የበረኛው ነብስ አደጋ ላይ ነች!
በሆላንድ ኤርዲቪሴ በWaalwijk እና Ajax ጨዋታ ላይ የባለሜዳው ቡድን ግብ ጠባቂ በደረሰበት ግጭት ህይወቱን እስከ ማጣት ተቃርቧል።
ጨዋታውም ተቋርጧል!

😢1
በ5ኪሎ ሜትር የሴቶች የዓለም የጎዳና ላይ የፍፃሜው ውድድር እጅጋየሁ ታዬ በ14:40 ሰዓት 3ኛ እና መዲና ኢሳ በ14:41 ሰዓት 4ኛ ደረጃን በመያዝ ጨርሰዋል።
በ5ኪሎ ሜትር የወንዶች የዓለም የጎዳና ላይ የፍፃሜው ውድድር ኢትዮጵያውያን ድል ቀንቷቸዋል።
ሀጐስ ገ/ሕይወት በ12:59 ሰዓት 1ኛ እና ዮሚፍ ቀጄልቻ በ 13:02 ሰዓት 2ኛ ደረጃን በመያዝ ጨርሰዋል።

👍2
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
ዛሬ ከ9-11 አየር ላይ ነን።
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮን አስመልክቶ ሰፋ ያለ ቆይታ እናደርጋለን።
ከዝውውሮቻቸው መነሻ የትኛው ቡድን የተሻለ ይጓዛል?ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአፍሪካ መድረክ ቢሰናበትም 3ኛ ተከታታይ ድሉን ያልማል!የሚገዳደረው ይኖራል?ከአዲስ አበባ ከተማ እና ከሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ መነሻ ክለቦቹን እንዳስሳለን።
የባህርዳር ከተማ የኮንፌዴሬሽን ካፕ ማጣሪያ ከጉዳዮቻችን አንዱ ነው።
ከውጪ ሁለቱ ማንቼስተሮች ከ10 አመት በኋላ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ተረተዋል።የዳኝነት ስህተት ቀዮቹን ዋጋ አስከፍሏል የትላንት ጨዋታዎችን እንዴት ተመለከታችሁ?
ከ9 ሰዓት ጀምሮ ብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ላይ እንደመጣለን!
ሩቢ ስፖርት

👏4
ዳኛው ተጎዱ!
ትላንት በሴሪ አ ሮማን ከፍሮሲኖኔ ያጫወቱት ማቲዮ ማርቼቲ ባጋጠማቸው የጡንቻ መሳሳብ ምክንያት ጨዋታው ተቋርጦ ነበር።

😢2❤1👍1