Save Oromia 💪
17.6K subscribers
7.57K photos
1.78K videos
49 files
1.43K links
Orommumma

ጥቆማ ለመስጠት የውስጥ መስመር ሜሴጅ ለማድረግ👉 @TomFreedo
Download Telegram
የአማራ ፖለቲካ የውሸት ትርክትን እንደ ማንቂያና መቀስቀሻ መጠቀሙ ምክንያት አልቦ መሆኑን ማሳያ ነው።

"Please don't kill me I will never be Tutsi Again."

"ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" ምናባዊዋ አይሻ ሰይድ
Forwarded from Save Oromia 💪
ሙስሊም ጠሉ ስብስብ አንገት ቆራጭ ፋኖ የሌለ ታሪክ አይሻ የምትባል የምናብ ህፃን ፈጥረው "ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" አለች ይሉናል። ለማንኛውም የኮረጁት ትክክለኛ ታሪክ ይህው 👇👇

We were just praying in that room. When we heard the screaming of the neighbours, heard them saying “Oh please forgive me. I will never be a Tutsi again” we knew what was coming, but we couldn’t run away.


https://news.un.org/en/story/2016/07/533682
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከራሳቸው ልጆች አፍ ስሙት... አያሌው መንበር እንደ ብርቱካንና አይሻ አይነት በርካታ ድራማዎች እንደተሰሩ ምስክርነቱን ሰጥቷል።

We were just praying in that room. When we heard the screaming of the neighbours, heard them saying “Oh please forgive me. I will never be a Tutsi again” we knew what was coming, but we couldn’t run away.


https://news.un.org/en/story/2016/07/533682
IMF ባወጣው የ2025 ሪፖርቱ በኢትዮጵያ ተይዞ የነበረውን የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ ኢኮኖሚ በኬንያ መቀማቱን አሳውቋል።
ፊንፊኔ የሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲ ለዜጎቹ የማስጠንቀቅያና የደህንነት መልዕክት አውጥቷል።
----------------------------------

The U.S. Embassy reminds U.S. citizens to always pay attention to personal safety and security for yourself and your family. Crime can occur anywhere and at any time; vigilance is key to reducing vulnerability.

Avoid demonstrations, rallies, and other large gatherings.

These types of gatherings may result in increased traffic congestion, police presence and police checkpoints throughout the city, and violence.

In many cases, these events, demonstrations, andlor traffic issues may occur spontaneously, and we encourage everyone to remain alert.
አንድ ነጠላ ቆርቆሮ ከአንድ ሺህ ብር በላይ በገባበት ገበሬውን ገድሎ ልጆቹ እንኳን መጠለያ አልባ እንደሆኑ ቤቱን በዚህ መልኩ የሚያቃጥል የመከላከያ ካባ የለበሰ ጃንጃዊድ
ሚሊሻ
መተከል ጊጶ ሰይዶ✍️
Save Oromia 💪
አንድ ነጠላ ቆርቆሮ ከአንድ ሺህ ብር በላይ በገባበት ገበሬውን ገድሎ ልጆቹ እንኳን መጠለያ አልባ እንደሆኑ ቤቱን በዚህ መልኩ የሚያቃጥል የመከላከያ ካባ የለበሰ ጃንጃዊድ ሚሊሻ መተከል ጊጶ ሰይዶ✍️
በትላንትናው እለት #በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ #ሳይዶ ጎጥ በመንግስት የታጠቁ ኃይሎች ከ7 በላይ ንፁሃን አርሶ አደሮች መገደላቸዉን እና በሰዓቱ ሰርግ የነበረበት #የአቶ #ሻምበልገርባ ቤት ጨምሮ የ12 አርሶ አደሮች ቤት ተቃጥሏል።

ከሚያሳዝን ነገር አንድም የሟች ቤተሰቦች ድንኳዋን ጥለው ለቅሶ እንዳይቀመጡ ሲከለከሉ 3 ወንድሞቹን ያጣው #በጃኖ ፋይሳ ትላንትና ከቤቱ ተይዘው ይሙት ይኑር የት እንዳለ አልታወቀም😭

