Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
Forwarded from Ethiopian Music Lyrics💚💛❤️ (𝕥𝕖𝕞𝕦፩፮ 🎧)
#ራሔል_ጌቱ
#ነበር
@lyricsamh
@Lyricsamh_bot
🎹🎶🎶🎹
ነበር ነበር
🎶🥁
ነበር ነበር
🎷🥁🥁🎷
🥁🎷🎷🥁
ነበር ነበር አታሎኝ
ቅርብ የሆነ ሩቅ መስሎኝ
ነበር ነበር ታዘብኩት
ነበር ሲሆን አለ አልኩት
ነበር ነበር አታሎኝ
ቅርብ የሆነ ሩቅ መስሎኝ
ነበር ነበር ታዘብኩት
ነበር ሲሆን አለ አልኩት
🎺🥁🥁🎺
🥁🎺🎺🥁
ለካ እንዲህ ቅርብ ነው ነበር
የወጠኑት ያሰቡት ሲቀር
እየለመነ አልሰማ ብንል ከመስመር ወቶ
ነበር ተባለ ፍቅራችን ሞቶ×፪
🎷🥁🥁🎷
የት ሄደን ነበር ምንስ ጋረደን
እያልኩ ራሴን ስጠይቅ ከአለፈ
ምንም አልቻለም ባስብ ሊገባኝ
ፍቅራችን ድንገት እጃችን ላይ
እንዴት እንዳረፈ
ለምን አቃተን ማሰብ መገንዘብ
ምን ሆነን ታወርን እላለሁ በእውነቱ
እንዴት የዛኔ አልታይ አለን
አሉ መባሉ እንደሚሻል ነበር ከማለቱ
🎺🎼🎼🎺
ሁለት ጌቶች በአንድ ቤት ነገሩ ሆነና
ይሄው ቀረን በፋክክር ነበሩ ሆንና
ላይመለስ ባይፈይድም ዛሬ መቆጨቱ
ያሳዝናል ያ ፍቅራችን በነበር መቅረቱ
🎷🥁🥁🎷
🥁🎷🎷🥁
ለካ እንዲህ ቅርብ ነው ነበር
የወጠኑት ያሰቡት ሲቀር
እየለመነ አልሰማ ብንል ከመስመር ወቶ
ነበር ተባለ ፍቅራችን ሞቶ×፪
🎺🎹🎹🎺
ያ ሁሉ አቅድ ያ ሁሉ ምኞት
እንዲህ መቅረቱ ሄደን በየግል
አንተ እንዳልከው ብሎ ማለፍ ነው
አይችልምና ሰው ሊገጥም
ከ አምላክ ጋር ትግል
እኔ ብሞክር ያቃተኝ ነገር
አልወጣ ያለኝ የፀፀት እሳቴ
ላገኘኝ ሁሉ እስኪሰለቸው
አለሀኝ ለሰው እንዳላልኩ ነበር ከማለቴ
🎹🎹🎺
ያኔ እንደዛ እንዳልነበር አለ የተባለ
እንዴት በአንዴ ያ ፍቅራችን ነበረ ተባለ
እንዲህ ባንዴ ከተጋቡ ቀንና ፅልመቴ
አቤት ህመም አለሁ እያልኩ ነበርኩኝ ማለቴ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Lyricsamh_bot 📩 #any_comment
@ethiomusiclyricsamh #Our_Group