Holy Tube Ethiopia
10.6K subscribers
284 photos
88 videos
13 files
953 links
🚨The voice of the Holy Spirit🔥🔥
🔥 #Holy_Show🔥
        💫 #Melkamu_Mulugeta

🗣Contact Us👉 @melke1211_bot
🔴 yt subscribe👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
🔶 tiktok follow👇 https://www.tiktok.com/@servantmelk
Download Telegram
🚨ተወዳጆች እንዴት #እንደምወዳችሁ አልገባችሁም።😭🥰🥰
.........…….……▪️•°○.......................
እናንተ ማለት በትንሳኤ ቀን አብሬያችሁ ናፍቆታችንን ኢየሱስን ፊት ለፊት እያየን የምናመልክ በደም የተጋመድን የእግዚአብሔር መንግስት ወራሾች የአንድ አባት ልጆች ነን!!! ከኢየሱሴ ጋር ውዬ እናንተን አለመውደድ አልችልም።🥰🥰🥰

🚨ለዚያ ነው ሁል ጊዜ ታሪኬ ስለ ለወጠው ስለ መንፈስ ቅዱስ ማወራችሁ ደግሞም ገና አወራችኋለሁ(መንፈስ ቅዱስ እጅግ ለምወደው ሰው የማካፍለው እና የማወራው ትልቁ ስጦታዬ ነው)😭🔥🔥🥰
🚨መንፈስ ቅዱስ እወድሀለው!😭😭🥰

አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ
.........…….……▪️•°○.......................
¹⁵-¹⁶ ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።

ዮሐ 14: 15-17