Havan COC Preparation
2.23K subscribers
316 photos
30 videos
54 files
257 links
📌start your journey to pharmacy, DM, DDM, and other health science programs with us.
🎯Recieve guarentee from trusted and top ranked coc center.
🎯Leave all your coc related worries on trusted hands.

📌Register:@havancocPrep_bot
For any inquire:@Drhavan
Download Telegram
#COC_Tutorial

ከዓመታት በፍት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ ፈተና (የcoc ፈተና) ሲጀመሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።

ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል። የፈተና ይዘት፣ ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ ፥ አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቲቶርያል ቪድዎች እንዲሁም በ 4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የ COC ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል።

ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ የምትወዱትን ዲፓርትመንት ተማሩ! ለራሳችሁ፣ ለቤተሰብ፣ ለመጣችሁበት አካባቢ፣ ለሃገራችሁ ብሎም ለዓለም ሁሉ የኩራት እና የስኬት ምክንያት ሁኑ።

ሜድስን፣ ዴንታል ሜድስን ፣ ፋርማሲ እና የተለያዩ የጤና ፕሮግራሞችን ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በርግጠኝነት #ሃቫን ትክክለኛ ምርጫችሁ እንደሆነ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

St.Paul : COC info

Trusted and Top Ranked COC Preparation Center!

YouTube | Telegram | Website

@havanacademy

YouTube | Telegram |

@havanacademy
👍3