ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
በኤቨርተኑ ጨዋታ በቅጣት ምክንያት ከቦታቸው የታገዱት(የአሰልጣኞች ቦታ ላይ የማይገኙት)ቴን ሃግ ስለ ጉዳዩ ሲጠየቁ!

"አዎ አሁን እግድ ላይ ነኝ ስለዚህ ከፍ ብዬ ተቀምጬ የተሻለ እይታ ይኖረኛል"
ብለዋል
ሰርጂዮ አጉዌሮ በመኪና ውድድር ቦታዎች ላይ!
በቅርቡ ልጅ የወለዱት Neymar እና Bruna Biancardi ተለያይተዋል!
የኢልካይ ጎንዶዋን ሚስት ትላንት ምሽት ያሳየችው ፅሁፍ ነው!
ባርሳ ወደ አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ያመራል ዋነኛ ሃሳቡ ነው።
ቀነኒሳ በቀለ ዲሴምበር 3 በቫሌንሺያ ማራቶን እንደሚሳተፍ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ አጋርቷል!
4 ተጫዋቾች ብቻ ከ30 በታች ናቸው!

በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ታሪክ ሴቪያ በእድሜ ትልቁን ምርጥ 11 ተጠቅሟል።
በዛሬው ጨዋታ የሴቪያ ተጫዋቾች አማካይ እድሜ 32 ዓመት ከ19ኝ ቀን ነው።

በቡድኑ 4 ተጫዋቾች ብቻ ከ30 ዓመት በታች ሲሆኑ ሁሉም ከ26 ዓመት በላይ ናቸው።
ማሊ ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫን 3ኛ ሆና አጠናቃለች።
በደረጃ ጨዋታ አርጀንቲናን 3 ለ 0 ረታለች።
1
የጀርመን ብሔራዊ ቡድን ከ17 አመት በታች የአለም ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል!
ኢትዮጵያዊው ድል ቀንቶታል!

ሲሳይ ለማ ቫሌንሲያ ማራቶንን በ2:01:48 በመግባት አሸንፏል።
ቀነኒሳ በቀለ 4ኛ ወጥቷል።
👍1
በሴቶቹም ወርቅነሽ ደገፋ አሸናፊ ሆናለች!
ቀነኒሳ በቀለ ሪከርድ አስመዝግቧል!

በቫሌንሺያ ማራቶን 4ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው አትሌቱ ከ40 አመት በላይ የmasters ሬኮርድ ባለቤት ሆኗል።
የገባበት ሰዓት 2:04:19 ነው።
👍1
ፖል ፖግባ 2 አመት ታግዷል!

አበረታች ንጥረ ነገር ተጠቅመሃል በሚል ለ4 አመታት ሊታገድ የነበረው ተጫዋቹ 2 አመት ተቀንሶለት የ2 አመቱ እግድ ፀንቷል።
ዩቬንቱስ በቅርቡ ኮንትራቱን እንደሚቀድ ይጠበቃል።
👍3
ኬሊያን ኤምባፔ በክረምቱ ፓሪስን እንደሚለቅ ዛሬ አረጋግጧል!
👍3👨‍💻1
ባየር ሌቨርኩሰን እና 90+ ደቂቃ ጎሎቹ!
👍21
ቼልሲ በቀጣይ የውድድር ዘመን ከሜዳው ውጪ ሊያደርገው የሚችለው መለያ ይሄ ነው ተብሏል!
14 ዋንጫዎችንም በፓርክ ደ ፕራንስ አሸንፏል!