Irba muda Hiwot brihan church Excellent youth groups
100 subscribers
Download Telegram
Bezi channelachin layi hulachihum yalachun melikt melkek tichilalach widachiwalewu
#ስሜ ወንዱ ጩሉቄ ይባላል። መልካሙ ጌታ ከዚህ ዓለም ወደ ዘለዓለማዊው ቤቴ እስከሚጠራኝ ድረስ #ኢየሱስ_ክርስቶስ እውነተኛ ጌታ እና አዳኝ መሆኑን እንደማምን ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ፡፡ ሰው እንደመሆኔ ምንም እንኳን ብወድቅ፡ #ኢየሱስ_የእግዚአብሔር_ልጅ እንደሆነ፣ በመስቀል ላይ ስለ እኔ ኃጢያት መስዋዕት በመሆን እንደ ሞተ በሶስተኛውም ቀን ከሙታን እንደተነሳ እና ኃጢያቴን በሙሉ ይቅር እንዳለኝ አምናለሁ።

እርሱ እጅግ ይወደናል(እኛ ከሚገባንም በላቀ) እርሱ ስለ እኛ ኃጢያት ሆኖ የእርሱን_ጽድቅ ሰጥቶናል። ቅዱስ ቃሉ “በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።” ብሎ ይናገራል።

ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ካሳሰቦት እና በኢየሱስ ክርስቶስ ካላፈሩ፤ ይሄንን ጽሁፍ በመቅዳት የእኔን ስም በእርሶ ስም ተክተው በፌስቡክ ገጽዎ ላይ ይለጥፉ።
🥰4
የእግዚአብሔር ልጅነት ገጽታዎች፣ እውነታዎች፣ ክብሮች ምልዓታዊ ስፋኔዎች ገና አልተገለጠም። ነገር ግን የመንፈሱ በኩራት ያለን ቀምሰነዋል። ያንን መንፈስ አስፍሯል፣ ልጆች ነን፣ እግዚአብሔርን አባ አባ እንላለን፣ ወደ እርሱ ለመግባት ድፍረት አለን፣ ስለ እኛ በተቆረሰው በስጋው በኩል አልፈን እርሱን ቀርበነዋል። ነገር ግን ምን እንደሚንሆን ገና አልተገለጠም።
የእግዚአብሔር ልጆች የክብር መገለጥ የሚሆነው እንዲያ ልጁ ዳግመኛ በክብር ስገለጥ ነው። ያኔ እንጋለጣለን። ፍጥረት ራሱ ምን ይሁን ብሎ “ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት ይጠባበቃል።” (ሮሜ 8V19 (አዲሱ መ.ት) ቅዱስ ጴጥሮስ እንደሚነግረን እግዚአብሔር ለእኛ ያደረገውን "መላእክትም እንኳ ሳይቀሩ እነዚህን ነገሮች ይመኛሉ።” (1ኛ ጴጥሮስ 1V12 (አዲሱ መ.ት)

    _
3