ሂዳያ መልቲሚዲያ | ʜɪᴅᴀʏᴀ ᴍᴜʟᴛɪᴍᴇᴅɪᴀ
3.22K subscribers
146 photos
101 videos
3 files
243 links
- አንዳንድ ማስታወሻና ምክሮች
- ታሪኮች እና ግጥሞች
- አጫጭር የዳዕዋ ቪድዮዎች
- የተለያዩ ደርሶችና ፈታዋዎች
- ጥያቄና መልስ ፕሮግራሞች የሚጋሩበት የሆነ ቻናል ነው።
Join እና Share በማድረግ አጋርነታችሁን ግለፁ!!
🔘በተጨማሪም የዩቱብ ቻናላችን ይቀላቀሉ!
https://www.youtube.com/@hidaya_multi

🗳ለአስተያየት @annafiabot ይጠቀሙ!
Download Telegram
"ትንሹ ዒድ(የሸዋል ዒድ)" የሚባለው በሸሪዓ እንዴት  ይታያል?

ለርእሳችን መንደርደሪያ ይሆነን ዘንድ ዑለሞች የሸዋልን ስድስት ቀን ፆም በተመለከተ የሚያነሷቸውን የተለያዩ ሀሳቦች አጠር ባለ መልክ ለማየት እንሞክራለን።

👉ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን መፆምን በተመለከተ አብዛኞቹ ዑለማዎች የሚወደድ በመሆኑ ላይ የተስማሙ ቢሆንም ከአራቱ መዝሀብ ኢማሞች የሁለቱ የአቡ ሀኒፋ እና የማሊክ አቋም ግን ከዚህ በጣም ይለያል። ኢማሙ ማሊክ ሙወጣእ በተባለው ኪታባቸው ላይ በግልፅ እንደሚጠላ ሲገልፁ ከአቡ ሃኒፋም ተመሳሳይ አቋም ተንፀባርቋል።
አቡ ሃኒፋ ምክንያታቸው አላህ በደነገገው ፆም ላይ መጨመር ከአህለል ኪታቦች ጋር ያመሳስላል፤ ከነሱ ጋር መመሳሰል ደግሞ የተከለከለ ነው። የሚል ሲሆን በኢማሙ ማሊክ በኩል ደግሞ የቀረበው ምክንያት የእውቀት ባለቤቶች ሲፆሙት አላየሁም፤ ይልቁን መሀይማን እነሱ ሲፆሙት ቢያዩ ከረመዳን ያልሆነውን ፆም ከረመዳን አንደሆነ በማሰብ ቢደዓ ላይ ይወድቃሉ ብለው እንደሚፈሩ ገልፀዋል፤ በተጨማሪም ከሰለፎች ከአንዱም ይፆም እንደነበረ መረጃ አልደረሰኝም የሚል ነው። እዚህ ጋር አብሮ ተያይዞ መጠቀስ የሚገባው እነዚህ ዑለማዎች በሰሂህ ሙስሊም ውስጥ ተጠቅሶ የሚገኘውን እና ሌሎችንም የሸዋልን ስድስት ቀን መፆምን በተመለከተ የተዘገቡ ሀዲሶች እንዳልደረሷቸው ነው። ለዚህም ነው ከነሱ በኃላ ዘግይተው የመጡ የሀኒፍያ እና የማሊክያ መዝሀብ ዑለሞች በፊቅህ ኪታቦቻቸው ከተወደዱ የፆም አይነቶች መደዳ ያሰፈሩት በሌላ በኩል እነሱ ይሰጉት የነበረው ነገርም በመወገዱ መሆኑን የጠቀሱም አልጠፉም።

