Save Oromia 💪
17.6K subscribers
7.57K photos
1.78K videos
49 files
1.43K links
Orommumma

ጥቆማ ለመስጠት የውስጥ መስመር ሜሴጅ ለማድረግ👉 @TomFreedo
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአሳምነው ልጆች "ጎንደር ዝቅተኛ እያዋጣ ከፍተኛውን ይወስዳል" በሚል ክስ ጎንደርን ክልል መሆን አትችሉም በማለት ላይ ናቸው።
Save Oromia 💪
💥ሰሞኑን ወለጋ ላይ ብልፅግና ያስታጠቃቸው አንገት ቆራጭ ፋኖዎች የኦህዴድን ሚሊሻዎች በሁለት ዙር ጨፍጭፈዋል፡ አንደኛው በትናንትናው እለት ነው። የሚገርመው መከላከያው ከፊት ሆኖ እያለፈ ከኋላ ያሉት የኦህዴድ ሚሊሻዎች ሲጨፈጨፉ ባላየ ላሽ ያለው ነገር ነው። መከላከያው በአከባቢው ካሉ አንገት ቆራጭ ፋኖዎች ጋር ህብረት በመፍጠር ነው ሚሊሻዎችን የሚያስጨፈጭፈው ወይስ?  እርግጥ ነው ሰላማዊ ሰዎችም በሰፋሪው…
#ዘግናኝ ተግባር
#መተከል
መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ልዩ ቦታው ሰይዶ ተብሎ በሚጠራ ጎጥ መከላከያ በሠርግ ድግስ ላይ በነበሩ ሕዝብ ላይ በከፈተው ተኩስ እስካሁን 7 ሰላማዊ ሰዎች ሲጨፈጭፉ 4 ቁስለኛ መድረሱ ታውቋል ::
አቶ አሰፋ ረጋሳ ቤቱን ዘግተውበት ከእነ ቤቱ በእሳት ያቃጠሉ ሲሆን ለጊዜው መጠኑ ያልታወቀ ንብረት ዘርፈዋል ::

ለጊዜው ስማቸው የተለዩ የሟቾች ስም ዝርዝር
1ኛ:- ገመቹ ፈይሣ
2ኛ:- አሠፋ ፈይሣ
3ኛ:- የ12 ዓመት ሕፃን የአብድሣ ፈይሳ ልጅ
4ኛ- መርጋ ለሚ 70 ዓመት አዛውንት
5ኛ:- አባ ቦጋላ የ60 ዓመት አዛውንት
6ኛ:- አርገታ ገለታ ከጎንጎ ቀበሌ ለሠርግ የሄደ
7:- ገነቲ ኩሻ ከጎንጎ ቀበሌ ለሠርግ የሄደ ናቸው

Temesgen Gemechu Negero
የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው
""""""""""""""""""""""""""""""""""""
Sa'aatii 5:30 tti Eebbifamo Abuna Gabri'el Finfinneetti keessatti yaaliin ajjechaa isaanii irratti raawateera

ካሜራ ማን መስሎ በመግባት በተቀናበረ ሁኔታ በሳቸው ላይ ያነጣጠረ የግድያ ሙከራ ተደርጓል።

Namnii Dhunfaan Tokkoo Mana Ebifamoo Abbaa Keenyaa Abuna Gabri'eel finfinee jiruttii Abbaa Keenyaa Irratii dhibbaa ummuf Yadee osso hin milkaa'iin Miliqee Bahee jiraa .

Nuu hordofaa wan jiruu Abban Keenyaas ibsaa kenanii jiruu
Save Oromia 💪
የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው """""""""""""""""""""""""""""""""""" Sa'aatii 5:30 tti Eebbifamo Abuna Gabri'el Finfinneetti keessatti yaaliin ajjechaa isaanii irratti raawateera ካሜራ ማን መስሎ በመግባት በተቀናበረ ሁኔታ በሳቸው ላይ ያነጣጠረ የግድያ ሙከራ ተደርጓል። Namnii Dhunfaan Tokkoo Mana Ebifamoo…
ብፁእ አቡነ ገብርዔል መልስ ሰጥተዋል።

እውነት ነው ቤዛነትን በአራት ከፍለን ልናየው እንችላለን፣ የቁስ፣ የገንዘብ፣ የሰው እና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት።

