ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ዛሬ በፌደሬሽን የፀደቁ የውል እድሳት!
👍2
ኔይማር ወደ ሳዑዲ!

አል ሂላል ኔይማርን ለመውሰድ ተዘጋጅቷል።
ለዝውውሩ እና ለተጫዋቹ የ3 አመት ክፍያ 200 ሚሊየን ዩሮ ከሳዑዲው ቡድን ተመድቧል።
ላቪያ ወደ ለንደን!

ቼልሲ ሮሚዮ ላቪያን ለመውሰድ 48 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቧል!
ሊቨርፑል የረዥም ጊዜ ፈላጊው ነው።
ራንደል ኮሎ ሞዋኚ ወደ ፓሪስ!

PSG አጥቂውን ለማስፈረም ዳግም እንቅስቃሴ ጀምሯል።
ከቡድኑ አይንትራክት ፍራንክፉርት ጋር ንግግር እያደረጉም ነው።
ቤኒፊካ የፖርቱጋል ሱፐር ካፕን አሸንፏል!
ከፖርቶ ጋር ተጫውቶ ነው ባለድል የሆነው!
ጠባቂው በማያሚ!

በብሔራዊ ቡድን ቆይት ከሊዮ ሜሲ ጎን የማይጠፋው ሮድሪጎ ደፓውል በማያሚ ሜሲና ጓደኞቹን ጎብኝቷል።
የማድሪድ 3ኛ መለያ!
ጌታነህ ከበደ የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሆኗል!

ሶከር ኢትዮጵያ
ሩቢ ስፖርት
ላቪያ ወደ ለንደን! ቼልሲ ሮሚዮ ላቪያን ለመውሰድ 48 ሚሊየን ፓወንድ አቅርቧል! ሊቨርፑል የረዥም ጊዜ ፈላጊው ነው።
ሳውዛምፕተን የቼልሲን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል!

ቼልሲ ለላቪያ 48 ሚሊየን ፓወንድ ቢያቀርብም በቅዱሳኖቹ ተቀባይነት አላገኘም።
ቡድኑ ለአማካዩ 50 ሚሊየን ፓወንድ ነው የሚፈልገው።
ተስማምተዋል!

ባየርን እና ቶትንሃም በሃሪ ኬን ዝውውር ከስምምነት ደርሰዋል።
ባቫሪያኑ ከ100 ሚሊየን ዩሮ በላይ ለመክፈል ተዘጋጅተዋል።
ፓሪስ 390 ሚሊየን ዩሮ ይጠብቃል!

ከ11 የዋና ቡድን እና ከ9ኝ ታዳጊዎቹ ጋር ለመለያየት እየተደራደረ ያለው PSG ከዝውውሩ እስከ 390 ሚሊየን ዩሮ ሊያገኝ ይችላል።
ከዋናው ቡድን መውጣታቸው የማይቀር የሚመስሉት
1, ኔይማር
2, ቬራቲ
3, ኢኪቲኬ
4, ሬናቶ ሳንቼዝ
5, ፓሬዴዝ
6, ቫይናልደም
7,ድራግስለር
8, ኬይለር ናቫስ
9,ላይቪን ኩርዛዋ
10, ሁዋን ቤርኛት እና
11, አብዱ ዲያሎ ናቸው።
ማንቼስተር ሲቲ ለዎከር እስከ 2026 የሚቆይ ኮንትራት አቅርቧል።
ባየርን አሁንም የልጁ ፈላጊ ነው።
የሮናልዶ ኢንስታግራም ተከታይ 600 ሚሊየን ደርሷል!
1
የ5 ሳምንታት የሉጉ ዕጣ ማውጣት ስርዓት ተከናውኗል!
ሳምንት 1
ሳምንት 2
ሳምንት 3
ሳምንት 4