ኤፌ። 2:10፣
10
እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይንኩ።
https://cherinat.wixsite.com/highermission/post/discovering-your-life-purpose

Highermission
Discovering Your Life Purpose
"For we are His workmanship, created in Christ Jesus for good works, which God prepared beforehand, that we should walk in them." Ephesians 2:10In a world overflowing with distractions and expectations, the search for life purpose can feel overwhelming.…
❤2👏1
“ማንም በርሱ እኖራለሁ የሚል፣ ኢየሱስ እንደ ተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል።”
1 ዮሐንስ 2:6 NASV
በኢየሱስ እንደምንኖር እናምናለ? እንግዲህ እንደ እርሱ በመመላለስ እንድናሳይ የእግዚአብሔር ቃል ያዘናል።
#discipleship_motivation #daily_discipleship
@highermission

https://cherinat.wixsite.com/highermission/post/discipleship-dna-becoming-and-multiplying-true-followers-of-jesus. Check out this blog, It's helpful for disciple makers.
Highermission
Discipleship DNA: Becoming and Multiplying True Followers of Jesus
IntroductionJust as DNA forms the building blocks of life, discipleship has its own 'DNA': three intertwined strings that define what it means to follow Jesus. This 'DNA' is a metaphor for the core principles of discipleship, which are like the genetic code…
“ጥበብን የተሞላ ልብ ይኖረን ዘንድ፣ ዕድሜያችንን መቍጠር አስተምረን።”
መዝሙር 90:12 NASV
“Teach us to realize the brevity of life, so that we may grow in wisdom.”
Psalms 90:12 NLT
Knowledge of the brevity of life grow wisdom to live it wise in us, so let God teach us to realize.
እድሜአችን መሆኑን ማወቃችን በጥበብ የመኖር እውቀትን በውስጣችን ያሳድጋል። እግዚአብሔር እድሜአችንን መቁጠር ያስተምረን።
#discipleship_motivation #daily_inspiration

Higher Mission Ministries (HMM)
https://cherinat.wixsite.com/highermission/post/discipleship-dna-becoming-and-multiplying-true-followers-of-jesus. Check out this blog, It's helpful for disciple makers.
We encourage you all to read this blog and leave your thoughts.
🙏1
ሰላምቤተሰብ፤ ይህን ቻናል ተደራሽ ለማድረግ ለምናውቃቸው ሰዎች እናጋራ። ተባረኩ!
Greetings Family, to make this channel accessible let’s share with our contacts. Blessings!

👍3
https://cherinat.wixsite.com/highermission/downloads
The discipleship DNA training guide is uploaded to the website. You can now download and use it. I made it handy for students/ disciples.

““እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ፤ በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትደበቅ አትችልም፤”
ማቴዎስ 5:14 NASV
እዚህ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ናችሁ ስለን ሌሎችን ቀናውን መንገድ ለማሳየት የምትኖሩ መሆን አለባችሁ እያለን ነው። ሻማ ቀልጦ እንደሚያበራ አምፖልም እየነደደ እንደሚያበራ፣ መብራት በቀላሉ አይመጣም። ለሌሎች ለማብራት እኛ መሆን/ ማድረግ ያለብን ነገር አለ ማለት ነው። ይሄ በክርስቶስ ያገኘነው ማንነት ነው። የስንዴ ቅንጣት ካልሞተች አትበዛም ብሎ ያደረገውን ከእርሱ እንማር። ተባረኩ!
““You are the light of the world—like a city on a hilltop that cannot be hidden.”
Matthew 5:14 NLT
Here Jesus is telling us that we have live to show other the right path. As candle melts to glow or lump burns to shine it costs suffering to light up others life, it never comes easy to be a light to others. Let’s learn when he said a kernel of wheat cannot multiply unless it dies and did so.
#discipleship_motivation @highermission

“በሞት ጥላ ሸለቆ ውስጥ ብሄድ እንኳ፣ አንተ ከእኔ ጋራ ስለ ሆንህ፣ ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ፣ እነርሱ ያጽናኑኛል።”
መዝሙር 23:4 NASV
በዚህ ክፍል ላይ ዳዊት ከፍተኛውን እንዲሁም በጣም አስፈሪውን ሁኔታ ይገልጽና እዚያም ቢሆን አልፈራም ይላል። እግዚአብሔር ሁሉም ቦታ ከእኛ ጋር ነው። እርሱ ከእኛ ጋር ከሆነ ደግሞ ምንም አያስፈራንም፣ ሊያስፈራንም ማይገባም ማለት ነው።
In this passage, David mentions the most terrifying scenario and says, "I will fear no evil." God is with us everywhere, which means we shall fear no evil because he is always there to help us.
#discipleship_motivation
#disciple_motivation

