Higher Mission Ministries (HMM)
140 subscribers
32 photos
6 links
This is the official channel of higher mission ministries. On this channel you will get motivation, idea about life purpose and missions. follow us for more insights on Life purpose. we will share timely news and informations too.
Download Telegram
“የርኅራኄ አባት፣ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። እኛ ራሳችን ከእግዚአብሔር በተቀበልነው መጽናናት፣ በመከራ ያሉትን ማጽናናት እንድንችል፣ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል።”
2 ቆሮንቶስ 1:3-4 NASV

ሐዋሪያው ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ሰዎች ሁለተኛውን ደብዳቤ ስጽፍ በመጽናናት ይጀምራል፡፡ ከምንም በላይ የመጽናናት ሁሉ ምንጭ የሆነውን እንዲሁም በመከራ ሁሉ ያጽናናቸውን እግዚአብሔርን በማመስገን ይጀምርና እነርሱ የተጽናኑት ለሌችን ለማጽናናት እንደሆነ በመናገር በጣም ቁልፍ መሪህ ያነሳል፡፡ እኛ የምንጽናናው ሌሎችን ለማጽናናት ነው፡፡ ይሄ ማለት የተጽናናን ሰዎች በሙሉ የማጽናናት አቅሙም ሆነ አላፊነቱን አለን ማለት ነው፡፡
#daily_pasture
#higher_mission
#discipleship_motivation
🙏2
አንድ ይህን ቤት የሚያሳትፍ ነገር አምጥተናል፡፡
2
በዚህ ግሩፕ የሚለቀቁ ይዘቶች
Anonymous Poll
94%
ጠቅመውኛል
0%
አልጠቀሙኝም
6%
አላነባቸውም
በዚህ ቻናል እንዲቀርቡ የምትፈልጓቸውን ይዘቶች በኮሜት አስቀምጡልን፡፡
ኤፌ። 2:10፣
10
እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይንኩ።
https://cherinat.wixsite.com/highermission/post/discovering-your-life-purpose
2👏1
Philippians 2:5 NLT
You must have the same attitude that Christ Jesus had.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
“ማንም በርሱ እኖራለሁ የሚል፣ ኢየሱስ እንደ ተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል።”
1 ዮሐንስ 2:6 NASV

በኢየሱስ እንደምንኖር እናምናለ? እንግዲህ እንደ እርሱ በመመላለስ እንድናሳይ የእግዚአብሔር ቃል ያዘናል።
#discipleship_motivation #daily_discipleship
@highermission
“እግዚአብሔር ሆይ፤ መርምረኝ፤ ልቤንም ዕወቅ፤ ፈትነኝ፤ ሐሳቤንም ዕወቅ፤”
መዝሙር 139:23 NASV

“Search me, O God, and know my heart; test me and know my anxious thoughts.”
Psalms 139:23 NLT

God knows more about us than we do. It would be wise to ask him to search for us and show us if there is any animosity or bitterness in us.
1
“ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን።”
መዝሙር 90:12 NASV
“Teach us to realize the brevity of life, so that we may grow in wisdom.”
Psalms 90:12 NLT

Knowledge of the brevity of life grow wisdom to live it wise in us, so let God teach us to realize.
እድሜአችን መሆኑን ማወቃችን በጥበብ የመኖር እውቀትን በውስጣችን ያሳድጋል። እግዚአብሔር እድሜአችንን መቁጠር ያስተምረን።
#discipleship_motivation #daily_inspiration
ሰላምቤተሰብ፤ ይህን ቻናል ተደራሽ ለማድረግ ለምናውቃቸው ሰዎች እናጋራ። ተባረኩ!
Greetings Family, to make this channel accessible let’s share with our contacts. Blessings!
👍3
https://cherinat.wixsite.com/highermission/downloads

The discipleship DNA training guide is uploaded to the website. You can now download and use it. I made it handy for students/ disciples.
““እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ፤ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትደበቅ አትችልም፤”
ማቴዎስ 5:14 NASV
እዚህ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ናችሁ ስለን ሌሎችን ቀናውን መንገድ ለማሳየት የምትኖሩ መሆን አለባችሁ እያለን ነው። ሻማ ቀልጦ እንደሚያበራ አምፖልም እየነደደ እንደሚያበራ፣ መብራት በቀላሉ አይመጣም። ለሌሎች ለማብራት እኛ መሆን/ ማድረግ ያለብን ነገር አለ ማለት ነው። ይሄ በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት ነው። የስንዴ ቅንጣት ካልሞተች አትበዛም ብሎ ያደረገውን ከእርሱ እንማር። ተባረኩ!

““You are the light of the world—like a city on a hilltop that cannot be hidden.”
Matthew 5:14 NLT

Here Jesus is telling us that we have live to show other the right path. As candle melts to glow or lump burns to shine it costs suffering to light up others life, it never comes easy to be a light to others. Let’s learn when he said a kernel of wheat cannot multiply unless it dies and did so.

