Ŋever Ĝivĕ űp
46 subscribers
172 photos
137 videos
18 links
Never give up.everyone has bad days .
Pick yourself up& keep going.

👉 quotes & facts

👉 funny videos 😀😁 & tiktok video

👉 poem

👉 best🌆 wallpapers 🌌
Download Telegram
#ቃልአብ_ክንፈ
#እቴ_አምሳል
@lyricsamh
@Lyricsamh_bot
🎹🎶🎶🎹
🥁🎹🎹🥁
አንቺ ልጅ.. አንቺ ልጅ
አንቺ ልጅ ወፊቷ
አንቺ ልጅ ወፊቷ
አንቺ ልጅ.. አንቺ ልጅ
አንቺ ልጅ ወፊቷ
የዋህ ልቤ ተንገላታ
🎶
ታነፀ ወይ ቤትሽ ከፍ ካለው ቦታ
(አሀሀ ከራቀው ቦታ)
ያለፍቅር መኖር ይሰጣል ወይ ደስታ
(አሀሀ አለው ወይ ደስታ)
🥁🎷🎷🥁
አካሌ ከአካልሽ ሲነጠል
ሽንፈቴን አምኜ ስቀበል
የሆዴን ባወራው ላይልልኝ ቀለል...
(አሀሀ እንዲያው ምን ልበል)×፪
አልልም ሄደሻል ወዳለ'ው
ንፁህ ነው ልብሽን አውቃለው
መች ይጠፋል ጊዜ ለኔ ካንቺ ካለው..
(አሀሀ እንዲያው ዝም ነው)×፪
🎶
ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ
አይኔ እምባ አዘለልሽ በናፍቆትሽ ታሞ
እንደልጅነትሽ እንደልጅነቴ
ትዳር ሠርጉ ቢቀር ልበልሽ እህቴ
🎶
ኧረ አምሳለ ኧረ አምሳለ
(እቴ ሆይ እቴ ሆይ)
ኧረ አምሳለ ኧረ አምሳለ
(እቴ ሆይ እቴ ሆይ)
ኦሆሆ... ነይ ደሞ ነይ ደሞ
ነይ ደሞ ነይ ደሞ
🎶
እቴ አምሳል ስስቴ
ብቅ በይ በሞቴ
እቴ አምሳል ወፊቷ
ነይ የኔ ትዝታ
ቢያጓጓም ምቾቱ
ያዩትን ማየቱ
ከፍቅር በላይ
ግን ደስታ አለ ወይ
🎶🥁🥁🎶
🥁🎹🎹🥁
አልጠላሽ ብዙ ነው ስስቴ
ሳስብሽ ይብሳል ናፍቆቴ
ትዝታ ስላለው ይህ ነው ምልክቴ..
(አሀሀ ልይሽ በሞቴ
አሀሀ ነይ ነይ በሞቴ)
እንዲህ ነው ሲጎድል ሲሞላ
አልችልም ልይዝሽ በመላ
አንቺ ልጅ ብዙ ነው የኔ ጉም ነጠላ..
(አሀሀ ነይ ስጪኝ መላ)×፪
🎶
ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ ነይ ደሞ
አይኔ እምባ አዘለልሽ በናፍቆትሽ ታሞ
እንደልጅነትሽ እንደልጅነቴ
ትዳር ሠርጉ ቢቀር ልበልሽ እህቴ
🎶
ኧረ አምሳለ ኧረ አምሳለ
(እቴ ሆይ እቴ ሆይ)
ኧረ አምሳለ ኧረ አምሳለ
(እቴ ሆይ እቴ ሆይ)
ኦሆሆ... ነይ ደሞ ነይ ደሞ
ነይ ደሞ ነይ ደሞ
🎶
እቴ አምሳል ስስቴ
ብቅ በይ በሞቴ
እቴ አምሳል ወፊቷ
ነይ የኔ ትዝታ
ቢያጓጓም ምቾቱ
ያዩትን ማየቱ
ከፍቅር በላይ
ግን ደስታ አለ ወይ
እቴ አምሳል ስስቴ
ብቅ በይ በሞቴ
እቴ አምሳል ወፊቷ
ነይ የኔ ትዝታ
ቢያጓጓም ምቾቱ
ያዩትን ማየቱ
ከፍቅር በላይ
ግን ደስታ አለ ወይ
👇👇👇👇👇👇
#ኢትዮ_ሙዚቃ_ግጥም ©
@lyricsamh #join & #share #please
@Lyricsamh_bot 📩 #any_comment
@ethiomusiclyricsamh #Our_Group