🌼Holy Tube Official🌼
9.14K subscribers
275 photos
88 videos
12 files
943 links
🚨The voice of the Holy Spirit🔥🔥
🔥 #Holy_Show🔥
        💫 #Melkamu_Mulugeta

🗣Contact Us👉 @melke1211_bot
🔴 yt subscribe👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
🔶 tiktok follow👇 https://www.tiktok.com/@servantmelk
Download Telegram
. 📌 #አራዳው ግን ማነው?😉
………………………………………………………
በምድር #ኮተት ነብሱ #የተያዘችበት እና
ስለ #ሰማያዊ ነገር ማሰብ የማይፈልግ
ምቾት፣ሀብት እና እውቅና ግቡ የሆኑለት
ስለ ህይወት #ከ70 እና #ከ80 ባለፈ
አሻግሮ #ለሰከንድ እንኳን የማያስብ
#ጫት እና #ሲጃራ ፣አልኮል መጠጦች
ጠጥቶ ክፍ ቃላት መናገር #መታወቂያው
#ሴሰኝነት፣ዝሙት እና እርኩሰት ህይወቱ
ሰው ፊት #አንበሳ የአጋንንት መጫወቻ
ስለ ነገ አንዳች #ተስፋ የሌለው ምስኪን
#የህይወት ትርጉም #ያልገባው ! .…….

#ወይስ!…😳

#የህይወት ትክክለኛ #ትርጉም የገባው
የተፈጠረለትን #አላማ አውቅ የሚኖርለት
ከአምላኩ ጋር በየእለቱ ህብረት የሚያደርግ………
#የቃሉ እውነት #መገለጥ ሆኖ #ያገኘው
በፆምፀሎት እና #ምሽግ ክብሩን የሚጠማ………
በወይንጠጅ ሳይሆን #በመንፈስ የተሞላ
አይኖቹ #የበሩለት የማይታየውን የሚያይ
ሀሳቡ #ሰማያዊ #ናፍቆቱ ፊቱን ማየት
መዋያው #በመገኘቱ ውስጥ ብቻ የሆነ
ገንዘብ እና እውቅናን የአለም ተድላን ንቆ
ፅድቁን #ኢየሱስን አጥብቆ #የያዘ
ከምድር በላይ የሚኖር በአለም ያልተያዘ
#አራዳው እኔ ነኝ #የክርስቶስ አምባሳደር!
………………………………………………………
…መልካሙ ሙልጌታ
Join It
👇
@HolyTubeEthiopia
@melke121_bot
🚨የበራልን የሆነ #የPhysics ፎርሙላ ሳይሆን #የህይወት ትርጉም የሆነው #ኢየሱስ ነው!🔥🔥🔥🔥

🚨ኢየሱስ #ነብሱን ሰቶ #ወዶናልና እና በዚህ ምድር 70 አመታችንን #ከጨረሰን በኋላ #ሰማይ ስንሄድ በዚያም #አንደናበርም ምክንያቱም #እንግዶች ሳንሆን #በክርስቶስ የታወቅን #ነንና!
👉 በአገልጋይ
#መልካሙ #ሙልጌታ‼️
………………………………………………………
በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇
https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ
Holy Tube Ethiopia
............▪️•°○..........................
✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke1211_bot

ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia @HolyTubeEthiopia

🚨ሼር ይደረግ #Share #Share🚨
ቻናሉን ይቀላቀሉ
@HolyTubeEthiopia @HolyTubeEthiopia
Forwarded from Sisay Azusa Revival (Sisay Azusa Revival)
#ሴቶችም #ወንዶች የተሸወዱበት
🚨
#የህይወት መንገድ 🚨
ፍፃሚያቹ እንዳይበላሽ ምፈልጉ ከሆነ..
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall