Save Oromia 💪
17.7K subscribers
7.54K photos
1.77K videos
49 files
1.42K links
Orommumma

ጥቆማ ለመስጠት የውስጥ መስመር ሜሴጅ ለማድረግ👉 @TomFreedo
Download Telegram
Live stream started
Live stream finished (5 minutes)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ቋንቋ መግባብያ ነው፣ምናምን የሚሉት እሱ ፓለቲካ ነው። ቋንቋ የባህል፣ የታሪክ ፣ የትዝታ፣ የትውፊትና የማንነት ተሸካሚ ነው።" ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ
የኢኦቤክ በኦሮሞ ህዝብ ላይ ለደረሰው በደል ተባባሪ የነበረች እንደመሆኑ መጠን በይፋ ይቅርታ ልትጠይቅ ይገባል።

Isra'el goligootaatti Osoo hin taane as Handhuura Oromiyaa Shaggar Finfinnee BIRBIRSA GOOROOTTI Kan nuuf fannifame qabna!
አትንጫጩ የፋኖ ሰባኪ ደብተራዎች

ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ጳጳስ

Hangafa Phaaphaasii Eebbifamoo Abbaa Gabri’eel
Phaaphasii Biyya Lallaba Shawaa Lixaa

Eebbi keessan nurra yaa bulu!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Stolen From Somewhere

In memory of Pope Francis, this will forever be my favorite video of him. 😂

-.• ዛሬ ሁለት ሞቶች ተመዝግበዋል የሀገር ውስጥና የውጪ። በሀገር ውስጥ ዜና የሰለሞን ተካልኝ ሞት ላይ የአማራ አክቲቪስቶች ደስታቸውን በከፍተኛ ሁኔታ እየገለፁ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን እንደ አብይ አህመድ እድለኛ ሰው አለ? ከዚህ ቀደም እንደ ኮሮና ያለ እድል ሲገጥመው አሁን ደግሞ ከአሜሪካ መንግስት ዳጎስ ያለ ድጋፍ የሚያስገኝለትን እድል ከወደ ሶማልያ እየገጠመው ይመስላል... አልሸባብ የሞቃዲሾውን መንግስት ለመገርሰስ ወደዛው እየገሰገሰ መሆኑ እየተሰማ ነው።

* ማን ይሆን ከአልሸባብ ጥንካሬ ጀርባ ያለዉ? ሻዕብያ ወይስ አብይ?

በወያኔ ዘመነ-መንግስት አሜሪካ ለስርዓቱ የምትሰጠው ድጋፍ እንዳይነጥፍ ስርዓት ዘርግቶ ድጋፍ በማድረግ ጭምር አልሸባብ እንዳይጠፋ እያደረገ እንደነበረ ይታወቃል።
Forwarded from LIMA FOXTROT FOXTROT
Injifannoo WBO

ONM-ABO Ebla 21,2025

Godina  Lixa Shaggar aanaa Tokkee Kuttaayee iddoo addaa  Baabbicha Abbaa Hiiqaa  jedhamu keessatti gootichi Waraana Bilisummaa Oromoo kaleessa Ebla 20 tarkaanfii boonsaa waraana faashistii PP irratti fudhatee jira.

Tarkaanfii kanaanis ajajaan dhibbaa 1 kan keessatti argamu loltoota sirnichaa tilmaamaan15 ajjeesee jira.

Reeffi ajajichaa aanaa Jibaat magaalaa Shanan bataskaana Madiyaanii'aalamii keessatti kan awwaalame yoo ta'u, madoon 20 ol ta'u 3F sadiin aanaa Liiban Jaawwii ga'ee jira.

Reeffi miseensotaa hanga ganama har'aatti uummataan awwaalamaa ture.!!!!


