ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ህንድ ወርቅ አግኝታለች!

ህንዳዊው ኔራጅ ቾፕራ በጦር ውርወራ የወርቅ ሜዳሊያ በማምጣት ለህንድ የመጀመሪያውን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
ሮቤርቶ ማንቺኒ አዲሱ የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሆነዋል!
የ4 አመት ኮንትራት የተፈራረሙ ሲሆን በአመት 30 ሚሊየን ዩሮ ያገኛሉ።
ኢትዮጵያ በ9ኝ ሜዳሊያ ከአለም 6ኛ!
ኢስኮ ከመስከረም 2021 በኋላ በላሊጋው ጎል አስቆጥሯል!
የሪያል ቤቲስ ጅምሩም ምርጥ ነው
የሳምንቱ ምርጥ ጎል!

ሮናልዶ በቄንጥ አቀብሎት ማኔ ያስቆጠረው ጎል የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ጎል ተብሏል!
ሞሃመድ ኩዱስ ከእናት እና ከወንድሞቹ ጋር በዌስትሃም!
ሊቨርፑል ተጫዋቹን መልቀቅ አያስብም!

ሊቨርፑል ከሳዑዲ የሚመጡለትን ሁሉንም ጥያቄዎች በዚህኛው ክረምት ማስተናገድ እንደማይፈልጉ አስረግጠው ተናግረዋል።
ላሜን ያማል ለስፔን አልያም ለሞሮኮ ለመጫወት ከውሳኔ አልደረሰም።ግን ስፔን ለብሔራዊ ቡድኗ እንዲጫወት ጉትጎታውን ጀምራለች።
1
የሜሲ ልጅ ኢንተር ማያሚን ተቀላቅሏል!

የ10 ዓመቱ ቺያጎ ሜሲ የኢንተር ማያሚ ከ12 አመት በታች አካዳሚን ተቀላቅሏል።
"እባካችሁን ተከላካይ እና አማካይ አስፈርሙ"

ጂሚ ካራገር ለሊቨርፑል አመራሮች የተናገረው ነው።
"ወንድሜ ቢያገባ ይሻለኛል"

ኢናኪ ዊሊያምስ ራስህ ጎል ብታስቆጥር ይሻላል ወይስ ለኒኮ አመቻችተህ ብታቀብል ተብሎ ተጠይቆ!

"ለወንድሜ ሠጥቼው ጎል ቢያስቅጥር እና ስደሰት ባየው ይሻለኛል" ብሏል።
ሊቨርፑል ጆኣ ፊሊክስን ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል!
ቪኒ ጁኒየር ከ1 ወር በላይ በጉዳት ከሜዳ ይርቃል!
በላሊጋው ከሄታፌ፣ሶሴዳድ፣አትሌቲ እና ላስ ፓልማስ ጋር ጨዋታዎች ያልፉታል።
👍1😢1
ሲቲ ያማልን ቢፈልግም ተጫዋቹ በባርሳ መቆየት የመጀመሪያ ምርጫው እንደሆነ አሳውቋል።
ፔድሪ እና ጋቪ ከባርሳ ሳይወጡ(ሳይነጣጠሉ) የዣቪ እና የኢኔሽታን ታሪክ ስለመድገም እንደሚያስቡ ተነግሯል።
ቲሞቲ ካስታኜ ወደ ፉልሃም ለማቅናት ተቃርቧል!
ፉልሃም ለዝውውሩ 15 ሚሊየን ዩሮ ለሌስተር ሲቲ ይከፍላል።
ፖል ሊሮላ ወደ ጣሊያን!

ፍሮሲኖኔ ፖል ሊሮላን ከማርሴይ በውሰት አግኝቷል።
ሊንድስትሮም ወደ ኔፕልስ!

ናፖሊ ጃስፐር ሊንድስትሮምን ለማስፈረም ከአይንትራክን ፍራንክፉርት ጋር በቃል ደረጃ ተስማምቷል።
ዴንማርካሚው ነገ የጤና ምርመራውን የሚያደርግ ሲሆን በ25 ሚሊየን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ የ5 አመት ኮንትራት ይፈራረማል።
ቼልሲ የኩዱስን ዝውውር ሊጠልፍ ቢሞክርም መዘግየቱ ተጫዋቹን ሙሉ ለሙሉ የዌስትሃም አድርጎታል።