Save Oromia 💪
17.7K subscribers
7.56K photos
1.78K videos
49 files
1.43K links
Orommumma

ጥቆማ ለመስጠት የውስጥ መስመር ሜሴጅ ለማድረግ👉 @TomFreedo
Download Telegram
አቡነ በርናባስ በቤተክርስቲያኒቱ አውደ ምህረት ላይ ደጋግሞ ደጋግሞ እየሱስ አማላጅ ነው የቅዱሳን ምልጃ አያስፈልግም,እያሉ አንድም የሳቸውን ስም ያነሳ የለም ቋሚ ሲኖዶስም በሳቸው ምክንያት አንድም ቀን አልተሰበሰበም ለምን

በዘፈንና በቀረርቶ እንዲሁም በስድብ የሚታወቁት አቡነ ሉቃስ እንዲያደርጉ ህዝብ በክርስቲያኑ በመግባር እንዲጸና እና የእግዚአብሔርን መንገድ እንዲከተል ቤተክርስቲያኒቷ ሃጥያት ነው ብላ በየአውደ ምህረቱ የምትሰብከውን ነገር እሳቸው በአደባባይ ሲያደርጉት,እልፍ ብሎም የሀገር መሪ ሲሰዱ ሲያንቋሽሹ ሲዘልፉ,ሌላውም ብሄር የበላይ አድርጎ ሌላው የታች አድርጎ በግልጽ በቤተክርስቲያን የተዋደባባይ ላይ ሲናገሩ አንድም የወቀሳቸውና ተው ያለም እንዲሁም በሳቸው ምክንያት የተሰበሰበ አባቶች ቡድን የለም

ዛሬ ግን አቡነ ገብርኤል የክርስቶስን ወንጌል ከግልጽ ስለሰበኩ የመጽሐፍ ቅዱስን ጥቅስ ጠቅሶ በሚሰብኩበት አውድ ትተው ሰዎች በራሳቸው አውድ እሳቸው ያላሉትን ብሏል በማለት ሙሉ ስብከቱን ሳዳምጡ ሙሉ ስብከቱ በተሰጠበት
በኩል ሳይሆን በራሳቸው በፈለጉት በኩል ተርጉሞ እንደ ልማዳቸው ህዝቡ መካከል ግርታም በመፍጠር ዝቡን ውእታ እያሰሙ ነው ምነው ኢሄን ያህል አቡነ ገብርኤል ለኦሮሞ ስለ ሆኖ ነውያላሉትም ብሏል የሚባለው ዘመቻውም እንዲህ የበታባቸው ኦሮሞ ስለሆኑወይስ እሳቸው ጎጃሜ ወይም ጎንደሬ መሆን ነበረባቸው

ድንግል ማርያም ከሌለች ስላሴ የለም
የአህያ ስጋ እንደፈለክ አድርገህ ብላ
የቅዱሳን ምልጃ አያስፈልግም
ክርስቶስ አማላጅ ነው
ግደለው ቁረጠው ፍልጠው
ብሎ ከሚሉት ምነው የአቡነ ገብርኤል ክርስቶስን ቤዛ በመናገር አስተምሮ ጎልቶ ታየ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ቪዲዮ ቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው የCNN ስቱድዮ ነው። እዛ አቅራብያ የደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ የፕሮግራም አቅራቢዋን፣ ስቱዲዮውን እና ካሜራዎቹን እያናወጠ ይታያል።

ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ኦሮሞዎች ኢሬቻን ከማክበራቸው ጋር ተያይዞ መሆኑን የታች ሰፈር ሰዎች በተደጋጋሚ ሲናገሩት ነበረ 😊
“ኢየሱስ አማላጅ ነው”
“የአህያ ስጋ ቢበላ ችግር የለዉም” አቡነ በርናባስ

ጩህቱ የበረታው ግን አቡነ ገብርዔል ላይ ለምን ኦሮ ናቸው በሚል ተልካሻ ምክንያት
Save Oromia 💪
Video
ይሄን ጉድ ተመልከቱት! በሕዝብና አገር ላይ ቀልድ

የፋርጣው እና የጎጃም ቡድን በስልጣን መፎካከር ጀመረ። ባጋጣሚ የፋርጣው ቡድን ቁልፍ የስልጣን ቦታዎችን ያዘ። ነገር ግን ክልሉን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የጸጥታውን ዘርፍ መያዝ ነበረበት። እናም አሳምነው ጽጌን ማስወገድ ዋና ዓላማው ሆነ።