Announcement
for everyone that is interested and available, please join us for training on Zoom. The time is 7 p.m. EAT.
👣 DISCIPLE MAKING LESSON...
🗓 Date = Tuesday, November 25
⏰ Time = Find your start time 👆
📖 Learn from an experienced Disciple Maker
👨🏫 Teacher = Cherinet Yatasa 🇪🇹
🔗 ZOOM connect LINK 👇
https://us02web.zoom.us/j/8694759487

👏2
የደቀመዝሙርነት ትምህርት ከሉቃስ 6:37-38
ደቀ መዝሙርነት በንቃት የኢየሱስን ትምህርት የመኖር እና በእያንዳንዱ ግንኙነት ውስጥ የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ላይ የተመሰረተ ህይወትን የማንጸባረቅ የህይወት ዘይቤ ነው።
- አትፍረዱ አይፈረድባችሁም፦ እንደ ደቀ መዛሙርት ሌሎችን በተቀበልነው ምህረት መነጽር እንዲናይ እና በማህበራዊ መስታጋብሮቻችን ውስጥ ከአጥር ይልቅ ድልድይ እንድንገነባ ተጠርተናል። እግዚአብሔር እኛን ባየበት አይን ሌሎችን ማየት እና ክርስቶስን በህይወታችን ለማንጸባረቅ መትጋት ይጠበቅብናል።
- ይቅር በሉ፤ ይቅር ትባላላችሁ፦ ይቅርታል የደቀ መዝሙርነት ማዕከላዊ ሃሳብ ነው። ትዕዛዝም የህይወት ዘይቤም ነው። ይቅር የሚል ደቀ መዝሙር የኢየሱስ ክርስቶይ ይቅርታ በህይወቱ ስር እንደሰደደ ስለሚያሳይ የወንጌልን እውነት ያሳያል። “የበደሉንን ይቅር እንደምን በደላችንን ይቅር በለን” የሚለውን ጸሎት በተግባር የምንልበት ነው።
- ስጡ ይሰጣችኋል፦ ኢየሱስ የልግስና ተግባራት (ጊዜ፣ ሀብት እና ፍቅር) የእግዚአብሔርን ፍጹም የሆነ ቅርቦት እና ፍቅር የምንገልጽበት እንደሆነ ይነግረናል። ከእግዚአብሔር ያገኘነውን ለሌሎች ማድረግ ለእንግዚአብሔር ቸርነት እውቅና መስጠት ብቻ ሳይሆን ያ ቸርነት በእኛ ይህወትም ስር እንደሰደደ ማሳያ ጭምር ነው።
- በሰፈራችሁበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋል፦ የደቀ መዝሙርነት ይህወት ሰጥቶ መቀበል (ተቀብሎ መስጠት) ነው። ከእግዚአብሔር እንዲሁ የተቀበልነውን ነገር ለሌሎች በልግስና ስንሰጥ በራሱ በሰጠንበት መስፈሪያ እጥፍ ተደርጎ ይመለስልናል። ሰዎችን የምናስተናግድበት መንገድ እግዚአብሔር እኛን እንዴት እንዳስተናገደን እንደምንረዳ ያሳያል። ምህረትን ከዘራንስ እራሱ ምህረትን፣ ልግስናን ከዘራን ደግሞ ልግስናን እናጭዳለን። ደቀ መዝሙር እግዚአብሔር ልግስናን እንደሚክስ በእርግጠኝነት ሆኖ ይኖራል። ብዙ ከሰጠን ብዙ እንቀበላለን፤ ሁሌም የሰጠነውን እጥፍ። ስለዚህ ምንም ሰጥተን የሚቀር ነገር ስለማይኖር ያለፍርሃት እንደ ደቀ መዝሙር በልግስና እንድንሰጥ ከእኛ ይጠበቃል።
ተግባራዊ እርምጃዎች
- አለመፍረድን በየቀኑ መለማመድ፡ ሌሎችን የመኮነን እና የፈራጅነትን አዝማሚያ መቋቋም።
- ይቅር ባይነትን ልምድ ማድረግ፡ መራርነትን እና ቅምን ማስወገድ እንዲሁም መነጋገርን እና እርቅን ማውረድ ባህል ማድረግ።
- በልግስና መኖር፡ አለማበደርን እንዲሁም ባለን ጊዜ፣ ሀብትና አቅም ሰዎችን በነጻ ማገልገልን መለማመድ።
- የክርስቶስን ባህሪ ማንጸባረቅ፡ ደቀ መዝሙርነት በጸጋ እንጂ በአክራሪነት አይለካም። በራስ ስራ ሳይሆን በጸጋው ለመጽደቅ ቅድሚያ መስጠት።