ይህንን የመሰለ ልኮነን የሚገባ ዘግናኝ ተግባር የፈፀመው አካል ዛሬም ጭምር በየሰፈሩ አርሶ አደሩን በማሳደድ ላይ ይገኛል!
👉ታዲያ በምርጫ ጊዜ: ግብር ስሰብሰብ:በልማት ወቅት ምንም ሳያግዳቸው በሰፈሩት እየዞሩ ፎቶ የሚነሱ #ከክልል#ዞን እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች እና ባለስልጣናት ዛሬ የንፁሃን ደም በከንቱ ሲፈስ #አሰከረኑ በእሳት ሲቃጠል ቤት ንብረቱ ሲወድም ለምን ዝምታን እንደመረጠ መገመት አያቅተንም!,
ያው በፊት እንደተዛተብን #"እናንተ ኦሮሞዎች ከህዝህ ምንም ሀገር የላችሁም ሀገራችሁ ወለጋ ነው""ስለዝህ ከተፈለገ በአንድ ሌሊት እንሸኛችዋለን" እንደተባለው ሁሉ ምኞታቸውን ያሳኩ ይመስል ዝምታን መርጠዋል!
👉መንግስት ሰራተኞችን ጨምሮ ከአንድ(1) ወራት ወዲህ ወደ 20 የሚጠጉ የኦሮሞ ተወላጆች ሕይወታቸዉን አጥተዋል😭
Save Oromia 💪
ፊንፊኔ የሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲ ለዜጎቹ የማስጠንቀቅያና የደህንነት መልዕክት አውጥቷል። ---------------------------------- The U.S. Embassy reminds U.S. citizens to always pay attention to personal safety and security for yourself and your family. Crime can occur anywhere and at any time;…
የአሀዳዊያን ሚድያዎች "የአሜሪካ ኤምባሲ ምን ሰምቶ ነው?" እያሉ ነው።

💥 የአሜሪካ ኤምባሲ የኦሮሞ የነፃነት ሀይሎች ፊንፊኔ ዙርያዋን ወጥረው መያዛቸው አሳስቦት ነዋ ሌላ ምን ይሆናል ብላችሁ ነው? 💥
~`• UNDP በሰው ሀብት ልማት ኢንዴክስ 2025 እንደገለፀው ኢትዮጵያ ከ191 ሀገራት ውስጥ 176ኛ ደረጃ ይዛለች በዚህ ጠቋሚ መሰረት ኢትዮጵያ ከኤርትራም በታች ሆና ዝቅተኛ የሰዉ ሀብት ልማት HDI እንዳስመዘገበች ዳታው አሳይቷል።

የቀመር አሰራሩን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ማወቅ ትችላላችሁ 👉

http://hdr.undp.org
#INBOX

"PPn maatii diyaaspooraa, abbaa, haadha fi obbolaa quuqama sabaa qabanii fi uummata isaaniif yeroo hunda sagalee tahan yeroo isaan dhimmoota hawaasummaa, gaddaa, gammachuu fi maatii ilaaluu biyya dhufan hordoftee dararaa jirti. Iddoo isaan buufatanitti doorsisuu fi buufata xiyyaaraa keessatti ugguruun odeeffannoo humnaan irraa guuruuf yaalaa jirti. Maatiin diyaaspooraa hanga siyaasi biyya kanaa tasgabbaahutti obsaa achuma turaa. Gaddas gammachuus achumatti dabarsaa."
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብፁዕ አቡነ ገብርኤልን በለመድነው መንገድ ስማቸውን አስጠፋነ፣ ስልጣነ ክህነታቸውን ልናሳጣ ነው በሚል የፋኖ ቄሶችና ደብተራውያን በሸነና ላይ ነበሩ...
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~`• በዲያስፖራ የሚኖሩ አፍሪካውያን ከቡርኪናፋሶው ግዜያዊ ፕሬዝዳንት ከካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ ጋር አንድነታቸውን አሰሙ
አፍሪካ በኢብራሂም ትራውሬ በኩል አንድነት ለመፍጠር እየተነቃነቀ ሲሆን የጎጃም ፋኖ በሲስተም ጎንደሮችን በማጥፋት ተጠምዷል ይሄ ከሰኔ 15 የቀጠለ ሁለተኛው ጎንደርን ያለ ሰፈር መሪ ጭምር የማስቀረት እንቅስቃሴ አካል ነው።

ከዚህ ቀደም አባትየውን አቶ ውባንተ አባተን የውሻ ሞት እንዲሞት ሲያደርጉት ዛሬ ደግሞ ልጅየው ተመስገን ውባንተን እንዳልነበረ አድርገው ደግመውታል። Rip