ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ለፍፃሜ አልፏል!

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሴካፋ ቻምፒየንስ ሊግ የዞኑ ማጣሪያ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታውን 2 ለ 1 አሸንፏል።

ከኬንያው ቪጋ ኩዊንስ ጋር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን ያደረገው ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ጨዋታውን በማሸነፍ ወደ ፍፃሜው ተሻግሯል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፍፃሜ ጨዋታውን ከ ጂኬቲ ኩዊንስ ጋር ያደርጋል።
የመጨረሻ ቀን ውድድሮች!
ኢትዮጵያ በ2 ዘርፍ ለሜዳሊያው ትፋለማለች!

የወንዶች 5000 ሜትር ምሽት 3፡20
- ዮሚፍ ቀጀልቻ
- ሀጎስ ገ/ሕይወት
- በሪሁን አረጋዊ

የሴቶች 3000ሜትር መሠ. ምሽት 04፡05
- ሲምቦ አለማየሁ
- ዘርፌ ወንድማገኝ
- ሎሜ ሙለታ
አሎንሶ በባርሴሎና ይቆያል!

በዩናይትድ የዝውውር ራዳር ውስጥ የገባው ማርከስ አሎንሶ ከባርሳ የመውጣት ምንም እቅድ እንደሌለው እየተነገረ ነው።
ቬራቲ ወደ ካታር!

የካታሩ አል አራቢ ማርኮ ቬራቲን ለመውሰድ ከPSG ጋር ከስምምነት ደርሷል።
ቡድኑ ለጣሊያናዊው እስከ 60 ሚሊየን ዩሮ ያወጣል።
ሮበርት ሌቫንዶቭስኪ በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያውን ጎል አስቆጥሯል!
👍1
ሊቨርፑል ውዷን 3 ነጥብ ወስዷል!

ለ62 ደቂቃ በጎዶሎ የተጫወተው ሊቨርፑል በኑኔዥ ምትሃት 2 ለ 1 አሸንፏል።
👍1
ሲቲ ለማቲያስ ኑኔዥ የተሻሻለ 60 ሚሊየነሰ ዩሮ አቅርቧል!
👍1
ሃሪ ኬን 2 ጎል አስቆጥሯል!

በ2 የቡንደስሊጋ ጨዋታ 3ኛ ጎሉ ላይ ደርሷል።
ዌስትሃም ሞሃመድ ኩዱስን ማስፈረሙን አረጋግጧል!
5 ሺ ወንዶች ተጀምሯል!
ኬሊያን ኤምባፔ በክለብ እና በሃገር 400ኛ የጎል ተሳትፎውን አድርጓል!
ሩቢ ስፖርት
5 ሺ ወንዶች ተጀምሯል!
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከሜዳልያ ውጪ ሆነዋል!
3000 መሰናክል ሴቶች ፍፃሜ ተጀምሯል!
ሩቢ ስፖርት
3000 መሰናክል ሴቶች ፍፃሜ ተጀምሯል!
በ3000 መሰናክል ሴቶችም ውጤት አልመጣም!