#discipleship_motivation @highermission
2👏1
“በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋራ ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል።”
መዝሙር 23:4 NASV

በዚህ ክፍል ላይ ዳዊት ከፍተኛውን እንዲሁም በጣም አስፈሪውን ሁኔታ ይገልጽና እዚያም ቢሆን አልፈራም ይላል። እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ ከእኛ ጋር ነው። እርሱ ከእኛ ጋር ከሆነ ደግሞ ምንም አያስፈራንም፣ ሊያስፈራንም ማይገባም ማለት ነው።

In this passage, David mentions the most terrifying scenario and says, "I will fear no evil." God is with us everywhere, which means we shall fear no evil because he is always there to help us.
#discipleship_motivation
#disciple_motivation
@highermission
Announcement
for everyone that is interested and available, please join us for training on Zoom. The time is 7 p.m. EAT.

👣 DISCIPLE MAKING LESSON...
🗓 Date = Tuesday, November 25
Time = Find your start time 👆
📖 Learn from an experienced Disciple Maker
👨‍🏫 Teacher = Cherinet Yatasa 🇪🇹
🔗 ZOOM connect LINK 👇
https://us02web.zoom.us/j/8694759487
👏2
የደቀመዝሙርነት ትምህርት ከሉቃስ 6:37-38
ደቀ መዝሙርነት በንቃት የኢየሱስን ትምህርት የመኖር እና በእያንዳንዱ ግንኙነት ውስጥ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ላይ የተመሰረተ ህይወትን የማንጸባረቅ የህይወት ዘይቤ ነው።
- አትፍረዱ አይፈረድባችሁም፦ እንደ ደቀ መዛሙርት ሌሎችን በተቀበልነው ምህረት መነጽር እንዲናይ እና በማህበራዊ መስታጋብሮቻችን ውስጥ ከአጥር ይልቅ ድልድይ እንድንገነባ ተጠርተናል። እግዚአብሔር እኛን ባየበት አይን ሌሎችን ማየት እና ክርስቶስን በህይወታችን ለማንጸባረቅ መትጋት ይጠበቅብናል።
- ይቅር በሉ፤ ይቅር ትባላላችሁ፦ ይቅርታል የደቀ መዝሙርነት ማዕከላዊ ሃሳብ ነው። ትዕዛዝም የህይወት ዘይቤም ነው። ይቅር የሚል ደቀ መዝሙር የኢየሱስ ክርስቶይ ይቅርታ በህይወቱ ስር እንደሰደደ ስለሚያሳይ የወንጌልን እውነት ያሳያል። “የበደሉንን ይቅር እንደምን በደላችንን ይቅር በለን” የሚለውን ጸሎት በተግባር የምንልበት ነው።
- ስጡ ይሰጣችኋል፦ ኢየሱስ የልግስና ተግባራት (ጊዜ፣ ሀብት እና ፍቅር) የእግዚአብሔርን ፍጹም የሆነ ቅርቦት እና ፍቅር የምንገልጽበት እንደሆነ ይነግረናል። ከእግዚአብሔር ያገኘነውን ለሌሎች ማድረግ ለእንግዚአብሔር ቸርነት እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን ያ ቸርነት በእኛ ይህወትም ስር እንደሰደደ ማሳያ ጭምር ነው።
- በሰፈራችሁበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋል፦ የደቀ መዝሙርነት ይህወት ሰጥቶ መቀበል (ተቀብሎ መስጠት) ነው። ከእግዚአብሔር እንዲሁ የተቀበልነውን ነገር ለሌሎች በልግስና ስንሰጥ በራሱ በሰጠንበት መስፈሪያ እጥፍ ተደርጎ ይመለስልናል። ሰዎችን የምናስተናግድበት መንገድ እግዚአብሔር እኛን እንዴት እንዳስተናገደን እንደምንረዳ ያሳያል። ምህረትን ከዘራንስ እራሱ ምህረትን፣ ልግስናን ከዘራን ደግሞ ልግስናን እናጭዳለን። ደቀ መዝሙር እግዚአብሔር ልግስናን እንደሚክስ በእርግጠኝነት ሆኖ ይኖራል። ብዙ ከሰጠን ብዙ እንቀበላለን፤ ሁሌም የሰጠነውን እጥፍ። ስለዚህ ምንም ሰጥተን የሚቀር ነገር ስለማይኖር ያለፍርሃት እንደ ደቀ መዝሙር በልግስና እንድንሰጥ ከእኛ ይጠበቃል።
ተግባራዊ እርምጃዎች
- አለመፍረድን በየቀኑ መለማመድ፡ ሌሎችን የመኮነን እና የፈራጅነትን አዝማሚያ መቋቋም።
- ይቅር ባይነትን ልምድ ማድረግ፡ መራርነትን እና ቅምን ማስወገድ እንዲሁም መነጋገርን እና እርቅን ማውረድ ባህል ማድረግ።
- በልግስና መኖር፡ አለማበደርን እንዲሁም ባለን ጊዜ፣ ሀብትና አቅም ሰዎችን በነጻ ማገልገልን መለማመድ።
- የክርስቶስን ባህሪ ማንጸባረቅ፡ ደቀ መዝሙርነት በጸጋ እንጂ በአክራሪነት አይለካም። በራስ ስራ ሳይሆን በጸጋው ለመጽደቅ ቅድሚያ መስጠት።