Holy Tube Ethiopia
10.6K subscribers
288 photos
88 videos
13 files
953 links
🚨The voice of the Holy Spirit🔥🔥
🔥 #Holy_Show🔥
        💫 #Melkamu_Mulugeta

🗣Contact Us👉 @melke1211_bot
🔴 yt subscribe👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
🔶 tiktok follow👇 https://www.tiktok.com/@servantmelk
Download Telegram
🚨ባገኛችሁት ጊዜ የማይቀልባችሁ እና ወረት የማይሆንባችሁ ይልቅ አብልጣችሁ የምትወዱት እና የምትናፍቁት
👉
#መንፈስ_ቅዱስ🕊 ብቻ ነው!
........................…………………………
💫ያለ ልክ ቀረብከኝ እና
#አለሙን ሁሉ አስናቅከኝ!😭😭😭
💫ለህይወቴ ትርጉም ሰጠኸው ፤ መኖሬን ወደድኩት ካንተ ጋር።😭😭😭
💫መቼም
#አትቀልብኝም አባቴ!😭😭

ዮሐንስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
 .........…….……▪️•°○.......................
  🔥🔥 #Holy_Show🔥🔥
    💫 #Melkamu_Mulugeta
.........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇    
  @HolyTubeEthiopia
  @HolyTubeEthiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