🌼Holy Tube Official🌼
9.13K subscribers
275 photos
88 videos
12 files
943 links
🚨The voice of the Holy Spirit🔥🔥
🔥 #Holy_Show🔥
        💫 #Melkamu_Mulugeta

🗣Contact Us👉 @melke1211_bot
🔴 yt subscribe👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
🔶 tiktok follow👇 https://www.tiktok.com/@servantmelk
Download Telegram
🚨የኢትዮጵያ🇪🇹 ቤተ ክርስቲያን በእግዚአብሔር #ክብር የምትታሰብበት ጊዜ እንደደረሰ ይሰማኛል!!!

🔸ቤቱን እግዚአብሔር በክብሩ ይሞላዋል ፤ የሰው ጥበብ እና ልማድ ቀርቶ መንፈስ ቅዱስ ብቻውን መስራት ይጀምራል።😭😭😭😭

🔸ፕሮግራሞች ሁሉ የእግዚአብሔር ክብር መገለጫ ይሆናሉ።😭😭😭

🔸ትውልድ እግዚአብሔርን በመፈለግ ይሞላል። ወጣቱ ከአለማዊ ምኞት ተላቆ እግዚአብሔርን በመፈለግ ይነደፋል።

🔸ይሄንን ሰማያዊ እና የከበረ ረሀብ በዚህ ትውልድ ልብ ውስጥ እንዳጋባ እግዚአብሔር ታላቅ #ሸክምን ሰቶኛል!!!

🚨የቤተክርስቲያን ወጣት መሪዎች ፣ የፌሎሺፕ አስተባባሪዎች ፣ ለዘመናት በእግዚአብሔር ፊት ስለዚህ ትውልድ ስትቃትቱ የነበራችሁ እናቶች በዚህ👉 @melke1211_bot አድራሻ አግኙኝ!!

ከእግዚአብሔር ተለይተን በራሳችን ጎዳና ብዙ የባከንበት ዘመን ይበቃል!!!

. 🚨 #ትውልድ_እግዚአብሔርን
#በመፈለግ_ይሞላል_በኢየሱስም!

🔥#Holy_Show🔥
💫
#መልካሙ_ሙሉጌታ💫

“አንተ ፊቴን እሹት ባልህ ጊዜ፦ አቤቱ፥ ፊትህን እሻለሁ ልቤ አንተን አለ።”
  — መዝሙር 27፥8
........…….……▪️•°○.......................
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇    
  @HolyTubeEthiopia
  @HolyTubeEthiopia
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