አይተናል አምርሮ
ሰምተና እሮሮ
ወይ አይበጅ ዘንድሮ
ወይ አይመጣ ድሮ
እዚህም ሲቃ ነው
እዛ እምባ ሲፈስ
አንድ አይነት ሆንና
ማንስ ለማን ይድረስ
==============
ብስሬ ነኝ!
ሰምተና እሮሮ
ወይ አይበጅ ዘንድሮ
ወይ አይመጣ ድሮ
እዚህም ሲቃ ነው
እዛ እምባ ሲፈስ
አንድ አይነት ሆንና
ማንስ ለማን ይድረስ
==============
ብስሬ ነኝ!
ያሳለፍነው ጊዜ
ከንቱ ነበር ከንቱ
እኔም አልኖርኩበት
አንቺም አልሆንሽ ብርቱ
ያሳለፍነውን ሁሉ
ብክነቱን አውቄ
ትዝታሽን ራሱ
ገደልኩት አንቄ
==========
ብስሬ ነኝ!
ከንቱ ነበር ከንቱ
እኔም አልኖርኩበት
አንቺም አልሆንሽ ብርቱ
ያሳለፍነውን ሁሉ
ብክነቱን አውቄ
ትዝታሽን ራሱ
ገደልኩት አንቄ
==========
ብስሬ ነኝ!
ምንም ታጋሽ ብሆን
ሆድ ከሀገር ቢሰፋ፤
የምድር እዮብ ሆኜ
ክብሬ ከሚገፋ
ባኑኤልን ሆኜ
ላልመለስ ልጥፋ።
============
ብስሬ ነኝ!
ሆድ ከሀገር ቢሰፋ፤
የምድር እዮብ ሆኜ
ክብሬ ከሚገፋ
ባኑኤልን ሆኜ
ላልመለስ ልጥፋ።
============
ብስሬ ነኝ!
❤1
ከኔ በቀር የለኝም
ባይተዋር ነኝ ብቸኛ
ራሴ ለራሴ ቆሜ
ከራሴ ጋር የምተኛ
ኤኔ ነኝ የ እኔ አለቃ
ባረፍድም ብሄድ ብቀር
ገሳጭ ተቆጪ የለኝም
ከህሊናዬ በቀር!
==========
ብስሬ ነኝ!
@bisrei
ባይተዋር ነኝ ብቸኛ
ራሴ ለራሴ ቆሜ
ከራሴ ጋር የምተኛ
ኤኔ ነኝ የ እኔ አለቃ
ባረፍድም ብሄድ ብቀር
ገሳጭ ተቆጪ የለኝም
ከህሊናዬ በቀር!
==========
ብስሬ ነኝ!
@bisrei
ጠይም ሴት ነበረች
የዘውትር ምኞቴ
በሀሳቤ ብቻ
የዶልኳት ከቤቴ
ያቺ አሳ መሳይ
ያቺ የማስባት
እርግብ ነኝ እያልኩኝ
ጩሉሌ ወሰዳት
ከዛም...
አንተ ጩሉሌ ሆይ
አንተ ጆፌ አሞራ
ይዘካት ስትበር
እንዳትወድቅ አደራ!
ያቺን ልጅ አደራ!
አልኩኝ ::
=======
ብስሬ ነኝ😄
@bisrei
የዘውትር ምኞቴ
በሀሳቤ ብቻ
የዶልኳት ከቤቴ
ያቺ አሳ መሳይ
ያቺ የማስባት
እርግብ ነኝ እያልኩኝ
ጩሉሌ ወሰዳት
ከዛም...
አንተ ጩሉሌ ሆይ
አንተ ጆፌ አሞራ
ይዘካት ስትበር
እንዳትወድቅ አደራ!
ያቺን ልጅ አደራ!
አልኩኝ ::
=======
ብስሬ ነኝ😄
@bisrei
ተው/ተይ
-------------------
በትግል አይሆንም
በሩጫም አልቻልኩት
ጮሄም አይቻለሁ
የለም ያልሞከርኩት
ከ መተዉ ብቻ ነው
ብዙ ያተረፍኩት::
==≠====
ብስሬ ነኝ!
@bisrei
-------------------
በትግል አይሆንም
በሩጫም አልቻልኩት
ጮሄም አይቻለሁ
የለም ያልሞከርኩት
ከ መተዉ ብቻ ነው
ብዙ ያተረፍኩት::
==≠====
ብስሬ ነኝ!
@bisrei
❤4👍3👎1
❤5
ሰው እራሱን ቢዳኝ
በራሱ ቢመራ
ሕግ ደምብ ሳይል
መልካምን ቢሰራ
ደግነትን ወዶ
እውነታን አዳብሮ
ከውስጠ አይምሮው
ሀቅ ቢያይል ኖሮ
ለማንም ሳይገደው
ቢቃና ለራሱ
ከልቡ ጋር ቢሆን
ፍረጃና ክሱ
ከንቱ አንሆንም ነበር !
ከቶ አንቀርም መና!!
ሰው ያየኛል ሳንል፤
ቢዳኘን ህሊና።
ብስሬ ነኝ 😍🥰
@bisrei
በራሱ ቢመራ
ሕግ ደምብ ሳይል
መልካምን ቢሰራ
ደግነትን ወዶ
እውነታን አዳብሮ
ከውስጠ አይምሮው
ሀቅ ቢያይል ኖሮ
ለማንም ሳይገደው
ቢቃና ለራሱ
ከልቡ ጋር ቢሆን
ፍረጃና ክሱ
ከንቱ አንሆንም ነበር !
ከቶ አንቀርም መና!!
ሰው ያየኛል ሳንል፤
ቢዳኘን ህሊና።
ብስሬ ነኝ 😍🥰
@bisrei
❤6👍1🥰1
ጊዜ እያሳበበ
ሰው ለሰው ያልበጀው
በክፋት ፈርጥሞ
ከንቱ የደረጀው
እንደ ሰው አይነት ሰው
ቢጠፋም ባገሩ
ቀን እስኪወጣልን
ይበልጣል የእግዚሄሩ
============
ብስሬ ነኝ!😍❤
ሰው ለሰው ያልበጀው
በክፋት ፈርጥሞ
ከንቱ የደረጀው
እንደ ሰው አይነት ሰው
ቢጠፋም ባገሩ
ቀን እስኪወጣልን
ይበልጣል የእግዚሄሩ
============
ብስሬ ነኝ!😍❤
❤5