የጎጃሙ ኃይል የደቡብ ጎንደሩን የፋርጣ ኃይል በማስወገድ ወደ ሥልጣን መምጣት አልሞ እየሠራ ነበር። በመካከል የፌደራሉ መንግሥት "በቅማንትና በጉምዝ ላይ በ2011 ዓ ም በክልሉ የጸጥታ ኃይሎች ዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሙዋል" በማለት ምርመራ ይጀመራል።

ይሄ ምርመራ ለጎጃሙም ሆነ ለፋርጣው ቡድን መልካም አጋጣሚ ሆነለት። የፋርጣው ቡድን በምርመራው አሳምነውን አሳልፎ በመስጠት የፀጥታውን ዘርፍ በቁጥጥሩ ማድረግን አልሞ መሥራት ጀመረ። የጎጃሙ ቡድን በምርመራው አሳምነውን የፋርጣው ቡድን አሳልፎ ሊሰጠው መዘጋጀቱን በመንገር አሳምነው የጎንደሩን ቡድን እንዲያጠፋለት ለማድረግ አተኩሮ ሠራ።

በሂደቱ የጎጃሙ ቡድን ተሳክቶለት በአሳምነው እጅ 3ቱን ቱባ የፋርጣ ባለሥልጣናት አስገደለ። ስብሰባው ላይ የነበሩት ጎጃሜዎች አልተገደሉም። ምክንያቱም እነርሱም የሴራው ተባባሪና አቀነባባሪ ስለነበሩ ነው።

አሳምነው አጉል ጀብደኝነትና ርካሽ ተወዳጅነት ውስጥ ስለገባ፣ እንዲሁም በእስር ቤት ቆይታው የተፈጠረበትን የስነልቦና ቀውስ ለመፍታት የሚታገል ሰው ነበር። ከመሠረታዊው ሴራው የለበትም። ግን ስሜታዊነቱን ተጠቅመው መሳሪያ አደረጉት። በእርግጥም የፋርጣው ቡድን በጎጃሙ ኃይል ተቀድሞ ቁማሩ ተበልቶበት እንጂ አሳምነውን ሊያጠፋው አቅዶ እየሠራ ነበረ። ምክንያቱም አሳምነው ጠፍቶ የጸጥታው ዘርፍ በፋርጣ እጅ ካልወደቀ በቀር ጎጃሜውን ቡድን ማፈን እንደማይቻል ስለደመደመ ነበር።

ይሄ እውነታ እንዳይታወቅ የሠሩት እነ ኤርሚያስ ዋቅጅራ ከ8 ዓመታት በኋላ ሚዲያ ላይ ወጥተው ተናዘዋል። ኑዛዜው ወቅታዊ ፖለቲካውን ከማከምና የሚዲያ ተከታይ ከማግኘት አንጻር የተነገረ እንጂ ለሕዝብና ለአገር አንዳች ረብ የለውም።

ነገር ግን አንድ እውነታን ነግሮናል። ኢሳት የሚባለው አገር አፍራሽ ሚዲያ የፈለፈላቸው እነ ኤርሚያስ ዋቅጅራ እና ሌሎች ምን ያክል በህዝብና በአገር ላይ እንደሚቀልዱ አውቀናል። እነርሱ የሚዲያ ላይ በቀቀኖች ናቸው። ሥልጣን ላይ አይመጡም። ዓላማቸውም ሥልጣን አይደለም። በሕዝብ እና በአገር እየቀለዱ ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ነው። ያኔም ዛሬም የዋቅጅራ የልጅ ልጅ ዓላማው ገንዘብ ነው።

እውነትን ከሕዝብ ሰውሮ አዲስ ትርክት በመፍጠር መንጋውን ማስከተልና ገንዘብ መሰብሰብ የተለመደ የማህበራዊ ሚዲያ ገንዘብ የማግኛ ፖለቲካ ነው። ያኔም ዛሬም ነገም የሚሠሩት ይሄን ነው።

የዋቅጅራ የልጅ ልጅን ንግግር በደንብ ተመልከቱት። ከቻላችሁ ከ9 ቀናት በፊት የሰቀለውን ቪዲዮ ዩቱብ ላይ ገብታችሁ ሙሉውን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አዳምጡት። የዋቅ ጅራው ኤርሚያስ አገር በማፍረስ ግንባር ቀደም ነው። እናም ማን ያምነዋል ለወደዲቱ?

