እንዲቀልሽ 16
✨✨ማንንም እንዳትለምኚ ለምነሽ የምታቆይው ግንኙነት አይጠቅምሽም ይቅርብሽ ፈልጎ ወዶሽ ከጎንሽ ካልሆነ ልመና መፍትሄ አይሆንም ያዝ ለቀቅ ከሆነብሽ ለቀሽ አሳርፊው አንዳንዴ መጨከንን ቻይበት የዋህ ብቻ አትሁኚ ጥንካሬም ውበት አለው ልብሽን በተስፋ ብቻ አትቅጭው ሌሎች ያልሞከርሻቸው እድሎች አሉሽ እነሱን ልብ በይ።
#እህቴዋ ነገ ላይ የሚቆጭሽን የማትመልሽውን እድሜሽን አስቢ ጊዜሽን አስተውይ ለማይረባ አታባክኚው!!
😘😘😍
✎የፍቅር ጥቅሶች||™
@hawlitiii 👍

Forwarded from ✿𝗠𝗨𝗦𝗟𝗜𝗠 ነን﷽
✅:አንዳንድ ሰው #ደህናነኝ የሚለው የእውነት ደህና ስለሆነ ሳይሆን አሞኛልቢልም ህመሙን የሚረዳው ስለሌለው ነው. . . . . . .💔
Channel name was changed to «The dictator»
Channel name was changed to «ወንዜ ነህ ባህሩ»
Channel name was changed to «أنا التراب ابن التراب من التراب على التراب إلى التراب من التراب إلى»