Hawas Secondery School(9-12)
528 subscribers
52 photos
1 video
8 files
2 links
ሀዋስ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት

..ለ ሀሳብ አስተያየት @fonkayeyesus የ ቻናሉ ግሩፕ ማጋራት ምትፈልጉት ነገር ካለ ግሩፑን ተቀላቀሉ @hawasseconderygroup👈👈
Download Telegram
ኩረጃ ገዳይ ነዉ!!!!


ዉድ የ ት/ት ቤታችን ተማሪዎች አብዛኞቻችሁ ቤተ-መፅሐፉ ለ ምን እንደተሰራ እንደማታዉቁ ደርሰንበታል። ቤተ-መፅሐፉ የተገነባዉ ፎቶ ግራፍ እንትነሱበት ሳይሆን እንድታነቡበት ነዉ። ስለዚህ እነ አብዱ ረዛቅን መተማመን አቁሙና አንብቡ!! ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል !!

.....ት/ት ቤቱ

@hawassecondery
ለ ሀዋስ ተማሪዎች በሙሉ !!!

አረንጓዴ አሻራ!!!! በ አንድ ቀን እንደ ኦሮሚያ 350,000,000 ችግኞችን እንተክላለን!!!!
የሀዋስ ሀለተኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን፣ ሰራተኞች እና ተማሪዎች በቀን 6/11/2013 ዓም አንድ አትክልት በመግዛት ተክለን አሻራችንን እናሳርፍ ለትውልድ ክልላችንና ሀገራችንን አረንጓዴ ሀገር እናውርስ።
ለ ሀዋስ ተማሪዎች በሙሉ...

የ 2013 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የ ብሄራዊ ፈተና 15/02/2014 ስለሆነ ከወዲሁ ለፈተናዉ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን!! እንዲሁም ት/ት ቤት መጨረስ ያለባችሁን እንድትጨርሱ እናሳስባለን !!

.....ት/ት ቤቱ

@hawassecondery
Barattoota M/B Hawaas Sad.2ffaa
Kutaa 11ffaa fi 12ffaa Barnoota Gannaa Barachuu barbaaddan hundaaf:
Barsiisonni M/B Hawaas Sad.2ffaa Barnoota Gannaa Barsiisuuf qophii xumuranii jiru.
Gosa Barnootaa armaan gadiitiin.
1.Herrega/Mathematics
2.English
3.Physics
4.Chemistry
5.Biology
6.Geography
7.History
Kanaafuu Barattoonni Barachuu barbaaddan
Guyyaan Itti xumuramu, Roobii 21/11/2013,yoo barnoonni kan eegalu immoo Jimaata 23/11/2013 ta'a.
Barattoonni yeroo galmeefis ta'ee barnootaaf gara M/B dhuftan uffata seeraa (Uniform) fi Waraqaa eenyummaa qabachuu qabdu.
Koree Barnoota Gannaa fi M/B
በሀዋስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት ት/ት ፈላጊዎች ተማሪዎች በሙሉ!!!!
የሚከተሉትን የት/ት ዓይነቶችን ለማስተማር የትምህርት ቤታችን መምህራን ቅድመ ዝግጂት ያጠናቀቁ መሆኑን እየገለፅን ምዝገባው የሚጠናቀቀው 21/11/2013 መሆኑን አውቃችሁ፣ ከወዲሁ እንድትመዘገቡ ት/ቤቱ ያሳወቃል
1.Math's
2.English
3.physics
4.chemistry
5.Biology
6.Geography
7.History
ማሳሰቢያ
ወደ ት/ቤቱ ስትመጡ
_ የደንብ ልብስ (uniform) መልበስ
_ የመታወቂያ ወረቀት መያዝ አለባችሁ