Injifannoon Uummata Oromoof
❤️💚❤️
💪💪💪
Forwarded from LIMA FOXTROT FOXTROT
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ጥብቅ_ማሳሰቢያ_ለመላው_የኦሮሞ_ሕዝብ
👇👇👇👇👇👇👇
በመላው ኦሮሚያ እና በሲዳማ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልሎች የተለያዩ ዞኖች እና አካባቢዎች ባሉ የኦርቶዶክስ አብያተክርስትያናት፣ ገዳማት እና ከኦርቶዶክስ ጋር ግንኙነት ባላቸው ዋሻዎች ውስጥ እና አካባቢ መነኮሳት በሚመስሉ ኮማንዶዎች ወታደራዊ ሥልጠናዎች እንደሚሰጡ መረጃዎች እየጠቆሙ ስለሆነ የኦሮሞ ሕዝብ አነፍንፎ ከዚህ ቅጥረኛ ሰው በላ መንግሥት እና ቅጥረኞቹ ፋኖ እራሱን በንቃት ይጠብቅ።።።።!!!!
❤️💚❤️
💪💪💪
👌👌👌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤቢሳ አዱኛ እና "Sayyee"
----
ተወዳጁና ባለተስጥኦው አርቲስት በነሐሴ ወር 1988 በወያኔ-ኢህአዴግ ደህንነቶች በግፍ ከተገደለ 28 ዓመት አልፎታል፡፡ በዚያ ዘመን የተማሩ፣ የነቁ እና በኪነ-ጥበብ ሙያ የተሰማሩ የኦሮሞ ወጣቶችን በሙሉ በኦነግነት የፈረጁት ወያኔዎች ያንን ተወዳጅ የኦሮሞ እና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ፈርጥ ሽሮ-ሜዳ በሚገኘው ቤቱ ከገደሉት በኋላ እጅግ ዘግናኝ በሆነ ሁኔታ ሬሳውን ከሽሮ ሜዳ እስከ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ድረስ በመኪና ጎትተውታል፡፡ ወያኔዎች ያንን እርምጃ የወሰዱት የኦሮሞ ወጣቶች ተሸማቅቀው ስለሕዝባቸው ችግር መናገርን እንዲተው እና አንገታቸውን ደፍተው እንዲኖሩ የማድረግ ዓላማ ስለነበራቸው መሆኑ ግልጽ ነው፡፡
ዘመን አለፈ፡፡ ከወያኔ ደናቁርትና ጨካኝ መሪዎች መካከል ገሚሱ በተፈጥሮ ሞት አለፉ፡፡ ሌሎቹ በጥጋብ፣ በቁምጣንና በHIV ተለክፈው አለቁ፡፡ የቀሩት በ2008 በፈነዳው ሕዝባዊ ቁጣ ተለብልበው ከስልጣን ተባረሩ፡፡
------
ኤቢሳ አዱኛ በጣም የታወቀው በትግል ዘፈኖቹ ነው፡፡ በተጨማሪም “ፋጤ” የተባለው ዘፈኑ ከኦሮሞዎች ባሻገር በሌሎች ብሄር ተወላጆች ዘንድ ተወዳጅ ሆኖ ነበር፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘው የባህል ማዕከልም በቋሚነት የቀጠረው በ“ፋጤ” ዘፈኑ ከፍተኛ ተወዳጅነት ካገኘ በኋላ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ይህ በግፈኞች ጥይት ተመትቶ በአጭሩ የተቀጨው ወጣት መጀመሪያ ላይ የለቀቃቸው ሥራዎቹም የዋዛ አልነበሩም፡፡ በኔ አስተያየት ኤቢሳ በጣም የተዋጣለት ዘፈኑ “ሰዬ....ሰዬ” የሚለው ነው፡፡ ደጋግሜ ብሰማቸው ከማልሰለቻቸው የአፋን ኦሮሞ ጨዋታዎችም አንዱ እርሱ ነው፡፡
-----
(የኤቢሳ አዱኛን የጥበብ ውሎ በአጭሩ “ቦረና እና በሬንቱ” በተሰኘው መጽሐፌ ውስጥ ዳስሼለታለሁ)፡፡
-----
አፈንዲ ሙተቂ
ሚያዚያ 14/2017
~`• ሙስሊምና ኦሮሞ ጠል የሆነው የ6ኛ ክፍል Dropout የሆነው ግለሰብ አንገቱ ላይ 'Magen David' ወይም 'የዳዊት ጋሻ' የተባለውን የአይሁዳውያንን መለያ አጥልቆ ይታያል። ይህ ግለሰብ አዝማሪ አቶ ሚኒሊክ በኦሮሞና በደቡብ ህዝቦች ላይ የፈፀሙትን የዘር ጭፍጨፋ "ቅዱስ ጦርነት ነው" ማለቱ የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ በእስራኤል አረር ለሚፈጁት የፍልስጤም ህፃናት ያለውን ንቀት ዳግም አሳይቷል።
"አስር ሚልየን ኢትዮጵያውያን ረሀብ ተጋርጦባቸዋል።" የዓለም ምግብ ፕሮግራም።
💥ሰሞኑን ወለጋ ላይ ብልፅግና ያስታጠቃቸው አንገት ቆራጭ ፋኖዎች የኦህዴድን ሚሊሻዎች በሁለት ዙር ጨፍጭፈዋል፡ አንደኛው በትናንትናው እለት ነው። የሚገርመው መከላከያው ከፊት ሆኖ እያለፈ ከኋላ ያሉት የኦህዴድ ሚሊሻዎች ሲጨፈጨፉ ባላየ ላሽ ያለው ነገር ነው። መከላከያው በአከባቢው ካሉ አንገት ቆራጭ ፋኖዎች ጋር ህብረት በመፍጠር ነው ሚሊሻዎችን የሚያስጨፈጭፈው ወይስ?

 እርግጥ ነው ሰላማዊ ሰዎችም በሰፋሪው አንገት ቆራጭ ፋኖ አማራ ተገድለዋል። ሚሊሻ ሆዬ ብትባንኚ ይሻላል እያስገደለሽ ያለውንና ንፁሀኑን የኦሮሞ ህዝብ ለመከላከል የቆመልሽን ለይተሽ ቁሚ....

