🔥
866mb
2gb ram
Offline 😇
866mb
2gb ram
Offline 😇
❤10🔥3👍2
ይቀጥላሉ ፅድት ፅድት ያሉ የ ps2 ጌሞችን በ ppsspp emuletor አንጫወታለን 🙌
ማስተካከል ለከበዳችሁ ደሞ በጣም ቀላል ነው በ zarchiver app extract ታረጉትና ከዛ android የሚለው folder ውስጥ past ማድረግ ነው
ማስተካከል ለከበዳችሁ ደሞ በጣም ቀላል ነው በ zarchiver app extract ታረጉትና ከዛ android የሚለው folder ውስጥ past ማድረግ ነው
❤14🔥1
350 tiktok coin sold out 💰✅
(Tnx boss🙏)🫶
እናንተም ምትፈልጉትን ያህል መጠን tiktok coin መታችሁ ግዙ
ከtiktok coin በተጨማሪ
ቴሌግራም premium በተመጣጣኝ ዋጋ ከኔ ታገኛላችሁ ❤️
Market ቻናላችንን በመቀላቀል የተፈፅሙ ግብይቶችን ተመልከቱ 👉@hopmarketing
🛍 ስለ እምነታችሁ አመስግናለሁ 🙏
Inbox 👉 @yada_don 👈 dm

❤8👏2