Ŋever Ĝivĕ űp
45 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
#አርፍጄ_ሸኘውሽ

እውነትን መናገር በእርግጥም ያስፈራል
ምንም ቦታው ቢሆን:-
በወደዱት ሰው ፊት አፍ ይተሳሰራል
አንቺን ለመውደዴ ሀቁን ላልደብቀው
ምን እንደሚፈጠር ቀድሜ ባላውቀው

ዝምታ አሸንፎኝ ልቤ መላ ሲያጣ
ፀፀት እንጂ ትርፉ መፍትሄ ላያመጣ
ፍርሃቴ አንቆ ያዘኝ ቃል እንዳላወጣ

መሄድ መሄድ ብቻ በሀሳቤ መብረር
ቆሜ ቤት ብሰራ ምን አለበት ነበር
አንቺን የኔ ማድረግ ምኞት ሀይሎብኝ
ከማስበው በላይ ከራሴ ገዝፎብኝ
የሆዴን አውጥቼ ሳልተነፍስልሽ
ከልቤ ያለውን ሳታውቂው ሳልነግርሽ

ስሜቴ ተጎድቶ፤ውስጤ እያለቀሰ አርፍጄ ሸኘውሽ
በድፍረቱ አገኘ በፍርሃት አጣውሽ

👇👇👇👀👀👇👇👇
#Join_and_Share
@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn