ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ታግደዋል!

የዳኝነትን ህግ ጥሰዋል የተባሉት ጃን ስሚዝ ከእግር ኳስ ዳኝነት የዕድሜ ልክ እግድ ተላልፎባቸዋል።
በኔዘርላንድ 4ኛ እርከን የእግር ኳስ ውድድር ላይ ዳኛው ለሚደግፉት ቡድን ሲሉ ከተቃራኒ ቡድን 4 ተጫዋቾችን በቀይ ከማስወጣት ባሻገር ያልተገባ 15 ደቂቃ ጨምረዋል።

በተጨማሪም ቡድኑ ወደ ላይኛው እርከን መሸጋገሩን ተከትሎ በአደባባይ የደስታ ስነ ስርዓት ላይ ተካፋይ ሆነዋል።
👍2
ፊል ፎደን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች ሽልማትን አግኝቷል!
ብራይተን እና አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ነገ የመጨረሻ ጨዋታቸው ይሆናል!
👏1
ባየር ሌቨርኩሰን የውድድር ዘመኑን ያለሽንፈት ጨርሷል!