👉 በሌላ በኩል መፆሙ ይወዳዳል ያሉትን አል ኢማም አሻፊዒይ እና አህመድን ጨምሮ አብዛኞቹ (ጁምሁሮቹ) ዑለማዎችን አቋም ስንመለከት መቼ ይፆም በሚለው ላይ ከዒዱ ቀን ማግስት ጀምሮ ከሚለው ጀምሮ ከሸዋል ወር በኃላም ቢሆን እሰከሚለው የሀሳብ ልዩነትን አንፀባርቀዋል። ከፊሎቹ አከታትሎ ከወሩ መጀመሪያ ላይ መፆሙ ይወደዳል ሲሉ፤ ከፊሎቹ ደግሞ አይ ከዒድ በኃላ ወዲያው መፆም የለበትም ይልቁን ከአስራ ሶስተኛው ቀን በፊት ሶስት ቀን ይፆማል ይላሉ፤ ሌሎቹ ደግሞ በወሩ ውሰጥ በማነኛውም ጊዜ ከፆመው ፆሙን ባያከታትልም ቢያከታተልም ለውጥ የለውም ብለዋል።
👉 እንደጥቅል ከሸዋል ስድስት ቀናትን መፆም የሚወደድ መሆኑን የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም “ ረመዳንን ጾሞ ከዛም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን በመጾም ያስከተለው አንድ አመት የጾመ ያህል ነው። ” ማለታቸው የሚያመላክተው እንዲሁም የአብዛኞቹ ዑለማዎች አቋምም ቢሆንም። ነገር ግን አሁንም በዚህ ሀዲስ እና ሌሎች ተመሳሳይ ሀዲሶች አረዳድ ላይ የሸዋልን ስድስት ቀናት መፆም ይወደዳል የሚል አቋም የያዙት ዑለማዎች እራሳቸው ሌሎች ጥያቄዎችን አንስተዋል። ለምሳሌ ረመዳንን አሟልተው ያልፆሙ ሰዎች ቅድሚያ ቀዷእ ነው የሚፆሙት ወይስ ሸዋልን መፆም ይችላሉ?  አይችሉም ካልንስ የሸዋል ወር ከወጣ በኃላ ቀዷቸውን ከጨረሱ የሸዋልን ሰድስት ቀን መፆም እንዴት ይታያል? እና ሌሎችንም ጥያቄዎች ማንሳት ይቻላል።
👉 ይህንን ሀሳብ በመንደርደሪያዬ ላይ የጠቀስኩበትን ምክንያት ምን እንደሆነ ሳትረዱኝ የቀራችሁ አይመስለኝም። ምንም እንኳ እንደጥቅል በመልካም ስራ ላይ መቻኮል የተወደደ ስለሆነ በቶሎ መፆሙ አስፈላጊ እንደሆነ መምከሩ ተገቢ ቢሆንም ከርእሱ ጋር በተያያዘ ዑለማዎች ጋር ያለውንም ልዩነት ማወቁ አሁን ለምንነጋገርበት ርእስ ወሳኝ ነው። ያም እንኳን ለሸዋል ዒድ የሚባል  ሊኖረው አይደለም ከጅምሩ ፆሙ የተወደደ ነው ወይስ አይደለም?  የሚፆመው ከመቼ ጀምሮ እና እንዴት ነው?  በሚለው ጉዳይ ላይ አራቱ ኢማሞች እና ተከታዮቻቸው ያላቸውን ልዩነት ማወቁ በእርግጠኝነት "የሸዋል ዒድ" የሚባል ርእስ በነሱ ዘመን ያልነበረ መሆኑን በማያሻማ መልኩ ያስረዳል።

እንደውም ኢማሙ አቡ‐ሀኒፋ እና ማሊክ ዛሬ ሰዎች የወደቁበት ችግር ላይ ወይም እርሱን ተከትሎ ከሚመጣ ቢደዓ ላይ እንዳይወድቁ በመፍራት ነበር መፆሙኑም ይጠሉት የነበረው። ይህንንም በንግግራቸው ውስጥ እንረዳዋለን።

✍️ ጣሀ አህመድ - (1441 የተፃፈ)

🌐 https://t.me/hidaya_multi
👍93🥰1
ሙስሊሞች በሙሉ -
                    እውነቷን እንወቅ

ከሐቋ እንግጠም -
                   ሌላን እንጠንቀቅ

ማስረጃን እንውደድ -
                     ይቅር መረበሹ

ለሸዋል ፍቺ
                  በዓሉን  ለሚሹ

በዓሉ የዒድ ትልቅ 
            እንጂ- የለውም ትንሹ!