ነገሩ ግን በእለተ አርብ ተሰቅሎ ፍፁም ቤዛ የሆነን ስለ ክርስቶስ መመስከሩ ከሁሉ በላይ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት የክርስቶስን ቤዛነት በመተንተን አስተማርኩኝ

የጌታ ቤዛ መሆንና የሌሎች ቤዛነት የተለያዩ በመሆኑ ምድር ላይ የቤዛነት ምንጭ ማለትም ለሙሴ፣ ለቅርጫት፣ ለገንዘብ ቤዛ እንድሆኑ የፈቀደው እግዝአብሔር ነው ስሉ ማብራረያ ሰጥተዋል።

አክሎም እመቤተ ማሪያም፣ ያሳደገችን እመቤት፣ በስሟ በእንተ ማርያም ብዬ ዛሬ የደረስኩበት እሷ ቤዛችን ናት። አባቶችም ቤዛችን ብሏታል እኮ። ግን የእሷ ቤዛነት የኢየሱስ አይነት ቤዛነት አይደለም። የክርስቶስ ቤዛነት ፍፁም ስሆን ለእመቤቴ ማሪያም ቤዛ እንድትሆነን የሰጠን ግን ልጇ ጌታች አምላካችን ኢየሱስ ነው ብለዋል።

ጎዶልያስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህጳናት ገዳዯ ሀገር በእሳት ተያይዛለች እስካሁን አለመጥፋቱ እየተነገረ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቡርኪናፋሶ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ወጣቱ አብዮተኛ ኢብራሂም ትራውሬ የአፍሪካን ህብረት ጥርስ አልባነት አስመልክቶ የተናገረው ሀቀኛ ንግግር ነው። 

የአፍሪካ ህብረት ዝምታውን እንዲሰብር፣ ቆራጥ እርምጃ እንዲወስድ እና የአፍሪካ ወጣቶች የውጭ ተጽእኖን ተቋቁመው እውነተኛ ውህደት እንዲፈጥሩ እንዲያበረታታ ጥሪ አቅርቧል። 

በንግግሩ መሀልም የኛኑ አምባገነን ጎንተል አድርጓል።

 
ግብፅ እና ጅቡቲ #ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ላይ ያላትን ምኞት ለማክሸፍ ወደ ቀይ ባህርም ድርሽ እንዳትል ለመከላከል በቅንጅት እንደሚሰሩና ቀይ ባህርን በሚመለከቱ ጉዳዮች መፈራረማቸውን የግብፅ ጋዜጦች እየዘገቡ ነው። በዚህ ዙርያ አንድም የኢትዮጵያ ሚድያ ማስተባበያም ሆነ መሰል ዘገባ ሲያካሂድ አልተደመጠም።

በዚህ የጋራ ስምምነታቸው ላይም ይህንን ወሳኝ የውሃ መስመር የመጠበቅ ሓላፊነት የአረብ ምክር ቤት አባላት እና የአፍሪካ የቀይ ባህር ዳርቻ ተጎራባች ሀገራት ብቻ መሆናቸውን አሳውቀዋል።

የአረብ ምክር ቤት አባላት

ግብፅ 
ሱዳን
ኤርትራ
ጅቡቲ
ሳውዲ አረብያ
የመን
 ጆርዳን
ሶማልያ 

የአፍሪካ የቀይ ባህር ዳርቻ ተጎራባች ሀገራት 

ግብፅ
ሱዳን
ኤርትራና ጅቡቲ
የአማራ ፖለቲካ የውሸት ትርክትን እንደ ማንቂያና መቀስቀሻ መጠቀሙ ምክንያት አልቦ መሆኑን ማሳያ ነው።

"Please don't kill me I will never be Tutsi Again."

"ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" ምናባዊዋ አይሻ ሰይድ
Forwarded from Save Oromia 💪
ሙስሊም ጠሉ ስብስብ አንገት ቆራጭ ፋኖ የሌለ ታሪክ አይሻ የምትባል የምናብ ህፃን ፈጥረው "ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" አለች ይሉናል። ለማንኛውም የኮረጁት ትክክለኛ ታሪክ ይህው 👇👇

We were just praying in that room. When we heard the screaming of the neighbours, heard them saying “Oh please forgive me. I will never be a Tutsi again” we knew what was coming, but we couldn’t run away.


