Hawassa mobile and Computer Maintenances Training
84 subscribers
16 photos
3 videos
1 file
2 links
ርኆቦት ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ማሰልጠኛ
ተቋም
በአጭር ጊዜ ዉስጥ ሰልጥነው ወደ ስራ መሰማራት ለሚፈልጉ 100% በተግባር የሚሰጥ ስልጠናዎች
1.የሞባይል ጥገና ስልጠና
2
Download Telegram
ውድ የርኆቦት ተማሪዎች በሞባይል እና በኮምፒውተር ስልጠና ጨርሳችሁ የሙያ ብቃት (COC) ለመፈተን የተመዘገባችሁ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን30/09/2017ዓ/ም  ቅዳሜ እለት ሲሆን በ29/09/2017ዓ/ም  አርብ ተቋሙ ለፈተናው  ስልጠና  ከጠዋቱ 2:30_6:00 ሰዓት ስለሚሰጥ እንድትገኙ ይገልፃል።
         ከተቋሙ
Channel name was changed to «Hawassa mobile and Computer Maintenances Training»
ከዚህ በፊት በአድቫንስድ የስማርት ስልኮች የሶፍትዌር ስልጠና ለመሰልጠን የተመዘገባችሁ እና መሰልጠን የምትፈልጉ የስልጠና አይነቱና አሰጣጡ ላይ ማብራሪያ ስለሚሰጥ ነገ 22/09/2017 ከጠዋቱ 2:00 በተቋሙ እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ከተቋሙ
ለበለጠ መረጃ - 09 19 20 26 11/ 0916317004
ውድ የርኆቦት ተማሪዎች በሞባይል እና በኮምፒውተር ስልጠና ጨርሳችሁ የሙያ ብቃት (COC) ለመፈተን የተመዘገባችሁ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን30/09/2017ዓ/ም  ቅዳሜ መሆኑን  ገልፀን ነበር ሆኖም coc ተቋሙ የስራ መደራረብ ምክንያት በእለቱ የማይችል መሆኑን ዛሬ አሳውቆና ስለሆነም በ06/10/2017ዓ/ም እለተ አርብ መሆኑን እንገልፃለን።
         ከተቋሙ
Forwarded from Alazar Solomon
COC ለመፈተን የተመዘገባችሁ ሁሉ
የCOC ስልጠና ለሞባይይ ተማሪዎችበቀን 02/04/2018 ሐሙስ  ጠዋት ከ2:00-4:00 ብቻ
የCOC ስልጠና ለኮምፒውተር ተማሪዎችበቀን 02/04/2018 ሐሙስ ከሰዓት 10:00-12:00 ብቻ የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን
ፈተናው ለሁሉም ተማሪዎች ማለትም ለሞባይልም ለኮምፒውተርም አርብ (03/04/2015ዓ/ም) ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን ::
              ተቋሙ