ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሳምንት 5
ዳዊት እስጢፋኖስ በድሬደዋ ከተማ ይቆያል!

ሶከር ኢትዮጵያ
1
ሊቨርፑል ካይሴዶን ስለማስፈረም እየሰራ ነው!
ሊሃንድሮ ፓሬዴዝ ወደ ቱርክ!

ጋላታሳራይ እና ፓሪስ በዝውውሩ ላይ ተስማምተዋል።
የቱርኩ ቡድን 6 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
"ሮናልዶ ለኔ በጣም ትሁት እና የተረጋጋ ሰው ነው፣እርሱ ትልቅ ተጫዋች ነው ከእሱ ጋር አብሮ መጫወት 1 ሰኬት ነው።
አሁን በመላው አውሮፓ ስሜ ይታወቃል ምስጋና ለሮናልዶና"

ለመጀመሪያ ጊዜ ለብራዚል ብሔራዊ ቡድን የተጠራው የአልናስሩ ታሌስካ እንደተናገረው
1
ባለ ብዙ መክሊቷ ሚቼል አሎዚ!

በአለም ዋንጫው ከድንቆቹ የናይጄሪያ ተጫዋቾች አንዷ ነበረች።
በአሜሪካ የክለብ እግር ኳስን ትጫወታለች።
በሞሎኪውላር ባዮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ነች።
በትርፍ ሰዓታ በሂውስተን ቴክሳስ በካንሰር ሪሰርች ቴክኒሺያንነት ታገለግላለች።
የባላቶሊ የልብ ወዳጅ ነች ሜዳ ስትገባም እርሱ በ2012 የአውሮፓ ዋንጫ ላይ እንዳደረገው የተለያዩ ጫማዎች ትጫማለች።
ጋላታሳራይ ዳግም ፍሬድን ይፈልጋል!
ፌነርባቼ የመጀመሪያ ጥያቄውን ዛሬ አቅርቧል።
በፓሪስ ይቆያል!

ኪሊያን ኤምባፔ ይሄን አመት በPSG እንደሚቆይ ለናስር አልካላይፊ ነግሯቸዋል።
ቡድኑ ይሄን ምርጫ አይፈልገውም።
አዲሱ ሰማያዊ ቴይለር አዳምስ!
ዴሂያ ወደ ማድሪድ!

በዛሬው የማድሪድ ልምምድ የቲቡዋ ኮርቱዋ ጉዳት ቀዶ ጥገና አስፈልጎታል።
በዚህም ከሜዳ የሚርቅበትን ወቅት ማድሪድ በአዲስ ግብ ጠባቂ ለመተካት ዝርዝር አውጥቷል።
ዴቪድ ዴሂያ በዝርዝሩ ከተቀመጡት ቀዳሚው ሆኗል(የማድሪድ የአመታት ፍላጎት እንደነበር ይታወሳል)

ከዴሂያ ውጪ ያሲን ቦኖ፣ጆርጂ ማማርዳሽቪሊ፣ኬፓ አሪዛባላጋ እና ዶሚኒክ ሊቫኮቪች ተካተዋል።
ተጫዋች ይፈልጋሉ!

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ከፍሎሪየን ባሉገን የሚገኘውን ገንዘብ በአንድ 6 ቁጥር ሚና ባለው ተጫዋች ላይ ማዋል ይፈልጋሉ።
ቢሳካላቸው ሮሚዮ ላቪያን በቦታው ያልማሉ።
ቤልጂዬማዊውን ቼልሲ እና ሊቨርፑል ተፋጠውበታል።
ጉላር ከሜዳ ይርቃል!

አርዳ ጉላር ጉልበቱ ላይ በደረሰ ጉዳት የቀዶ ጥገና ህክምና ስለሚያስፈልገው ከሜዳ ይርቃል።
ከቀዶ ጥገናው በኋላ ለ6 ሳምንታት ወደ ሜዳ አይመለስም።
ዌስትሃም አጥቂ ይፈልጋል!

ከስካማካ ጋር የተለያየው ዌስትሃም ኤላ ዋሂን ማስፈረም አልሟል።
ቀድሞ ቼልሲ ለአጥቂው ያቀረበውን 28 ሚሊዬን ዩሮ ሞንፔይሌ ውድቅ እንዳደረገው ይታወሳል።
ዌስትሃም የተሻሻለ ዋጋ ሊያቀርብ ተዘጋጅቷል።
ማቲች ወደ ፈረንሳይ!

የፈረንሳዩ ሬን ኒማኒያ ማቲችን ለማስፈረም ከሮማ ባለስልጣናት ጋር ንግግር ጀምሯል።
ሰርቢያዊውም ወደ ሊግ ኧ ለመሄድ ፈልጓል።
ከ6ኛ እስከ 10ኛ ሳምንት!

ሳምንት 6
ሳምንት 7
ሳምንት 8