መፈብረክ አንወድም -
                   ከሱናው ነን እኛ

መመሪያ ደርሶናል -
                      ከሰማዩ ዳኛ

ሐቁን እንሰብካለን -
                    ሂዳያን አንሰርቅም

ዒዳችን ታላቅ ነው -
               ትንሽ ዒድ አናውቅም!

t.me/hidaya_multi
👍134🥰4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኹንፉሻሪ አስተማሪ ቂሷ | ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር | አጭር ታሪክ

🌐 ሙሉ ቪድዮውን ለመመልከት ከታች ያለውን ይጫኑ
   ➥https://youtu.be/Hi_xUzXnBEU

⬇️ ሙሉ ቪድዮውን ዳውንሎድ ለማድረግ ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/hidayayoutube
👍7🥰52
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ በደልና ሰቆቃ መብዛቱ ስለፈጣሪ መኖርና አዛኝነት ጥርጣሬ ሊያስነሳ ይችላል? | ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

🌐 ቪድዮውን በዩቱብ ለመመልከት ከታች ያለውን ይጫኑ
   ➥https://youtu.be/6S257vtzrgY

⬇️ ሙሉ ቪድዮውን ዳውንሎድ ለማድረግ ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
   ➥https://t.me/hidayayoutube
8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
😢የበርሲሳ አሳዛኝ ታሪክ | የሸይጣን ተንኮል | ኡስታዝ አህመድ አደም | ኢስላማዊ ታሪኮች

🌐 ቪድዮውን በዩቱብ ለመመልከት ከታች ያለውን ይጫኑ
   ➥https://youtu.be/VdZLrx6TIK8

⬇️ ሙሉ ቪድዮውን ዳውንሎድ ለማድረግ ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
   ➥https://t.me/hidayayoutube
👍10
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💦 የውዱእ አደራረግ ስነስርዓት | ብዙ ሰዎች የሚዘናጉበት ዕለታዊ ተግባር | ኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

🌐 ቪድዮውን በዩቱብ ለመመልከት ከታች ያለውን ይጫኑ
   ➥https://youtu.be/93VqdnMA0KU

⬇️ ሙሉ ቪድዮውን ዳውንሎድ ለማድረግ ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
   ➥https://t.me/hidayayoutube

💠 ዋና የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/hidaya_multi
7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔍 ኢስቲንጃእ ላይ መጠራጠር ያለአግባብ ረጅም ጊዜ መቆየት

🎙 ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞∞
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
----------------------‑--------
🔊በቴሌግራም
https://telegram.me/hidaya_multi
🎶 ቲክ ቶክ
https://tiktok.com/@hidaya_multi
⭕️ ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/@hidaya_multi
ላይ ያግኙን

🗓 ሐሙስ | ሚያዚያ 7/2017 ዓ.ል
🥰11
🛑ይህ ትምህርት አርበዒን አን-ነወዊያ የተሰኘው የኢማሙ ነወዊይ ኪታብ ማብራሪያ ነው!!

👇 ከታች በቀስት የተፃፉትን በመንካት ቀጥታ ወደ ፅሁፉ ይወስዳችኋል። የሀዲሱ አፃፃፍም ግልፅና ቁምነገር አዘል ስለሆነ ሁላቹም እንድትከታተሉ አደራ እላለው!!!


