ሩቢ ስፖርት
245 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
111

ኬቩን ዴብሩየነ በሊጉ 111 የመጨረሻ ኳስ በማቅረብ ከፋብሪጋስ እኩል ሆኗል!
1👍1
አል ሂላል 3 ጨዋታ እየቀሩት የሳዑዲ ሮሺን ሊግ አሸናፊ ሆኗል!
🤔1
ባየርን ሚኒክ ኦሊቨር ግላስነርን መቅጠር ይፈልጋል!
ኦስትሪያዊው አሰልጣኝ ግን በፓላስ ደስተኛ እንደሆኑ እየተነገረ ነው።
ቀነኒሳ በቀለ በፓሪስ ኦሎምፒክ የማራቶን ቡድን አባል መሆኑ ተረጋግጧል!
ቺያጎ አልካንትራ በክረምቱ ከሊቨርፑል ጋር ይለያያል!
👍1
እድለ ቢሱ አለት!


ማይክል ባላክ በእግር ኳስ ህይወቱ በተለያየ መድረክ 14 ጊዜ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል!

🥈🥈🥈🥈 Bundesliga
🥈🥈 Premier League
🥈🥈 Community Shield
🥈🥈 Champions League
🥈 World Cup
🥈 League Cup
🥈 Euro
🥈 German Cup
ታግደዋል!

የዳኝነትን ህግ ጥሰዋል የተባሉት ጃን ስሚዝ ከእግር ኳስ ዳኝነት የዕድሜ ልክ እግድ ተላልፎባቸዋል።
በኔዘርላንድ 4ኛ እርከን የእግር ኳስ ውድድር ላይ ዳኛው ለሚደግፉት ቡድን ሲሉ ከተቃራኒ ቡድን 4 ተጫዋቾችን በቀይ ከማስወጣት ባሻገር ያልተገባ 15 ደቂቃ ጨምረዋል።

በተጨማሪም ቡድኑ ወደ ላይኛው እርከን መሸጋገሩን ተከትሎ በአደባባይ የደስታ ስነ ስርዓት ላይ ተካፋይ ሆነዋል።
👍2
ፊል ፎደን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች ሽልማትን አግኝቷል!
ብራይተን እና አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ ነገ የመጨረሻ ጨዋታቸው ይሆናል!
👏1
ባየር ሌቨርኩሰን የውድድር ዘመኑን ያለሽንፈት ጨርሷል!