https://news.un.org/en/story/2016/07/533682
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከራሳቸው ልጆች አፍ ስሙት... አያሌው መንበር እንደ ብርቱካንና አይሻ አይነት በርካታ ድራማዎች እንደተሰሩ ምስክርነቱን ሰጥቷል።

We were just praying in that room. When we heard the screaming of the neighbours, heard them saying “Oh please forgive me. I will never be a Tutsi again” we knew what was coming, but we couldn’t run away.


https://news.un.org/en/story/2016/07/533682
IMF ባወጣው የ2025 ሪፖርቱ በኢትዮጵያ ተይዞ የነበረውን የምስራቅ አፍሪካ ትልቁ ኢኮኖሚ በኬንያ መቀማቱን አሳውቋል።
ፊንፊኔ የሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲ ለዜጎቹ የማስጠንቀቅያና የደህንነት መልዕክት አውጥቷል።
----------------------------------

The U.S. Embassy reminds U.S. citizens to always pay attention to personal safety and security for yourself and your family. Crime can occur anywhere and at any time; vigilance is key to reducing vulnerability.

Avoid demonstrations, rallies, and other large gatherings.

These types of gatherings may result in increased traffic congestion, police presence and police checkpoints throughout the city, and violence.

In many cases, these events, demonstrations, andlor traffic issues may occur spontaneously, and we encourage everyone to remain alert.
አንድ ነጠላ ቆርቆሮ ከአንድ ሺህ ብር በላይ በገባበት ገበሬውን ገድሎ ልጆቹ እንኳን መጠለያ አልባ እንደሆኑ ቤቱን በዚህ መልኩ የሚያቃጥል የመከላከያ ካባ የለበሰ ጃንጃዊድ
ሚሊሻ
መተከል ጊጶ ሰይዶ✍️
Save Oromia 💪
አንድ ነጠላ ቆርቆሮ ከአንድ ሺህ ብር በላይ በገባበት ገበሬውን ገድሎ ልጆቹ እንኳን መጠለያ አልባ እንደሆኑ ቤቱን በዚህ መልኩ የሚያቃጥል የመከላከያ ካባ የለበሰ ጃንጃዊድ ሚሊሻ መተከል ጊጶ ሰይዶ✍️
በትላንትናው እለት #በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ #ሳይዶ ጎጥ በመንግስት የታጠቁ ኃይሎች ከ7 በላይ ንፁሃን አርሶ አደሮች መገደላቸዉን እና በሰዓቱ ሰርግ የነበረበት #የአቶ #ሻምበልገርባ ቤት ጨምሮ የ12 አርሶ አደሮች ቤት ተቃጥሏል።

ከሚያሳዝን ነገር አንድም የሟች ቤተሰቦች ድንኳዋን ጥለው ለቅሶ እንዳይቀመጡ ሲከለከሉ 3 ወንድሞቹን ያጣው #በጃኖ ፋይሳ ትላንትና ከቤቱ ተይዘው ይሙት ይኑር የት እንዳለ አልታወቀም😭

ይህንን የመሰለ ልኮነን የሚገባ ዘግናኝ ተግባር የፈፀመው አካል ዛሬም ጭምር በየሰፈሩ አርሶ አደሩን በማሳደድ ላይ ይገኛል!
👉ታዲያ በምርጫ ጊዜ: ግብር ስሰብሰብ:በልማት ወቅት ምንም ሳያግዳቸው በሰፈሩት እየዞሩ ፎቶ የሚነሱ #ከክልል#ዞን እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች እና ባለስልጣናት ዛሬ የንፁሃን ደም በከንቱ ሲፈስ #አሰከረኑ በእሳት ሲቃጠል ቤት ንብረቱ ሲወድም ለምን ዝምታን እንደመረጠ መገመት አያቅተንም!,
ያው በፊት እንደተዛተብን #"እናንተ ኦሮሞዎች ከህዝህ ምንም ሀገር የላችሁም ሀገራችሁ ወለጋ ነው""ስለዝህ ከተፈለገ በአንድ ሌሊት እንሸኛችዋለን" እንደተባለው ሁሉ ምኞታቸውን ያሳኩ ይመስል ዝምታን መርጠዋል!
👉መንግስት ሰራተኞችን ጨምሮ ከአንድ(1) ወራት ወዲህ ወደ 20 የሚጠጉ የኦሮሞ ተወላጆች ሕይወታቸዉን አጥተዋል😭