• ሰፋሩው አንገት ቆራጭ ፋኖ አማራ በኦሮሚያ ምድር ምን ይሰራል???
Save Oromia 💪
አትንጫጩ የፋኖ ሰባኪ ደብተራዎች ብፁዕ አቡነ ገብርኤል የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ጳጳስ Hangafa Phaaphaasii Eebbifamoo Abbaa Gabri’eel Phaaphasii Biyya Lallaba Shawaa Lixaa Eebbi keessan nurra yaa bulu!
#Breaking

የአማራ ሲኖዶስ በብፁዕ አቡነ ገብርኤል የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል።

† ከአመንዝራ እስከ አዝማሪ ደብተራ ኮማሪት ሳይቀር በአንድ ላይ በዘመቻ መልክ የተነሱባቸው ኦሮሞ ናቸው ብለው ስላመኑ ብቻ ነው። ጳጳስ አይሳሳትም ምሉዕ ነው ያለው ማነው? ስንቱ ጳጳስ ከዚህ የከፋ ስህተት ፈፅሞ አያውቅም ወይ? በዚህ ልክ ግን ከጅምሩ እስከአሁን የተዘመተበትን አላየንም ስለዚህ ጉዳዩ ወዲህ ነው። ጥላቻ!
አቡነ በርናባስ በቤተክርስቲያኒቱ አውደ ምህረት ላይ ደጋግሞ ደጋግሞ እየሱስ አማላጅ ነው የቅዱሳን ምልጃ አያስፈልግም,እያሉ አንድም የሳቸውን ስም ያነሳ የለም ቋሚ ሲኖዶስም በሳቸው ምክንያት አንድም ቀን አልተሰበሰበም ለምን

በዘፈንና በቀረርቶ እንዲሁም በስድብ የሚታወቁት አቡነ ሉቃስ እንዲያደርጉ ህዝብ በክርስቲያኑ በመግባር እንዲጸና እና የእግዚአብሔርን መንገድ እንዲከተል ቤተክርስቲያኒቷ ሃጥያት ነው ብላ በየአውደ ምህረቱ የምትሰብከውን ነገር እሳቸው በአደባባይ ሲያደርጉት,እልፍ ብሎም የሀገር መሪ ሲሰዱ ሲያንቋሽሹ ሲዘልፉ,ሌላውም ብሄር የበላይ አድርጎ ሌላው የታች አድርጎ በግልጽ በቤተክርስቲያን የተዋደባባይ ላይ ሲናገሩ አንድም የወቀሳቸውና ተው ያለም እንዲሁም በሳቸው ምክንያት የተሰበሰበ አባቶች ቡድን የለም

ዛሬ ግን አቡነ ገብርኤል የክርስቶስን ወንጌል ከግልጽ ስለሰበኩ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ጠቅሶ በሚሰብኩበት አውድ ትተው ሰዎች በራሳቸው አውድ እሳቸው ያላሉትን ብሏል በማለት ሙሉ ስብከቱን ሳዳምጡ ሙሉ ስብከቱ በተሰጠበት
በኩል ሳይሆን በራሳቸው በፈለጉት በኩል ተርጉሞ እንደ ልማዳቸው ህዝቡ መካከል ግርታም በመፍጠር ዝቡን ውእታ እያሰሙ ነው ምነው ኢሄን ያህል አቡነ ገብርኤል ለኦሮሞ ስለ ሆኖ ነውያላሉትም ብሏል የሚባለው ዘመቻውም እንዲህ የበታባቸው ኦሮሞ ስለሆኑወይስ እሳቸው ጎጃሜ ወይም ጎንደሬ መሆን ነበረባቸው

ድንግል ማርያም ከሌለች ስላሴ የለም
የአህያ ስጋ እንደፈለክ አድርገህ ብላ
የቅዱሳን ምልጃ አያስፈልግም
ክርስቶስ አማላጅ ነው
ግደለው ቁረጠው ፍልጠው
ብሎ ከሚሉት ምነው የአቡነ ገብርኤል ክርስቶስን ቤዛ በመናገር አስተምሮ ጎልቶ ታየ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ቪዲዮ ቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው የCNN ስቱድዮ ነው። እዛ አቅራብያ የደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የፕሮግራም አቅራቢዋን፣ ስቱዲዮውን እና ካሜራዎቹን እያናወጠ ይታያል።

ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ኦሮሞዎች ኢሬቻን ከማክበራቸው ጋር ተያይዞ መሆኑን የታች ሰፈር ሰዎች በተደጋጋሚ ሲናገሩት ነበረ 😊
“ኢየሱስ አማላጅ ነው”
“የአህያ ስጋ ቢበላ ችግር የለዉም” አቡነ በርናባስ

ጩህቱ የበረታው ግን አቡነ ገብርዔል ላይ ለምን ኦሮ ናቸው በሚል ተልካሻ ምክንያት