የሀዲስ ትምህርት 1-42👇👇👇

➤ሀዲስ ቁጥር 1

➤ሀዲስ ቁጥር 2

➤ሀዲስ ቁጥር 3

➤ሀዲስ ቁጥር 4

➤ሀዲስ ቁጥር 5

➤ሀዲስ ቁጥር 6

➤ሀዲስ ቁጥር 7

➤ሀዲስ ቁጥር 8

➤ሀዲስ ቁጥር 9

➤ሀዲስ ቁጥር 10

➤ሀዲስ ቁጥር 11

➤ሀዲስ ቁጥር 12

➤ሀዲስ ቁጥር 13

➤ሀዲስ ቁጥር 14

➤ሀዲስ ቁጥር 15

➤ሀዲስ ቁጥር 16

➤ሀዲስ ቁጥር 17

➤ሀዲስ ቁጥር 18

➤ሀዲስ ቁጥር 19

➤ሀዲስ ቁጥር 20

➤ሀዲስ ቁጥር 21

➤ሀዲስ ቁጥር 22

➤ሀዲስ ቁጥር 23

➤ሀዲስ ቁጥር 24

➤ሀዲስ ቁጥር 25

➤ሀዲስ ቁጥር 26

➤ሀዲስ ቁጥር 27

➤ሀዲስ ቁጥር 28

➤ሀዲስ ቁጥር 29

➤ሀዲስ ቁጥር 30

➤ሀዲስ ቁጥር 31

➤ሀዲስ ቁጥር 32

➤ሀዲስ ቁጥር 33

➤ሀዲስ ቁጥር 34

➤ሀዲስ ቁጥር 35

➤ሀዲስ ቁጥር 36

➤ሀዲስ ቁጥር 37

➤ሀዲስ ቁጥር 38

➤ሀዲስ ቁጥር 39

➤ሀዲስ ቁጥር 40

➤ሀዲስ ቁጥር 41

➤ሀዲስ ቁጥር 42


ሼር በማድረግ ሌሎች በተጠቀሙበት እርሶ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

በዚህ ስራ ላይ ከመፃፍ ጀምሮ ለተካፈሉ በሙሉ ጀዛቸውን አላህ ይክፈላቸው።


© ሂዳያ መልቲሚዲያ

♡     ⎙ ㅤ ⌲         🔕           📢
ˡⁱᵏᵉ  ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ    ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውሻ ስሙን ማስቀየር ፈለገ | "ሙሳን አጥፋልን" ብለህ ዱዓ አደርግልን | ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

🌐 ቪድዮውን በዩቱብ ለመመልከት ከታች ያለውን ይጫኑ
   ➥https://youtu.be/2nfj-YnJ7i8

⬇️ ሙሉ ቪድዮውን ዳውንሎድ ለማድረግ ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ
   ➥https://t.me/hidayayoutube

💠 ዋና የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
   ➥https://t.me/hidaya_multi
👍8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔍 የአላህ እዝነት ሰፊነት

🎙 ሸይኽ ኢልያስ አህመድ

___
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
----------------------‑--------
🔊በቴሌግራም
https://telegram.me/hidaya_multi
🎶 ቲክ ቶክ
https://tiktok.com/@hidaya_multi
⭕️ ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/@hidaya_multi
ላይ ያግኙን

🗓 ሐሙስ | ሚያዚያ 15/2017 ዓ.ል
9🥰4👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🫀የቁርአን ግብዣ ለቀልብ እረፍት!
(ሱረቱ ሉቅማን: 33-34)

🎙 ሸይኽ ያሲር አል ዱሰሪይ

--------------------------------
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
----------------------‑---------

በቴሌግራም :
https://t.me/hidaya_multi
በዋትሳፕ :
https://shorturl.at/bl4G0
በቲክቶክ :
https://shorturl.at/aO2q3
በኢንስታግራም :
https://shorturl.at/32DGo
በፌስቡክ :
fb.com/share/1AHTjVNnjL/
በዩቲዩብ :
https://shorturl.at/ZZp1W
በX(ትዊተር) :
https://x.com/hidaya_multi
ላይ ያገኙናል!
🥰85👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📖 ሱረቱ ሁድ: 46-47

🎙 ሸይኽ ያሲር አል ዱሰሪይ

--------------------------------
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
----------------------‑---------

በቴሌግራም :
https://t.me/hidaya_multi
በዋትሳፕ :
https://shorturl.at/bl4G0
በቲክቶክ :
https://shorturl.at/aO2q3
በኢንስታግራም :
https://shorturl.at/32DGo
በፌስቡክ :
fb.com/share/1AHTjVNnjL/
በዩቲዩብ :
https://shorturl.at/ZZp1W
በX(ትዊተር) :
https://x.com/hidaya_multi
ላይ ያገኙናል!
👍6🥰43
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መራቆት ወይስ መሸፈን?

🎙 ኡስታዝ ሱልይማን አብደላህ

-------------------------------
© ሂዳያ መልቲሚዲያ
----------------------‑--------

በቴሌግራም :
https://t.me/hidaya_multi
በዋትሳፕ :
https://shorturl.at/bl4G0
በቲክቶክ :
https://shorturl.at/aO2q3
በኢንስታግራም :
https://shorturl.at/32DGo
በፌስቡክ :
fb.com/share/1AHTjVNnjL/
በዩቲዩብ :
https://shorturl.at/ZZp1W
በX(ትዊተር) :
https://x.com/hidaya_multi
ላይ ያገኙናል!
8🥰5👍3