የአሁኑ የኤርሚያስ ኑዛዜና የብአዴን ባለሥልጣናት በለውጡ ስካር ወቅት "27 ዓመት ሙሉ የሕወኃት ገረዶች ነበርን" ያሉት አንድ ነው። እነዚያ ተናዘው ስልጣናቸውን አስቀጠሉ። ኤርሚያስም ተናዞ የመንጋውን ኪስ ማውለቁን አጠናክሮ ይቀጥላል። Phillip Socrates
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአሳምነው ልጆች "ጎንደር ዝቅተኛ እያዋጣ ከፍተኛውን ይወስዳል" በሚል ክስ ጎንደርን ክልል መሆን አትችሉም በማለት ላይ ናቸው።
Save Oromia 💪
💥ሰሞኑን ወለጋ ላይ ብልፅግና ያስታጠቃቸው አንገት ቆራጭ ፋኖዎች የኦህዴድን ሚሊሻዎች በሁለት ዙር ጨፍጭፈዋል፡ አንደኛው በትናንትናው እለት ነው። የሚገርመው መከላከያው ከፊት ሆኖ እያለፈ ከኋላ ያሉት የኦህዴድ ሚሊሻዎች ሲጨፈጨፉ ባላየ ላሽ ያለው ነገር ነው። መከላከያው በአከባቢው ካሉ አንገት ቆራጭ ፋኖዎች ጋር ህብረት በመፍጠር ነው ሚሊሻዎችን የሚያስጨፈጭፈው ወይስ?  እርግጥ ነው ሰላማዊ ሰዎችም በሰፋሪው…
#ዘግናኝ ተግባር
#መተከል
መተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ልዩ ቦታው ሰይዶ ተብሎ በሚጠራ ጎጥ መከላከያ በሠርግ ድግስ ላይ በነበሩ ሕዝብ ላይ በከፈተው ተኩስ እስካሁን 7 ሰላማዊ ሰዎች ሲጨፈጭፉ 4 ቁስለኛ መድረሱ ታውቋል ::
አቶ አሰፋ ረጋሳ ቤቱን ዘግተውበት ከእነ ቤቱ በእሳት ያቃጠሉ ሲሆን ለጊዜው መጠኑ ያልታወቀ ንብረት ዘርፈዋል ::

ለጊዜው ስማቸው የተለዩ የሟቾች ስም ዝርዝር
1ኛ:- ገመቹ ፈይሣ
2ኛ:- አሠፋ ፈይሣ
3ኛ:- የ12 ዓመት ሕፃን የአብድሣ ፈይሳ ልጅ
4ኛ- መርጋ ለሚ 70 ዓመት አዛውንት
5ኛ:- አባ ቦጋላ የ60 ዓመት አዛውንት
6ኛ:- አርገታ ገለታ ከጎንጎ ቀበሌ ለሠርግ የሄደ
7:- ገነቲ ኩሻ ከጎንጎ ቀበሌ ለሠርግ የሄደ ናቸው

Temesgen Gemechu Negero
የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው
""""""""""""""""""""""""""""""""""""
Sa'aatii 5:30 tti Eebbifamo Abuna Gabri'el Finfinneetti keessatti yaaliin ajjechaa isaanii irratti raawateera

ካሜራ ማን መስሎ በመግባት በተቀናበረ ሁኔታ በሳቸው ላይ ያነጣጠረ የግድያ ሙከራ ተደርጓል።

Namnii Dhunfaan Tokkoo Mana Ebifamoo Abbaa Keenyaa Abuna Gabri'eel finfinee jiruttii Abbaa Keenyaa Irratii dhibbaa ummuf Yadee osso hin milkaa'iin Miliqee Bahee jiraa .

Nuu hordofaa wan jiruu Abban Keenyaas ibsaa kenanii jiruu
Save Oromia 💪
የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው """""""""""""""""""""""""""""""""""" Sa'aatii 5:30 tti Eebbifamo Abuna Gabri'el Finfinneetti keessatti yaaliin ajjechaa isaanii irratti raawateera ካሜራ ማን መስሎ በመግባት በተቀናበረ ሁኔታ በሳቸው ላይ ያነጣጠረ የግድያ ሙከራ ተደርጓል። Namnii Dhunfaan Tokkoo Mana Ebifamoo…
ብፁእ አቡነ ገብርዔል መልስ ሰጥተዋል።

