🌼Holy Tube Official🌼
9.13K subscribers
275 photos
88 videos
12 files
943 links
🚨The voice of the Holy Spirit🔥🔥
🔥 #Holy_Show🔥
        💫 #Melkamu_Mulugeta

🗣Contact Us👉 @melke1211_bot
🔴 yt subscribe👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
🔶 tiktok follow👇 https://www.tiktok.com/@servantmelk
Download Telegram
.       🚨ዛሬም #ይወድሀል/ሻል😭
━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨#ቮይሱን ስሙት👆😭😭
🚨በየትኛውም አይነት #ጥልቅ_የሆነ_የሀጢያት_ልምምድ ውስጥ ያላችሁ የአባቴ ልጆች ዛሬም እጅግ የሚወዳችሁ እና የሚናፍቃችሁ #ኢየሱስ አላችሁ!😭

🚨ያለህበት/ሽበት ሁኔታ የከበደው ለአንተ/ቺ እንጂ ለእርሱ አይደለም #ኢየሱስኮ ቻይ ነው!😭😭😭

🚨ይህን #እንባ_ያነባሁት እኔ ሳልሆን #መንፈስ_ቅዱስ ነው ስለ አንተ/ቺ የቃተተው!😭😭😭

🚨ወንድም እና እህቶቼ መንፈስ ቅዱስ በረዳኝ መጠን #ዛሬ_እሮብ_ማታ_ልክ_ከ1:00-3:00 #ቀጥታ_በስልክ_የፀሎት እና #የማማከር ጊዜ ይኖረናል!

🚨እንድፀልይላችሁ የምትፈልጉ ሁሉ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በዚህ ቦት👉  @melke1211_bot እንድትፀልይልኝ እና መለወጥ እፈልጋለሁ ብላችሁ ፃፉልኝ። እኔም #ስልኬን_አስቀምጥላችሁ እና በተራችሁ አፀልይላችኋለሁ!

🚨ኢየሱስ #ስለማይለወጠው_ፍቅርህ እናመሰግንሀለን!😭😭😭
🚨አገልጋይ መልካሙ ሙሉጌታ!!
....………….…..▪️•°○......….............
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🚨 መንፈሳዊ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇
    👉 @HolyTubeEthiopia
    👉 @HolyTubeEthiopia