ኢየሱስም በርሱ ያመኑትን አይሁድ እንዲህ አላቸው፤ “በትምህርቴ ብትጸኑ እናንተ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤ እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም ነጻ ያወጣችኋል።”
ዮሐንስ 8:31-32
ኢየሱስ ይህን የሚያወራው በእርሱ ካመኑት አይሁድ ጋር ነው። በእውነት በእኔ ካመናችሁ ይህንን በትምህርቴ በመጽናት ታረጋግጣላችሁ። ይህ ማለት በእኔ ማመናችሁን የምታረጋግጡት ትምህርቴን በመጠበቅ ነው እያላቸው ነው። ዛሬ ላይም የምናወራው የክርስቶስ ደቀመዝሙርነት ይህ ነው። አምኛለሁ ስላልን ሳይሆን እንዳመነ ሰው እንደእርሱ ትምህርት ስለኖርን ነው የእርሱ ደቀ መዛሙርት መሆናችን የሚረጋገጠው።
ከዚያም እውነትን እናውቃለን፤ ያ እውነት ደግሞ አርነት ያወጣናል ከጠላት ሽንገላና የስጋ ውሸቶች። እንደ ኃጢአትና የስጋ ምኞት ካሉት ፍተናዎች አርነት የምንወጣው ያን እውነት ስናውቅ ብቻ ነው።
ይሄ ትክክለኛው የደቀ መዝሙርነት መንገድ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን!

“እንግዲህ ጌታችሁ የሚመጣበትን ቀን ስለማታውቁ ነቅታችሁ ጠብቁ።” ማቴዎስ 24:42 NASV
ይህን የተናገረው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ጌታችን ይህንን የተናገረው ስለምጻቱና ስለ አለም መጨረሻ ደቀ መዛሙርቱ ሲጠይቁት ነበር። ማንም እንዳያስታችሁ ብሎ ይጀምርና ብዙ ሃስተኛ ነቢያት በስሙ እንደሚመጡ በመናገር ይጀምራል። ከዚያም ማንም የተቆረተው ቀንን እንደማያውቅ በመናገር ይጀምርና ስለመቅደሱ መፍረስ እና ስለመምጣቱ ሁኔታ ምልክቶችን ይነግራቸዋል።
ከዚያም ከሌባ አመጣጥ ጋር በማገናኘት “እንግዲህ ጌታችሁ የሚመጣበትን ቀን ስለማታውቁ ነቅታችሁ ጠብቁ።” እላቸዋል። ስለዚህ ጌታችን የኖህን መርከብ ምሳሌ እንዳደረገው ዛሬ ከጥፋት ውሃም በላይ የምንጠብቀው የጌታ ምጻት እንዳለ መዘንጋት የለብንም፤ ይልቁን በእለት እለት ይህወታችህን የእርሱን መምጣት እያሰብን በተስፋ እና በጉጉት ልንኖር ይገባል። በተለይ እንደጌታ ደቀ መዛሙርት ህይወታችን የአገልግሎት መድረካችን በመሆኑ በየእለቱ የጌታን ምጻት እንድንጠባበቅ እና እንድናስታውቅ ጌታችን ይህን ይነግረናል። እንደሌባ አጋጣሚ እንዳይሆንብን እና የምንይዘውን እንዳናጣ ልክ የወዳጃችን ወይም የቤተሰብ አባላችንን መምጣ በምንጠብቅበት መጠባበቅ እና ከዚያ በላይ በሆነ ጉጉት (ፍርሃት ሳይሆን) መጠባበቅ ይሁንልን።
ጌታችን ዝቅ ብሎ ባለፍ ክፍል ለመጋቢያንና ለአገልግሎቱ ባለአደራዎች ትጋት እና ጌታቸው ዛሬ እንደሚመጣ በማሰብ መትጋት እንዳለባቸው ይናገራል። አሁን ጌታችን ብመጣ ሊያገኘን በምንፈልግበት ቁመና ላይ ሆነን ሁልጊዜም ለጌታ ምጻት ዝግጁ ሆነን እንድንጠባበቅ እግዚአብሔር ይርዳን።
በመጨረሻም ለምልክቶቹ ትኩረት ስጥተን የልብ ወዳጁን መመለስ እንደሚጠብቅ ሰው ምጻቱን እንድንጠባበቅ፤ እንጂ እንደኖህ ዘመን ሰዎች ተዘናግተን ሳናስብ እንዳይደርስብን አደራ።

Our website is now ready to use. https://www.highermissionministries.org/
Our website is now ready to use. https://www.highermissionministries.org/
Highermission
Home | Highermission
Highermissionministries, disciple making, life purpose.
👍1👏1