እውነት ነው ቤዛነትን በአራት ከፍለን ልናየው እንችላለን፣ የቁስ፣ የገንዘብ፣ የሰው እና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት።

ነገሩ ግን በእለተ አርብ ተሰቅሎ ፍፁም ቤዛ የሆነን ስለ ክርስቶስ መመስከሩ ከሁሉ በላይ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት የክርስቶስን ቤዛነት በመተንተን አስተማርኩኝ

የጌታ ቤዛ መሆንና የሌሎች ቤዛነት የተለያዩ በመሆኑ ምድር ላይ የቤዛነት ምንጭ ማለትም ለሙሴ፣ ለቅርጫት፣ ለገንዘብ ቤዛ እንድሆኑ የፈቀደው እግዝአብሔር ነው ስሉ ማብራረያ ሰጥተዋል።

አክሎም እመቤተ ማሪያም፣ ያሳደገችን እመቤት፣ በስሟ በእንተ ማርያም ብዬ ዛሬ የደረስኩበት እሷ ቤዛችን ናት። አባቶችም ቤዛችን ብሏታል እኮ። ግን የእሷ ቤዛነት የኢየሱስ አይነት ቤዛነት አይደለም። የክርስቶስ ቤዛነት ፍፁም ስሆን ለእመቤቴ ማሪያም ቤዛ እንድትሆነን የሰጠን ግን ልጇ ጌታች አምላካችን ኢየሱስ ነው ብለዋል።

ጎዶልያስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህጳናት ገዳዯ ሀገር በእሳት ተያይዛለች እስካሁን አለመጥፋቱ እየተነገረ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቡርኪናፋሶ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ወጣቱ አብዮተኛ ኢብራሂም ትራውሬ የአፍሪካን ህብረት ጥርስ አልባነት አስመልክቶ የተናገረው ሀቀኛ ንግግር ነው። 

የአፍሪካ ህብረት ዝምታውን እንዲሰብር፣ ቆራጥ እርምጃ እንዲወስድ እና የአፍሪካ ወጣቶች የውጭ ተጽእኖን ተቋቁመው እውነተኛ ውህደት እንዲፈጥሩ እንዲያበረታታ ጥሪ አቅርቧል። 

በንግግሩ መሀልም የኛኑ አምባገነን ጎንተል አድርጓል።

 
ግብፅ እና ጅቡቲ #ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ላይ ያላትን ምኞት ለማክሸፍ ወደ ቀይ ባህርም ድርሽ እንዳትል ለመከላከል በቅንጅት እንደሚሰሩና ቀይ ባህርን በሚመለከቱ ጉዳዮች መፈራረማቸውን የግብፅ ጋዜጦች እየዘገቡ ነው። በዚህ ዙርያ አንድም የኢትዮጵያ ሚድያ ማስተባበያም ሆነ መሰል ዘገባ ሲያካሂድ አልተደመጠም።

በዚህ የጋራ ስምምነታቸው ላይም ይህንን ወሳኝ የውሃ መስመር የመጠበቅ ሓላፊነት የአረብ ምክር ቤት አባላት እና የአፍሪካ የቀይ ባህር ዳርቻ ተጎራባች ሀገራት ብቻ መሆናቸውን አሳውቀዋል።

የአረብ ምክር ቤት አባላት

ግብፅ 
ሱዳን
ኤርትራ
ጅቡቲ
ሳውዲ አረብያ
የመን
 ጆርዳን
ሶማልያ 

የአፍሪካ የቀይ ባህር ዳርቻ ተጎራባች ሀገራት 

ግብፅ
ሱዳን
ኤርትራና ጅቡቲ
የአማራ ፖለቲካ የውሸት ትርክትን እንደ ማንቂያና መቀስቀሻ መጠቀሙ ምክንያት አልቦ መሆኑን ማሳያ ነው።

"Please don't kill me I will never be Tutsi Again."

"ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" ምናባዊዋ አይሻ ሰይድ
Forwarded from Save Oromia 💪
ሙስሊም ጠሉ ስብስብ አንገት ቆራጭ ፋኖ የሌለ ታሪክ አይሻ የምትባል የምናብ ህፃን ፈጥረው "ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" አለች ይሉናል። ለማንኛውም የኮረጁት ትክክለኛ ታሪክ ይህው 👇👇

We were just praying in that room. When we heard the screaming of the neighbours, heard them saying “Oh please forgive me. I will never be a Tutsi again” we knew what was coming, but we couldn’t run away.


https://news.un.org/en/story/2016/07/533682