ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ማሊ ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫን 3ኛ ሆና አጠናቃለች።
በደረጃ ጨዋታ አርጀንቲናን 3 ለ 0 ረታለች።
1
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል!
ኢትዮጵያዊው ድል ቀንቶታል!

ሲሳይ ለማ ቫሌንሲያ ማራቶንን በ2:01:48 በመግባት አሸንፏል።
ቀነኒሳ በቀለ 4ኛ ወጥቷል።
👍1
በሴቶቹም ወርቅነሽ ደገፋ አሸናፊ ሆናለች!
ቀነኒሳ በቀለ ሪከርድ አስመዝግቧል!

በቫሌንሺያ ማራቶን 4ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው አትሌቱ ከ40 አመት በላይ የmasters ሬኮርድ ባለቤት ሆኗል።
የገባበት ሰዓት 2:04:19 ነው።
👍1
ፖል ፖግባ 2 አመት ታግዷል!

አበረታች ንጥረ ነገር ተጠቅመሃል በሚል ለ4 አመታት ሊታገድ የነበረው ተጫዋቹ 2 አመት ተቀንሶለት የ2 አመቱ እግድ ፀንቷል።
ዩቬንቱስ በቅርቡ ኮንትራቱን እንደሚቀድ ይጠበቃል።
👍3
ኬሊያን ኤምባፔ በክረምቱ ፓሪስን እንደሚለቅ ዛሬ አረጋግጧል!
👍3👨‍💻1
ባየር ሌቨርኩሰን እና 90+ ደቂቃ ጎሎቹ!
👍21
ቼልሲ በቀጣይ የውድድር ዘመን ከሜዳው ውጪ ሊያደርገው የሚችለው መለያ ይሄ ነው ተብሏል!
14 ዋንጫዎችንም በፓርክ ደ ፕራንስ አሸንፏል!
111

ኬቩን ዴብሩየነ በሊጉ 111 የመጨረሻ ኳስ በማቅረብ ከፋብሪጋስ እኩል ሆኗል!
1👍1
አል ሂላል 3 ጨዋታ እየቀሩት የሳዑዲ ሮሺን ሊግ አሸናፊ ሆኗል!
🤔1
ባየርን ሚኒክ ኦሊቨር ግላስነርን መቅጠር ይፈልጋል!
ኦስትሪያዊው አሰልጣኝ ግን በፓላስ ደስተኛ እንደሆኑ እየተነገረ ነው።
ቀነኒሳ በቀለ በፓሪስ ኦሎምፒክ የማራቶን ቡድን አባል መሆኑ ተረጋግጧል!
ቺያጎ አልካንትራ በክረምቱ ከሊቨርፑል ጋር ይለያያል!
👍1
እድለ ቢሱ አለት!


ማይክል ባላክ በእግር ኳስ ህይወቱ በተለያየ መድረክ 14 ጊዜ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል!

🥈🥈🥈🥈 Bundesliga
🥈🥈 Premier League
🥈🥈 Community Shield
🥈🥈 Champions League
🥈 World Cup
🥈 League Cup
🥈 Euro
🥈 German Cup