ት/ቤቱ
Barattoota Galgalaa M/b Hawaas Hundaaf
Galmeen Bara 2014 Gaafa Guyyaa 3/13/2014 - 15/1/2014ti qofa Waan Ta'eef Qamaan Mana Barumsaatti Argamtanii Akka Galmooftan Isin Beeksifna .
Hub: barataan Guyyaa Jedhame Dabarse Adabbii Waliin Kan Galmaa'u Ta'a.
- Waraqaa Eenyummaa M/b Qabatanii Galmeef Dhiyaachun Dirqama
- Guyyoonni Galmee Guyyoota Hojii Wixata- Jimaata Yoo Ta'u yeroon Ganama Sa'aati 2:30- 6:30
Waare Booda Sa'atti 8:30-10:30 ti Ta'a
ለሐዋስ 2ኛ ደረጃ የማታ ተማሪዎች በሙሉ
የ2014 የምዝገባ ጊዜ ከ3-15 ዘወትር በስራ ቀን በአካል በት/ቤት
በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳዉቃለን።
ማሳ፡ በተገለፀዉ ቀኖች ዉስጥ የልተመዘገበ ተማሪ ከነ ቅጣቱ የሚመዘገብ ይሆናል።
- የምዝገባ ቀናት ዘወትር በሥራ ቀን ከሰኞ- አርብ ይሆናል።
- ማንኛዉም ተማሪ የት/ቤቱን መታወቂያ ይዞ መቅረብ ግዴታዉ ነዉ
Administration card!!
hanga ammaatti mana baruumsa keenya waan hin geenyeef,Gaafa nubira gahe kan isin beeksifnu ta'a.
እስከ አሁን ስላልደረሰ መስጠት አልተቻለም፣ መውሰድ በሚኖርባችሁ ቀን የምናሳውቅ ይሆናል።

@hawassecondery
ማስታወቂያ !!

ነገ በ 03/02/2014 በ ት/ት ቤታችን ትምህርት ስለሚጀመር ተማሪዎች በሰዐታችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን።

ፈረቃ - 11&12 ከጠዋት

-9&10 ከሰዐት

....ት/ትቤቱ

@hawassecondery
ማስጠንቀቂያ !!!

ለ 2014 የ ሀዋስ ት/ት ቤት ተማሪዎች በሙሉ!!

በከፊል ሚሆኑት መምህራኖቻችን እና የ ት/ት ቤቱ ሠራተኞች በሀገራችን የነበረዉን ዘመቻ ተካፍለው ወታደራዊ ስልጠና ስለወሰዱ እየፎረፍችሁ እንዲሁም ክፍል ዉስት የምታስቸግሩ ተማሪዎች ጠንቀቅ በሉ!! ለናንተው ስለምንጨነቅ ነዉ አመል መጥፎ ነዉ።

ት/ት ቤቱ

@hawassecondery
ማስታወቂያ

ለ 2013 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:ለመደበኛ ና ለበግልም Admission Card የሚሰጥበት ቀን ቅዳሜ 2:30 ይሆናል።ስለዝህ ዩንፎም ና የት/ቤቱን መታወቂያ በመያዝ እንድትወስዱ እናሳውቃለን
ት /ቤቱ

@hawassecondery
ማስታወቂያ

ለ ሀዋስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሰራተኞች፣መምህራን ና ተማሪዎች በሙሉ።
ከ ሰኞ-አርብ (27/03/2014 -01/04/2014)ትምህርት ይቀጥላ፣ አዘጋም። መቅረት አይቻልም።

......ት/ት ቤቱ

@hawassecondery
❗️❗️ ማስጠንቀቂያ ❗️❗️

የ 2014 university መግቢያ ፈተና የምትወስዱ ተማሪዎች ከ አምናዎቹ ተማሪዎቻችን ትምህርት ወስዳችሁ እንድትጠነቀቁ ከወዲሁ እናሳስባለን!!

እንደሚታወቀው አብዛኞቹ ተማሪዎች ለ አካል ጉዳተኛ እንኳን የማይሆን ነጥብ ነዉ ያመጡት እንደዉም አንዳንዶቹ በህግ ይፈለጋሉ!! ስለዚህ ከወዲሁ እንድታጠኑ እናሳስባለን !!

.......ት/ት ቤቱ


@hawassecondery